Ethio Hackers
870 subscribers
202 photos
36 videos
130 files
279 links
እንኳን ደና ወደ Ethio Hacker ቻናል መጡ

➡️ተወዳጅ አፖች እና ጌሞች
➡️አዳዲስ የቴክኖሎጅ ዜናዎች
➡️የኮምፒውተር ትምህርቶች
➡️ሀኪንግ

በአጠቃላይ ስለ Tech ትምህርቶች ያገኛሉ።

Comment ፦ @All_Comment_Bot
Download Telegram
Forwarded from FX STUDIOS 🎨 🎥
🌀 GTA San Andreas

🆚 [Update የተደረገ]

📂 1.33 GB

📲 ለ አንድሮይድ ስልክ

🔰 ምርጥ Graphics ያለው ጌም

⬇️ ዳውንሎድ ያድርጉ

➤ | Instagram ➤ | Youtube
✳️ Facebook News ፡ ፌስቡክ የስያሜ ለውጥ ሊያደርግ መሆኑ ተነገረ፡፡

◽️ግዙፉ የማሕበራዊ ትስስር ድረ-ገጽ ኩባንያ ፌስቡክ በቅርቡ የስያሜ ለውጥ ሊያደርግ እንደሚችል የሚጠቁሙ መረጃዎች እየወጡ ነው፡፡

◽️ሬውተርስ የቴክኖሎጂ መረጃ ምንጭ የሆነውን ዘ ቨርጅ ድረ-ገጽ ዋቢ አድርጎ ባወጣው መረጃ ፌስቡክ በቀጣዮቹ ሳምንታት የስያሜ ለውጥ በማድረግ በአዲስ መልክ የመቅረብ እቅድ እንዳለው ተገልጿል፡፡

◽️በአዲሱ ስያሜ እና ተያያዥ ጉዳዮች ዙሪያ በጥቅምት ወር መጨረሻ በሚደረገው ዓመታዊ የኩባንያው ጉባኤ ላይ ዋና ሥራ አስፈጻሚው ማርክ ዙከርበርግ ማብራሪያ እንደሚሰጥ ይጠበቃል፡፡

◽️ኩባንያው በአዲስ ስያሜ እና አወቃቀር ሲቀርብ ፌስቡክ፣ ዋትስአፕ፣ ኢንስታግራም ኦኩለስ እና ሌሎች የኩባንያው መተግበሪያና አገልግሎቶች በአዲስ መልክ በሚደራጀው ኩባንያ እንደሚተዳደሩ ይጠበቃል ሲል መረጃው አትቷል፡፡

© Ethio Techs
Forwarded from FX STUDIOS 🎨 🎥
🌀 GTA Vice City

🆚 [Update የተደረገ]

📂 902.7 MB

📲 ለ አንድሮይድ ስልክ

🔰 ምርጥ Graphics ያለው ጌም

⬇️ ዳውንሎድ ያድርጉ

➤ | Instagram ➤ | Youtube
👍1
✳️ አዲሱ የዩቲዩብ ቻናላችንን Mame Review የተሰኘውን ቻናል ከፍተናል። እዚህ ቻናል ላይ የተለያዩ አስገራሚ እውነታዎች የምናቀርብ ይሆናል።

◽️አሁኑኑ ገብታቹህ Subscribe አድርጋቹህ የደውል ምልክቷን መጫን አትርሱ።

🔻Subscribe To YouTube Channel 🔻
https://youtube.com/channel/UCZq9kcw2cm5Y8xtTxvuM3DA
✳️ የሳምንቱ ምርጥ አፕሌኬሽን | ከስልካቸህ ላይ ሊጠፋ የማይገባ አፕልኬሽን ነው። አሁኑኑ ቪዲዮውን ይመልከቱ👇👇

https://youtu.be/D3xi9xGvpec
https://youtu.be/D3xi9xGvpec
https://youtu.be/D3xi9xGvpec
✳️ Ethiotelecom በ *999# ላይ በአንድ ብር ለአንድ ሰአት የሚቆይ የ internet የSms እና የ Voice ጥቅል መግዛት የሚያስችል Option ይዞ መቷል። Ethiotelecom ከፍተኛ መሻሻል እያሳየ ነው።

◽️ይህንንም የሚያደርገው በቅርብ የውጭ የTelecom ድርጅት የሆነው Safaricom ሊገባ ስለሆነ ethiotelecomምን የሚጠቀሙ ኢትዮጵያዊን የethotelecom System ፈጣንና ቀልጣፋ አይደለም ብለው ደንበኞቹን ወደ አዲሱ Safaricom Shift እንዳያደርጉባቸው በማሰብ ይመስለኛል።


©ቴክበአማረኛ
Forwarded from FX STUDIOS 🎨 🎥
🌀 Mortal Kombat

🆚 [Update የተደረገ]

📂 1.2 GB

📲 ለ አንድሮይድ ስልክ

🔰 ምርጥ Graphics ያለው ጌም

⬇️ ዳውንሎድ ያድርጉ

➤ | Instagram ➤ | Youtube
👍1
✳️ ስልክ ያለው ሁሉ ይህንን አውቆ መጠንቀቅ አለበት ተጠንቀቁ ‼️👇

https://youtu.be/p3WQFFqbnl4
https://youtu.be/p3WQFFqbnl4
https://youtu.be/p3WQFFqbnl4
Forwarded from FX STUDIOS 🎨 🎥
Amoung us by Mame app.apk
69.6 MB
📱Amoung us

»» File Size : 69.6
»» Uploaded ፡ Nov 27 2021
»» Architecture : 1 GB Ram

| https://t.me/Mame_app
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
✳️ በጣም በሚያስገርም ሆኔቲ 35 አመታትን የፈጀው የአውሮፕላን ጉዞ || አስገራሚ ታሪክ 👇👇

https://youtu.be/gcBqSW8EmM8
https://youtu.be/gcBqSW8EmM8
https://youtu.be/gcBqSW8EmM8
🌀 Mortal Kombat 4

🆚 [Update የተደረገ]

📂 1.1 GB

📲 ለ አንድሮይድ ስልክ

🔰 ምርጥ Graphics ያለው ጌም

⬇️ ዳውንሎድ ያድርጉ

➤ | Instagram ➤ | Youtube
Forwarded from FX STUDIOS 🎨 🎥
AirMax TV by Mame app.apk
9.8 MB
✳️ AirMax TV

◽️ሁሉንም የእግር ኳስ ጨዋታዎች እንዲሁም ሙሉ የዲሽ ቻናሎችን በቀጥታ ይመልከቱ።


🔻 - @Mame_app - 🔻
✳️ ቀደም ብዬ እንዳሳወኳቹ Money Heist Season 5 Volume 2 አርብ በ Netflix ይለቀቃል።

◽️ፊልሙን በትኩሱ በ Netflix ማየት የምትፈልጉ እኛ ጋር የ Netflix Account በቅናሽ ያገኛሉ። ያናግሩን 👇👇

📥 Contact
Mame inbox
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
⚡️Qwickbet is a new international sports betting company, giving new betting options to the Ethiopian market.

💵 The Qwickest way to win 💵

አሁኑኑ QwickBet ላይ በመመዝገብ የ10 ብር ቦነስ ያግኙ!
✳️ ሰላም ጤና ውድ ለቻናሌ ቤተሰቦች እንደምን ናቹህ👋 ዛሬ አንድ አስደሳች ዜና ይዜላቹህ መጥቻለው። ዜናውም Dark One ስለተባለው አፕልኬሽን ነው።

◽️ይህ Dark One አፕልኬሽን የተሰራው በ Mame Tech ቻናል ባለቤት ሲሆን የአፕልኬሽኑም ጥቅም የተለያዩ Social Mediaዎችን በ Punishing ለመጥለፍ ወይም Hack ለማድርግ ነው።

◽️በዚህ አፕልኬሽን የተለያዩ Toolዎች በውስጡ የያዘ አፕልኬሽን ነው። ይህንን app ለመስራት በዋናኘት Spyeye የተባለውን Tool ተጠቅሜያለው።

◽️የአፕልኬሽኑ Logo ሙሉ በሙሉ በራሴ አይደለም የሰራሁት። Trivia Crack ከተባለ አፕልኬሽን ነው Logoውን የወሰድኩ። ይህንንም Logo ስወስድ Trivia Crack የተባለውን አፕልኬሽን የሰሩትን በ Email Contact በማድርግ ነው።

◽️እናም በአፕልኬሽኑ ውስጥ ስለ Trivia Crack አፕ Credit ለመስጠት ብይ አንዳንድ ነገሮችን Promot ለማርግ ሞክሬያለው። Logo ከሚሰራው ነገሮች ጋር እና Logoው ላይ ካሉ ቀለማቶች ጋር ስለሚሄድ ብይ አንዳንድ ነገሮችን ቀይሬ ለ Dark one አፕ Logo አርጌለታለሁ።

◽️በአጠቃላይ አፕልኬሽኑ አሁን ሙከራ ላይ ነው። ይህንን ለመስራት ረጅም ጊዜ ፈጅቶብኛል እንዲሁም በጣም ለፍቼበታለሁ ሆኖም ዛሬ ከጓደኛቼ ጋር ሙከራ አድርገንበት ስለተሳካ ነው ይህንን ለናንተ ለማስተዋወቅ የመርጥኩት።

◽️አሁን የመጨርሻ ስራ የሚሆን አፕልኬሽኑ ይገልፃሉ promot ያደርጋሉ የምላቸውን Photo ማዘጋጀት ነው።‼️ነገር ግን ዋናው ነገር Sponsore መፈለግ ነው። Sponsore እንደተገኘ አፕልኬሽኑ የሚለቀቅ ይሆናል።

◽️Sponsore ማድርግ ለምትፈልጉ 📥 Contact me


👤@Lil_Mame
IG ፡ Mame_user
🤖
@Mame_Tech_Bot
👍1
✳️ የዩቲዩብ ቻናላችንን ማለትም Mame HD ከ 1k ማለፉ ይታወቃል። ሆኖም አሁን ላይ በአንዳንድ ችግሮች እንዲሁም Dark One የተባለው app በማጠናቀቅ ላይ በመሆኔ እንዲሁም ትምህርት በመኖሩ ለ YouTube እና ለ TikTok ቻናላችን ቪዲዮዎችን መስራት አልቻልኩም።

◽️እና ለእኛ ለዩቲዩብ ቻናል ቪዲዮ መስራት የምትችሉ ቪዲዮ ሰርታቹህ ፣ በቪዲዮ መሀል ላይ የራሳቹን ቻናል ማስተዋወቅ ትችላላችሁ።

◽️የምትሰራቱ ቪዲዮ ከ Copyright ነፃ መሆን ይኖርበታል። ያው የዩቲዩብ ህግ ታቁታላቹህ ብቻ መስራት የምትችሉ (ለመስራት ፍቃደኛ) ካላቹህ
@Lil_Mame ላይ ወይም @Mame_Tech_Bot ላይ አናግሩኝ።
👍1
✳️ ስሌኬ ጠፋ ብሎ መጨነቅ ቀር || የጠፋባቹን ስልክ በቀላሉ ያግኙ። ነገ በ Mame HD የዩቲዩብ ቻናል ይጠብቁ...

🔻Subscribe YouTube Channel 🔻
https://www.youtube.com/MameHD?sub_confirmation=1