Ethio Hackers
870 subscribers
202 photos
36 videos
130 files
279 links
እንኳን ደና ወደ Ethio Hacker ቻናል መጡ

➡️ተወዳጅ አፖች እና ጌሞች
➡️አዳዲስ የቴክኖሎጅ ዜናዎች
➡️የኮምፒውተር ትምህርቶች
➡️ሀኪንግ

በአጠቃላይ ስለ Tech ትምህርቶች ያገኛሉ።

Comment ፦ @All_Comment_Bot
Download Telegram
✳️ Netflix አካውንት በነፃ ማግኘት ለምትፈልጉ ይሄንን ቪዲዮ ተመልከቱ 👇

Link ፡ https://vm.tiktok.com/ZMRxxQdwY/
✳️ የሁሉንም የዋይፋይ ፓስወርዶች እንዴት ማየት እንደምንችል ዛሬ ማታ 2:00 ሰዓት ላይ Mame HD የዩቲዩብ ቻናል ላይ Subscribe እና Notify በማድርግ ማየት ትችላላችሁ።

🔻YouTube Channel Link🔻
https://www.youtube.com/MameHD?sub_confirmation=1
New Video On TikTok 👇👇

https://vm.tiktok.com/ZMR7pEmqs/
ቴሌግራም ላይ በቀላሉ ገንዘብ ይስሩ! 💵

ፖስቶችን ቴሌግራም ላይ ሆነው በቀላሉ ለሌሎች ሰዎች ማጋራት ተከፋይ የሚሆኑበት የቴሌግራም ቦት ነው። እንዲህም በቀላሉ በርሶ Link ለሰው በማጋራት ገንዘብ መልቀም ትችላላቹ ከታች ያለውን ሊንክ በመጫን መጀመር ትችላላችሁ 👇👇👇👇👇 👇👇👇

https://t.me/Share251bot?start=sh1tlyc92w
https://t.me/Share251bot?start=sh1tlyc92w
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
Forwarded from FX STUDIOS 🎨 🎥
🌀 GTA 3

🆚 [Update የተደረገ]

📂 687 MB

📲 ለ አንድሮይድ ስልክ

🔰 ምርጥ Graphics ያለው ጌም

⬇️ ዳውንሎድ ያድርጉ

➤ | Instagram ➤ | Youtube
Forwarded from FX STUDIOS 🎨 🎥
🌀 GTA 5

🆚 [Update የተደረገ]

📂 105.2 MB

📲 ለ አንድሮይድ ስልክ

🔰 Mission 1 ብቻ ነው

⬇️ ዳውንሎድ ያድርጉ

➤ | Instagram ➤ | Youtube
✳️ Bot News

◽️አብዛኞቻችን ስንጠቀምበት የነበረው Group Booster Bot ከጥቂት ቀናት በፊት ከቴሌግራም ban ተደርጓል። ማለትም Delete Account ሆኖል።

◽️ይህንንም በማስመልከት የቦቱ መስራቾች በታገደባቸው Bot ምትክ ሌላ ተመሳሳይ ቦት ሰርተው አቅርበዋል።


🤖Bot LinkGroup Booster
Forwarded from FX STUDIOS 🎨 🎥
🌀 PES 21

🆚 [Update የተደረገ]

📂 1.8 GB

📲 ለ አንድሮይድ ስልክ

🔰 ምርጥ Graphics ያለው ጌም

⬇️ ዳውንሎድ ያድርጉ

➤ | Instagram ➤ | Youtube
Forwarded from FX STUDIOS 🎨 🎥
🌀 GTA San Andreas

🆚 [Update የተደረገ]

📂 1.33 GB

📲 ለ አንድሮይድ ስልክ

🔰 ምርጥ Graphics ያለው ጌም

⬇️ ዳውንሎድ ያድርጉ

➤ | Instagram ➤ | Youtube
✳️ Facebook News ፡ ፌስቡክ የስያሜ ለውጥ ሊያደርግ መሆኑ ተነገረ፡፡

◽️ግዙፉ የማሕበራዊ ትስስር ድረ-ገጽ ኩባንያ ፌስቡክ በቅርቡ የስያሜ ለውጥ ሊያደርግ እንደሚችል የሚጠቁሙ መረጃዎች እየወጡ ነው፡፡

◽️ሬውተርስ የቴክኖሎጂ መረጃ ምንጭ የሆነውን ዘ ቨርጅ ድረ-ገጽ ዋቢ አድርጎ ባወጣው መረጃ ፌስቡክ በቀጣዮቹ ሳምንታት የስያሜ ለውጥ በማድረግ በአዲስ መልክ የመቅረብ እቅድ እንዳለው ተገልጿል፡፡

◽️በአዲሱ ስያሜ እና ተያያዥ ጉዳዮች ዙሪያ በጥቅምት ወር መጨረሻ በሚደረገው ዓመታዊ የኩባንያው ጉባኤ ላይ ዋና ሥራ አስፈጻሚው ማርክ ዙከርበርግ ማብራሪያ እንደሚሰጥ ይጠበቃል፡፡

◽️ኩባንያው በአዲስ ስያሜ እና አወቃቀር ሲቀርብ ፌስቡክ፣ ዋትስአፕ፣ ኢንስታግራም ኦኩለስ እና ሌሎች የኩባንያው መተግበሪያና አገልግሎቶች በአዲስ መልክ በሚደራጀው ኩባንያ እንደሚተዳደሩ ይጠበቃል ሲል መረጃው አትቷል፡፡

© Ethio Techs
Forwarded from FX STUDIOS 🎨 🎥
🌀 GTA Vice City

🆚 [Update የተደረገ]

📂 902.7 MB

📲 ለ አንድሮይድ ስልክ

🔰 ምርጥ Graphics ያለው ጌም

⬇️ ዳውንሎድ ያድርጉ

➤ | Instagram ➤ | Youtube
👍1
✳️ አዲሱ የዩቲዩብ ቻናላችንን Mame Review የተሰኘውን ቻናል ከፍተናል። እዚህ ቻናል ላይ የተለያዩ አስገራሚ እውነታዎች የምናቀርብ ይሆናል።

◽️አሁኑኑ ገብታቹህ Subscribe አድርጋቹህ የደውል ምልክቷን መጫን አትርሱ።

🔻Subscribe To YouTube Channel 🔻
https://youtube.com/channel/UCZq9kcw2cm5Y8xtTxvuM3DA
✳️ የሳምንቱ ምርጥ አፕሌኬሽን | ከስልካቸህ ላይ ሊጠፋ የማይገባ አፕልኬሽን ነው። አሁኑኑ ቪዲዮውን ይመልከቱ👇👇

https://youtu.be/D3xi9xGvpec
https://youtu.be/D3xi9xGvpec
https://youtu.be/D3xi9xGvpec
✳️ Ethiotelecom በ *999# ላይ በአንድ ብር ለአንድ ሰአት የሚቆይ የ internet የSms እና የ Voice ጥቅል መግዛት የሚያስችል Option ይዞ መቷል። Ethiotelecom ከፍተኛ መሻሻል እያሳየ ነው።

◽️ይህንንም የሚያደርገው በቅርብ የውጭ የTelecom ድርጅት የሆነው Safaricom ሊገባ ስለሆነ ethiotelecomምን የሚጠቀሙ ኢትዮጵያዊን የethotelecom System ፈጣንና ቀልጣፋ አይደለም ብለው ደንበኞቹን ወደ አዲሱ Safaricom Shift እንዳያደርጉባቸው በማሰብ ይመስለኛል።


©ቴክበአማረኛ
Forwarded from FX STUDIOS 🎨 🎥
🌀 Mortal Kombat

🆚 [Update የተደረገ]

📂 1.2 GB

📲 ለ አንድሮይድ ስልክ

🔰 ምርጥ Graphics ያለው ጌም

⬇️ ዳውንሎድ ያድርጉ

➤ | Instagram ➤ | Youtube
👍1