Ethio Hackers
872 subscribers
202 photos
36 videos
130 files
279 links
እንኳን ደና ወደ Ethio Hacker ቻናል መጡ

➡️ተወዳጅ አፖች እና ጌሞች
➡️አዳዲስ የቴክኖሎጅ ዜናዎች
➡️የኮምፒውተር ትምህርቶች
➡️ሀኪንግ

በአጠቃላይ ስለ Tech ትምህርቶች ያገኛሉ።

Comment ፦ @All_Comment_Bot
Download Telegram
✳️ Tech News...

🔻ሰላም ውድ የ Ethio Hacker ቤተሰቦች ዛሬ ‼️አዲሱን እና አስደንጋጩን የ YouTube ህጎችን የምናይ ይሆናል።

1⃣፦ Title & Thumbnail

🔻አንደኛው ህግ Title እና Thumbnail ነው። ለምሳሌ እናንተ አንድ Video YouTube ላይ Upload ብታረጉና Title እና Thumbnail አንዳይነት ሆኖ Video ግን ሌላ አይነት ወይ Title ላይ ከፃፋቹት ጋር ምንም አይነት ሀሳብ ከሌለው ቻናላቹህ ሊዘጋ ይችላል።

2⃣፦ Tag

🔻አብዛኛው YouTuber ከእኔም ጨምሮ የታዋቂ YouTuber ስሞችን Tag እናርጋለን። YouTube በአዲሱ ህጉ መሰርት ከዚህ ቡሀላ የታዋቂ ሰዎችን Tag የምናርግ ከሆነ ቻናላችን ሊጎዳ ይችላልደ

3⃣፦ Description

🔻Description ላይ Video የማይገልፅ ፁሁፍ መፋፍ ከፍተኛ ችግር አለው። ምክንያቱም YouTube የተሳሳተ መርጃ ነው በማለት ቻናላችንን ሞኒታይዝ እንዳይሆን ያርገዋል።

4⃣፦ ደጋግሞ ማየት

🔻የራሳቹን Video ደጋግሞ ማየት የገበራቹን Watch Hour ሆለ ይቀንሰዋል። አንዳን ሰዎች አዲስ Email ይከፍቱና Watch Hours እንዲሞላላቸው በሌላ አካውን ቪዲዮውን ደጋግመው ያዩታል ይህ ትልቅ ችግር አለው።ይቀጥላል...

© Mame Tech

🌹
@ethio_hack || ኢትዮ ሀክ 🌹
👍1
✳️ የቻናላችን መውያያ ጉሩፕ (GROUP) ይቀላቀላሉ!

🔻በግሩፑ ውስጥ ስለ ቴክ ፣ ሃኪንግ ፣ አፕሊኬሽን ፣ ጌም ፣ ሶፍትዌር...ያለንን ጥያቄና ሀሳብ በማቅረብ መወያየት እንችላለን!
👇👇👇👇👇👇👇👇👇
https://t.me/joinchat/GB5i44RXbF3B8pUQ
https://t.me/joinchat/GB5i44RXbF3B8pUQ
✳️ Tech News

🔻YouTube Shorts የተባለ የቪዲዮ ማጋሪያ ከቲክቶክ ጋር በመወዳደር ላይ ነው።

🔻የቪዲዮ ማጋሪያ የሆነው ዩቲዩብ ማህበራዊ ሚዲያ ቲክቶክ ለመወዳደር ያዘጋጀው YouTube Short የተባለው Application ከፍተኛ ተጠቃሚ በማግኘት ላይ ነው።

🔻በስማርት ስልክ አገልግሎት የሚሰጠው ይህ የአጭር Video ማጋሪያ አፕልኬሽን በህንድ ብቻ በሙከራ ላይ ሳለ በቀን 3.5 ቢሊየን ዕይታ (View) እያገኘ ነው ተብሏል።

🌹 @ethio_hack || ኢትዮ ሀክ 🌹
✳️ Tech News

🔻ቴሌግራም በአለማችን በ January ወር ብቻ 63 million+ installs በማግኘት በብዙዎች ዘንድ ከፍተኛ ተቀባይነትን እና ተወዳጅነትን ያገኘ app ሆኗል።

🔻እንዲሁም TikTok ተወዳጅነትን አትርፋል። በሀገራችን ክፍያ ባይከፍልም ነገር ግን በኢትዮጵያ ብቻ ከፍተኛ ተጠቃሚ አግኝቷል።

🌹 @ethio_hack || ኢትዮ ሀክ 🌹
✳️Online ስራ መስራት ለምትፈልጉ ይሄን Bot ሞክሩት እኔ ሞክሬው ሰርቷል።

🔻Bot Link ፦ https://telegram.me/ask_anything_ethiopia_bot?start=i1144535026

‼️ማስጠንቀቂያ‼️

🔻ቦቱን Start ስትልቱ Join Channel የሚል ይመጣላቹሀል እሱን ነክታቹህ ቻናሉን Join ማርጋቹን እንዳትርሱ‼️እና ቻናሉን Leave ማለት የለባቹም‼️ ለአንድ ሰው በላካችሁ ቁጥር በየአንዳንዱ ሰው 0.50 ሳንቲም ይከፍላችኋል።

🔻Bot Link ፦ https://telegram.me/ask_anything_ethiopia_bot?start=i1144535026

‼️ስለ ቦቱ ያልገባቹ ነገር ካለ👇
👥@Mame_Tech_Group
🔰x3 Netflix Cracked Accounts🔰

chantelziemer@gmail.com:Chantelz17 | Current plan: Standard | PaymentMethod: PAYPAL

benjaminargov@gmail.com:yellow456123 | Current plan: Premium | PaymentMethod: ITUNES

maryhelentrevino98@gmail.com:#dj08312017 | Current plan: Premium | PaymentMethod: CC
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
🎞Amazing Technologies of the Future

◽️ ለወደፊት ይኖራሉ ተብለው የሚጠበቁ አስደናቂ የቴኬኖሎጂ ፈጠራዎች ቪዲዮ፤ አጠር ያለች ናት ተጋበዙልን።
📌SHARE

🌹 @ethio_hack || ኢትዮ ሀክ 🌹
✳️ Tech News

🔻ለመጀመሪያ ጊዜ 1 Bitcoin ከ 50,500 ዶላር በላይ ተሽጧል። ስለዚህ በአሁን ሰዓት እንደ Bitcoin የሚያዋጣ ስራ የለም።
〽️መሳቅ ይፈልጋሉ በምድር ላይ መሳቅ የማይፈልግ ማን አለ። እንግድያውስ ኑ አንድላይ አብረን እንሳቅ...

♦️Funny Video 🎬
♦️Vine & Prank🤣
♦️TikTok & Likee
♦️Tech News
👍1
✳️ Tech News

🔻Google Map ከአሁን ጀምሮ የፓርኪንግ እና የህዝብ ትራንስፖርት ክፍያን እዛው በአፕሊኬሽን ላይ እንዲከፍሉ የሚያረግ አዲስ አገልግሎት ማዘጋጀቱን Google አስታወቀ።

🌹 @ethio_hack || ኢትዮ ሀክ 🌹
✳️ Tech News

🔻ኢትዮ ቴሌኮም አዲሱን ”4G LTE advanced” የተባለ ፈጣን የኢንተርኔት አገልግሎት በደቡብ ምስራቅ ሪጅን ማስጀመሪያ መርሃ ግብር ይፋ ተደርጓል፡፡

🔻አገልግሎቱ የሞባይል ኢንተርኔት አገልግሎትን በላቀ ፍጥነት መጠቀም የሚያስችል ነው ተብሏል:: ከአንድ አመት በፊት በአዲስ አበባ ከተማ ተግባራዊ ተደርጎ የነበረ ሲሆን በክልል ደረጃ የዛሬው የመጀመሪያ ነው ተብሏል።

🔻ከአዲሰ አበባ ከተማ ውጪ ለመጀመሪያ ጊዜ በደቡብ ምስራቅ ሪጅን ከተሞች በአዳማ፣ ቢሾፍቱ፣ዱከም ፣ሞጆ፣ ገላንና አዋሽ መልካሳ የተጀመረ ነው። ይህ ኤል.ቲ.ኢ ፈጣን የኢንተርኔት አገልግሎት ቀደም ሲል በአካባቢው ከነበሩት የ3ጂ የኢንተርኔት አገልግሎት በጣም ፈጣን መሆኑም ተጠቁሟል። በአዲስ አበባ ከተማ ብቻ የነበረውን የ4ጂ ኤል.ቲ.ኢ አድቫንስድ አገልግሎት በማስፋት በ103 ከተሞች ተደራሽ ለማድረግ መታሰቡን የኢትዮ ቴሌኮም ዋና ስራ አስፈፃሚ ፍሬህይወት ታምሩ ገልፀዋል።

🌹 @ethio_hack || ኢትዮ ሀክ 🌹
✳️ Tech News

🔻Twitter ዛሬ ባስታወቀው መሰረት ህንድ ሶስተኛ ሃገር ሆና የTwitter አዲስ የድምጽ መልዕክት ማስተላለፊያ አገልግሎትን ያካተተ አዲሰ update እንደለቀቀ ተናገረ።

🔻ይህንን update ለማግኘት ህንድ 3ኛው ሀገር ስትሆን በአንደኛ እና በሁለተኛ ደረጃ ብራዚል (Brazil) እና ጃፓን (Japan) ናቸው። ሙከራው ከተሳካ ወደ ሌሎች አገሮችም እንደሚያመጡ ተናግረዋል።

🌹 @ethio_hack || ኢትዮ ሀክ 🌹
✳️ YouTube Subscribers እና Watch Hours ለምትፈልጉ በሙሉ በአነስተኛ ዋጋ የምንሰራ ይሆናል።

🔰Subscribers🔰
 ┄┉┉✽̶»̶̥✿»̶̥✽̶┉┉┄

◈500 Sub - 50 ብር
◈1000 Sub - 80 ብር
◈2000 Sub - 150 ብር
◈3000 Sub - 200 ብር

🔰Watch Hours🔰
 ┄┉┉✽̶»̶̥✿»̶̥✽̶┉┉┄

🛑1000 Subscribe እና 4000 watch Hours በአጭር ጊዜ በ250 ብር ሰርተን ለ Monitaiztion የምናደርስ ይሆናል።

📥Contact " @Official_Yoni " ላይ ማሰራት ትችላላችሁ። ‼️ህግ እና ደምቦች ተፈፃሚነት አላቸው።
✳️ ሰላም Guays እንዴት ናቹህ? ዛሬ አንድ አሪፍ Bot ይዤላቹህ መጥቻለው የቦቱ ስም Arif Betting ይባላል አብዛኞቻቹ ታቁታላቹህ ብይ አስባለው።

🤖Bot Link፦http://t.me/ArifBettingBot?start=ui1657874101

🔻የቦቱ ስራ የእግር ኳስ ጨዋታዎች ላይ በመመደብ እናንተ የመርጣቹት ብድስ ካሸነፍ Coin ይሰጣቹሀል። የሰጣቹን Coin 50 ሲሞላ ወደ ብር መቀየር ትችላላችሁ።

🤖Bot Link፦http://t.me/ArifBettingBot?start=ui1657874101

🔻በአጠቃላይ ቦቱ ልክ እንደ ቤቴንግ (Betting) ነው። እና ስለ ቦቱ ሙሉ መርጃ Start ስትሉት ይነግራቹሀል።
✳️ Tech News

📌የቴስላ ሼር መወደድን ተከትሎ ... ለሳምንታት የአለማችን ቁጥር አንድ ሀብታም የነበረው elon musk... በቴስላ ሼር መቀነስ ምክንያት የአንደኛ ደረጃነቱን መልሶ ለአማዞኑ ጆፍቤዞስ አስረክቧል።

📌ቴስላ 1.5 ቢሊየን ዶላር ቢትኮይን መግዛቱ ለቴስራ ሼር መቀነስ እንደምክንያት ከተጠቀሱት ውስጥ አንዱ ሆናል ።

🌹 @ethio_hack || ኢትዮ ሀክ 🌹
✳️ Tech News

🔻ዩትዩብ ጥራቱን አሻሻለ። የዩቲዩብ አሁን 2160P ማጫዎቻ አምጥቷል ፡፡ የ 4K /2160P/ እስከዛሬ በ iOS ላይ ብቻ ይገኝ ነበር። እናም አሁን የ Android ተጠቃሚዎች በ 4k HDR ውስጥ ቪዲዮዎችን ማየት ይችላሉ፡፡

🔻እስከ አሁን ድረስ የ Android ተጠቃሚዎች ቪዲዮዎችን በ YouTube መተግበሪያ ላይ ማየት የሚችሉት በከፍተኛው 1440p ጥራት ብቻ ነው፡፡

ምንጭ ፦ BBC

🌹 @ethio_hack || ኢትዮ ሀክ 🌹
✳️Ethio Hacker ቤተሰቦች እና ለመላው ጥቁሮች በሙሉ እንኳን ለታላቁ 125ኛው የአድዋ ድል በዓል አደረሳቹ፡፡

🔻ድፍረት ፣ ልባምነት ፣ ዘመናዊነት፣ ቅንነት ፣ አርቆ አሳቢነት ፣ አልገዛም ባይነት ከልብ ሀገር ወዳድነት... ይህ ነው ኢትዮጰያዊነት 💚💛❤️

🌹 @ethio_hack || ኢትዮ ሀክ 🌹
✳️Welcome To This Channel✳️

➡️Android apps📲
➡️IOS app
➡️Pc & Computer app 💻
➡️Software
➡️Mobile Games 🎮
___________________________
https://t.me/joinchat/Utzssl9j3sTunD4Y