Ethio Hackers
872 subscribers
202 photos
36 videos
130 files
279 links
እንኳን ደና ወደ Ethio Hacker ቻናል መጡ

➡️ተወዳጅ አፖች እና ጌሞች
➡️አዳዲስ የቴክኖሎጅ ዜናዎች
➡️የኮምፒውተር ትምህርቶች
➡️ሀኪንግ

በአጠቃላይ ስለ Tech ትምህርቶች ያገኛሉ።

Comment ፦ @All_Comment_Bot
Download Telegram
〽️መሳቅ ይፈልጋሉ በምድር ላይ መሳቅ የማይፈልግ ማን አለ። እንግድያውስ ኑ አንድላይ አብረን እንሳቅ...

♦️Funny Video 🎬
♦️Vine & Prank🤣
♦️TikTok & Likee
♦️Tech News
👍1
✳️ Tech News

🔻Google Map ከአሁን ጀምሮ የፓርኪንግ እና የህዝብ ትራንስፖርት ክፍያን እዛው በአፕሊኬሽን ላይ እንዲከፍሉ የሚያረግ አዲስ አገልግሎት ማዘጋጀቱን Google አስታወቀ።

🌹 @ethio_hack || ኢትዮ ሀክ 🌹
✳️ Tech News

🔻ኢትዮ ቴሌኮም አዲሱን ”4G LTE advanced” የተባለ ፈጣን የኢንተርኔት አገልግሎት በደቡብ ምስራቅ ሪጅን ማስጀመሪያ መርሃ ግብር ይፋ ተደርጓል፡፡

🔻አገልግሎቱ የሞባይል ኢንተርኔት አገልግሎትን በላቀ ፍጥነት መጠቀም የሚያስችል ነው ተብሏል:: ከአንድ አመት በፊት በአዲስ አበባ ከተማ ተግባራዊ ተደርጎ የነበረ ሲሆን በክልል ደረጃ የዛሬው የመጀመሪያ ነው ተብሏል።

🔻ከአዲሰ አበባ ከተማ ውጪ ለመጀመሪያ ጊዜ በደቡብ ምስራቅ ሪጅን ከተሞች በአዳማ፣ ቢሾፍቱ፣ዱከም ፣ሞጆ፣ ገላንና አዋሽ መልካሳ የተጀመረ ነው። ይህ ኤል.ቲ.ኢ ፈጣን የኢንተርኔት አገልግሎት ቀደም ሲል በአካባቢው ከነበሩት የ3ጂ የኢንተርኔት አገልግሎት በጣም ፈጣን መሆኑም ተጠቁሟል። በአዲስ አበባ ከተማ ብቻ የነበረውን የ4ጂ ኤል.ቲ.ኢ አድቫንስድ አገልግሎት በማስፋት በ103 ከተሞች ተደራሽ ለማድረግ መታሰቡን የኢትዮ ቴሌኮም ዋና ስራ አስፈፃሚ ፍሬህይወት ታምሩ ገልፀዋል።

🌹 @ethio_hack || ኢትዮ ሀክ 🌹
✳️ Tech News

🔻Twitter ዛሬ ባስታወቀው መሰረት ህንድ ሶስተኛ ሃገር ሆና የTwitter አዲስ የድምጽ መልዕክት ማስተላለፊያ አገልግሎትን ያካተተ አዲሰ update እንደለቀቀ ተናገረ።

🔻ይህንን update ለማግኘት ህንድ 3ኛው ሀገር ስትሆን በአንደኛ እና በሁለተኛ ደረጃ ብራዚል (Brazil) እና ጃፓን (Japan) ናቸው። ሙከራው ከተሳካ ወደ ሌሎች አገሮችም እንደሚያመጡ ተናግረዋል።

🌹 @ethio_hack || ኢትዮ ሀክ 🌹
✳️ YouTube Subscribers እና Watch Hours ለምትፈልጉ በሙሉ በአነስተኛ ዋጋ የምንሰራ ይሆናል።

🔰Subscribers🔰
 ┄┉┉✽̶»̶̥✿»̶̥✽̶┉┉┄

◈500 Sub - 50 ብር
◈1000 Sub - 80 ብር
◈2000 Sub - 150 ብር
◈3000 Sub - 200 ብር

🔰Watch Hours🔰
 ┄┉┉✽̶»̶̥✿»̶̥✽̶┉┉┄

🛑1000 Subscribe እና 4000 watch Hours በአጭር ጊዜ በ250 ብር ሰርተን ለ Monitaiztion የምናደርስ ይሆናል።

📥Contact " @Official_Yoni " ላይ ማሰራት ትችላላችሁ። ‼️ህግ እና ደምቦች ተፈፃሚነት አላቸው።
✳️ ሰላም Guays እንዴት ናቹህ? ዛሬ አንድ አሪፍ Bot ይዤላቹህ መጥቻለው የቦቱ ስም Arif Betting ይባላል አብዛኞቻቹ ታቁታላቹህ ብይ አስባለው።

🤖Bot Link፦http://t.me/ArifBettingBot?start=ui1657874101

🔻የቦቱ ስራ የእግር ኳስ ጨዋታዎች ላይ በመመደብ እናንተ የመርጣቹት ብድስ ካሸነፍ Coin ይሰጣቹሀል። የሰጣቹን Coin 50 ሲሞላ ወደ ብር መቀየር ትችላላችሁ።

🤖Bot Link፦http://t.me/ArifBettingBot?start=ui1657874101

🔻በአጠቃላይ ቦቱ ልክ እንደ ቤቴንግ (Betting) ነው። እና ስለ ቦቱ ሙሉ መርጃ Start ስትሉት ይነግራቹሀል።
✳️ Tech News

📌የቴስላ ሼር መወደድን ተከትሎ ... ለሳምንታት የአለማችን ቁጥር አንድ ሀብታም የነበረው elon musk... በቴስላ ሼር መቀነስ ምክንያት የአንደኛ ደረጃነቱን መልሶ ለአማዞኑ ጆፍቤዞስ አስረክቧል።

📌ቴስላ 1.5 ቢሊየን ዶላር ቢትኮይን መግዛቱ ለቴስራ ሼር መቀነስ እንደምክንያት ከተጠቀሱት ውስጥ አንዱ ሆናል ።

🌹 @ethio_hack || ኢትዮ ሀክ 🌹
✳️ Tech News

🔻ዩትዩብ ጥራቱን አሻሻለ። የዩቲዩብ አሁን 2160P ማጫዎቻ አምጥቷል ፡፡ የ 4K /2160P/ እስከዛሬ በ iOS ላይ ብቻ ይገኝ ነበር። እናም አሁን የ Android ተጠቃሚዎች በ 4k HDR ውስጥ ቪዲዮዎችን ማየት ይችላሉ፡፡

🔻እስከ አሁን ድረስ የ Android ተጠቃሚዎች ቪዲዮዎችን በ YouTube መተግበሪያ ላይ ማየት የሚችሉት በከፍተኛው 1440p ጥራት ብቻ ነው፡፡

ምንጭ ፦ BBC

🌹 @ethio_hack || ኢትዮ ሀክ 🌹
✳️Ethio Hacker ቤተሰቦች እና ለመላው ጥቁሮች በሙሉ እንኳን ለታላቁ 125ኛው የአድዋ ድል በዓል አደረሳቹ፡፡

🔻ድፍረት ፣ ልባምነት ፣ ዘመናዊነት፣ ቅንነት ፣ አርቆ አሳቢነት ፣ አልገዛም ባይነት ከልብ ሀገር ወዳድነት... ይህ ነው ኢትዮጰያዊነት 💚💛❤️

🌹 @ethio_hack || ኢትዮ ሀክ 🌹
✳️Welcome To This Channel✳️

➡️Android apps📲
➡️IOS app
➡️Pc & Computer app 💻
➡️Software
➡️Mobile Games 🎮
___________________________
https://t.me/joinchat/Utzssl9j3sTunD4Y
✳️Online ስራ መስራት ለምትፈልጉ ይሄን Bot ሞክሩት እኔ ሞክሬው ሰርቷል።

🔻Bot Link ፦ https://telegram.me/ask_anything_ethiopia_bot?start=i1144535026

‼️ማስጠንቀቂያ‼️

🔻ቦቱን Start ስትልቱ Join Channel የሚል ይመጣላቹሀል እሱን ነክታቹህ ቻናሉን Join ማርጋቹን እንዳትርሱ‼️እና ቻናሉን Leave ማለት የለባቹም‼️ ለአንድ ሰው በላካችሁ ቁጥር በየአንዳንዱ ሰው 0.50 ሳንቲም ይከፍላችኋል።

🔻Bot Link ፦ https://telegram.me/ask_anything_ethiopia_bot?start=i1144535026

‼️ስለ ቦቱ ያልገባቹ ነገር ካለ👇
👥@Mame_Tech_Group
✳️ ሰላም የMame Tech ቤተሰቦች ዛሬ ነፃ የቴሌግራም Like & View እንዴት ማግኘት እንደምትችሉ እናሳያቹሀለን።

Bot Link:
https://t.me/NitroSeenBot?start=1144535026

◽️ Fake View እና Like ለማግኘት ደግሞ NitroSeen የሚባል ቦት በጣም አሪፍ ነው። አጠቃቀሙ ቀላል ነው ቀጥታ ከስር ከለው ሊንክ ሄደው Start ሲሉት በነፃ 300 Coin ይሰጣችኋል በ300 Coin Like ከፈለጋችሁ 6Like እና View ከፈለጋችሁ 300 View ማግኘት ትችላላችሁ።

◽️ በዚህ ቦት ብዙ Coin ለማግኘት በእናንተ Referal Link ሰውን መጋበዝ አለባችሁ 1ሰው ስትጋብዙ 300 coin ይሰጣችኋል።

Bot Link:
https://t.me/NitroSeenBot?start=1144535026
♦️5400 (5.4k) ምርጥ View ያለው ቻናል መግዛት የሚፈልግ በ @Mame_User ላይ ያናግር።
✳️ ሰላም ዛሬ አንድ Bot ላስተዋውቃቹህ Bot ታቁታላቹህ ግን አሁን ቦቱ Update ተደርጓል።

Bot Link ፦ https://telegram.me/ask_anything_ethiopia_bot?start=i1144535026

✳️ ስለቦቱ ገለፃ

🔻ይህን ቦት በመጠቀም ማንኛውንም አይነት መልስ ያጡላቸው ጥያቄዎች መጠየቅና ከተለያዩ ኢትዮጵያውያን ዘንድ መልሱን ማግኘት ይችላሉ።

🔻በተጨማሪም ይሄን ቦት በ referal link ለሰዎች Share በማድረግ ሰዎቹ ቦቱን Start ሲሉት 1 Birr ይከፍላችኋል።

⚠️ ቦቱ ገንዘብ መስጠት የሚጀምረው ከቦቱ በተጨማሪ @askAnythingEthiopia ይሄን ቻናል join ሲያደርጉላችሁ ነው።

🔻ከዚህ ቀደም በእያንዳንዱ Invite 50 ሳንቲም ሲከፍል የነበረው ቦት አሁን በአዲሱ Update መሠረት ለእያንዳንዱ Invite 1 ብር መክፈል ጀምሯል።

Bot Link ፦ https://telegram.me/ask_anything_ethiopia_bot?start=i1144535026

🔻እንዲሁም ከ5 ብር ጀምሮ ማውጣት (CashOut) ማድረግ እንድትችሉ ተደርጓል።
✳️ Telegram ላይ ከትላን ጀምሮ የኔትወርክ ችግር አለ‼️ Telegram ስትጠቀሙ ፍጥነት የሌለው እየሆነ ለተቸገራችሁ ይሄን Proxy Connect አድርጋችሁ ሞክሩ።

‼️Mobogram ለምትጠቀሙ ይሄ Proxy ላይሰራላቹ ይችላል።

https://t.me/proxy?server=russia-dd.proxy.digitalresistance.dog&port=443&secret=ddd41d8cd98f00b204e9800998ecf8427e

🌹 @ethio_hack || ኢትዮ ሀክ 🌹
✳️ የቻናላችን መውያያ ጉሩፕ (Group) ይቀላቀላሉ‼️

🔻በግሩፑ ውስጥ ስለ Tech ፣ Hacking ፣ Application ፣ Game ፣ Software... ያለንን ማንኛውም የቴክ ጥያቄ እና ሀሳብ በማቅረብ መወያየት እንችላለን።

👇👇👇👇👇👇👇👇👇
______________________
@Mame_Tech_Group
@Mame_Tech_Group
@Mame_Tech_Group
______________________
✳️ ሰላም ውድ የ Mame Tech ቤተሰቦች ዛሬ አንድ አሪፍ እና ጠቃሚ Bot ልጦቅማቹህ።

🔻የቦቱ ጥቅም ለቻናላቹህ ወይም ለጉሩፓቹህ በቀላሉ Member ለመጨመር አሪፍ የተባለ Bot ነው።

Bot Link ፦ https://t.me/refer_king_bot?start=1144535026

🔻አጠቃቀሙ በጣም ቀላል ነዉ
ከታች ያለውን link በመጫን ቦቱን Start በሉ። በመቀጠል ቻናላቸውን በመቀላቀል Done የሚለውን button መጫን ነው።

Bot Link ፦ https://t.me/refer_king_bot?start=1144535026

🔻1 ሰው ስትጋብዙ 20 Point ይሰጣቹሀል። በቀላሉ እስከ 2k Member በዚህ Bot ማግኘት ትችላላችሁ።

💯 @Mame_Tech1 || ማሜ ቴክ 💯
biruk apps You Tube
selam selam wed ye Youtube channel ena telegram channel betsboch addis ye technology megra lemagyet ye YouTube channeln subscribe yaregu
https://t.me/birukapps