Ethio Hackers
872 subscribers
202 photos
36 videos
130 files
279 links
እንኳን ደና ወደ Ethio Hacker ቻናል መጡ

➡️ተወዳጅ አፖች እና ጌሞች
➡️አዳዲስ የቴክኖሎጅ ዜናዎች
➡️የኮምፒውተር ትምህርቶች
➡️ሀኪንግ

በአጠቃላይ ስለ Tech ትምህርቶች ያገኛሉ።

Comment ፦ @All_Comment_Bot
Download Telegram
በስልካችን በቀላሉ WiFi Hack ለማርግ😱 | Mame Tech 2020
_____________________________
https://youtu.be/76yiKxxfyoc
https://youtu.be/76yiKxxfyoc
✳️Online ስራ መስራት ለምትፈልጉ ይሄን Bot ሞክሩት እኔ ሞክሬው ሰርቷል።

🔻Bot Link ፦ https://telegram.me/maseroinsightbot?start=i5fef35c72c10c80adb8e1169

🔻ለአንድ ሰው በላካችሁ ቁጥር፤ በየአንዳንዱ ሰው 0.50 ሳንቲም ይከፍላችኋል። 5 ብር ስትደርሱ ማውጣት ትችላላቹህ።

🔻Bot Link ፦ https://telegram.me/maseroinsightbot?start=i5fef35c72c10c80adb8e1169

‼️ስለ Bot ያልገባቹ ነገር ካለ👇
👥@Mame_Tech_Group
Wps Wpa Tester Premium - Mame app.apk
4.1 MB
✳️ Wps Wpa Tester Premium

🔻 WiFi Hack ለማርግ የሚጠቅም app ነው እንዲሁም በጣም ምርጥ app ነው።

🌹 @ethio_hack || ኢትዮ ሀክ 🌹
✳️ 4.6K (4652) አባላት ያለው ምርጥ ቻናል የሚገዛ INBOX ያናግርኝ።

📢የ Music ቻናል
👀 Best Views
💰ዋጋ በስምምነት
📍 Adama

🔻 ተገናኝቶ የሚጨርስ ወይም ቀድሞ ብሩን ማስተላለፍ የሚችል ያናግርኝ።

📥 Contact Contact 📥
👇👇👇
👤 @People_Is
🤖 @Mame_Tech_Bot
👍1
✳️ የቻናላችን መውያያ ጉሩፕ (GROUP) ይቀላቀላሉ!

🔻በግሩፑ ውስጥ ስለ ቴክ ፣ ሃኪንግ ፣ አፕሊኬሽን ፣ ጌም ፣ ሶፍትዌር...ያለንን ጥያቄና ሀሳብ በማቅረብ መወያየት እንችላለን!
👇👇👇👇👇👇👇👇👇
https://t.me/joinchat/GB5i44RXbF3B8pUQ
https://t.me/joinchat/GB5i44RXbF3B8pUQ
✳️ ለመላው የክርስትና እመነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለብርሃነ ልደቱ በሰላም አደረሳችሁ።መልካም ገና

🌹
@ethio_hack || ኢትዮ ሀክ 🌹
Forwarded from Ethio Hackers via @Qualitymovbot
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
✳️ Tech News...

🔻በቅርቡ ስልካችንን በእየ ሶስት ወሩ ብቻ ቻርጅ ማድረግ ነው የሚጠበቅብን ምክንያቱም ከሰሞኑ ተመራማሪዎች እንድ ነገር ይፋ አድርገዋል።

🔻ተመራማሪዎችም እንዳሉት ከሆነ Magneto Electric Multiferroic ተብሎ የሚጠራ ከአዲስ ቁስ የተገኘ አዲስ የ Smartphone ባትሪ በአንድ ጊዜ በተደረገ ቻርጀ ለሶስት ወር ያህል እንዲቆይ የማድረግ አቅም ያለው ነው ተብሏል።

🌹 @ethio_hack || ኢትዮ ሀክ 🌹
✳️ሰላም ውድ የ Ethio Hacker ቤተሰቦች ዛሬ ስለ ሳይበር ወንጀለኞች አጠር ያለች ማብራሪያ ይዤላቹ መጥቻለው።

🔻የሳይበር ወንጀለኞች በተለያዩ መንገዶች የተለያዩ የሳይበር ጥቃቶችን ይፈፅማሉ። በሀገራችን የሳይበር ጥቃት ከተፈፀመባቸው ድርጅቶች አንዱ Ethio Telecom ነው።

🔻በ2020 በተደረገው ጥናት መሰረት የሳይበር ጥቃት የሚፈፀምበት አንዱ መንገድ የተለያዩ የ Mobile እና የ Computer Virus በማዘጋጀት የተለያዩ ጥቃቶችን በመፈፀም ላይ ይገኛሉ።
ምን አይነት ቫይረሶች ናቸው ለሚለው...

1⃣. Clop Ransomware

🔻ይህ ቫይረስ በጣም አደገኛ ቫይረስ ሲሆን በኮምፒውተራችን ከገባ ቡሀላ የተለያዩ መረጃዎችን በመዝጋት እንዳንጠቀም የሚያደርግ ነው። የተዘጉትን መረጃዎች ማገኘት የምንችለው የሳይበር ጥቃት ፈፃሚዎቹ የሚጠይቁንን ክፍያ ከፈፀምን ቡሀላ ነው። ለምሳሌ በዚህ ቫይረሰ የተጠቁ ድርጅቶች Ethio Telecom ልንጠቅስ እንችላለን።

2⃣ Hidden Ransomware

🔻ይህ ቫይረስ ለየት የሚያደርገው ነገር ቢኖር በEmail የሚላክና በየትኛውም Antivirus ሊታይ የማይችል ቫይረስ ነው። ይህም የተለያዩ መረጃዎችን በመዝጋት እንዳንጠቀም የሚያደርግ ነው። የተዘጉትን መረጃዎች ማገኘት የምንችለው የሳይበር ጥቃት ፈፃሚዎቹ የሚጠይቁንን ክፍያ ከከፈልን ቡሀላ ነው።

3⃣. Zeus Gameover

🔻ይህ ቫይረስ በኮምፕዩተራችን ከገባ ቡሀላ የተለያዩ ሚስጥራዊ መረጃዎችን (Email, Bank account detail Info bla bla) በመስረቅ ለተፈለገው ሰው መረጃዎችን Email የሚያደርግ አደገኛ ቫይረስ ነው።

4⃣. News Malware Attacks

🔻 ይህን ቫይረስ ወደ ኮምፒውተራችሁ እንዲገባ ለማድረግ የሚጠቀሙበት መንገድ አደገኛ ያደርገዋል።

‼️ማሳሰቢያ ‼️

⚠️በ Email የሚላኩ መልዕክቶችን ከማን እንደተላኩ ካላወቁ መልዕክቱን ይጠንቀቁት።

🌹 @ethio_hack || ኢትዮ ሀክ 🌹
✳️ ሰላም ውድ የ Ethio Hacker ቤተሰቦች ስልካችን መጠለፉንና አለመጠለፉን እንዴት ማወቅ እንችላለን?

🔻የሚያዋሩበት ሞባይል ስልክዎ በተለያዩ ምክንያቶች ሊጠለፍብን ይችላል የሚከተሉትን Code ተጭነው ይደውሉና መጠለፍ አለመጠለፋን ያረጋግጡ።

🔻*#21# ብለው ሲደውሉ ፦

1⃣፦ Not forwarding የሚል ምላሽ ከሰጠዎ ስልክዎ አልተጠለፈም ከስጋት ነጻ ነው ማለት ነው።

🔻ወይም *#21# ብለው ሲደውሉ ፦

VOICE: Not Forwarded
DATA: Not Forwarded
SMS:... Not Forwarded
SYNC: Not Forwarded
ASYNC:Not Forwarded
PACKET:Not Forwarded
PAD :Not Forwarded
የሚል መልዕክት ከመጣሎት ስልኮ አልተጠለፈም ማለት ነው።

2⃣፦Forwarding የሚል ምላሽ ከሰጠዎ ግን በእርግጠኛነት ተጠልፎብዎታል ማለት ነው።

🔻ከላይ በተቀመጠው መሰረት ስልኮ ከተጠለፈና ጠለፋውን ለማቆም ፦ የተጠለፈበዎትን ስልክ ለማስቆም እንዲሁም ወደፊት እንዳይጠለፍ ለማድረግ ##002# ብለው ሲደውሉ call forwarding all erased successful ይልዎታል።

🔻አሁን ከስጋት ነፃ ወጡ ማለት ነው። ነገር ግን ይህ Code ሁሉም ስልኮች ላይ ይሰራል ማለት ላይሆን ይችላል። ብቻ መሞከሩ አይከፉም

🌹 @ethio_hack || ኢትዮ ሀክ 🌹
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
✳️ የቴሌግራም ቋሚ ተጠቃሚ ድፍን 500 ሚሊዮን (500 Million) መግባቱን Durov አሳውቋል።

🔻ባለፉት 72 ሰአታት ብቻ 25 ሚሊዮን (25 Million) ሰዎች ቴሌግራምን ተቀላቅለዋል።

🌹 @ethio_hack || ኢትዮ ሀክ 🌹
✳️ Anonymous

🔻 Anonymous የተመሰርተው በአክቲቪስቶች ነው። እና የ Hacking ችሎታቸውን ለፖለቲካ ነክ ነገሮች ነበር የሚጠቀሙት።

🔻Anonymous የተመሰርተው በ 2003 ነበር እስከ 2008 ግን በቀልድ ነበር የሚታወቀው ነገር ግን ከ 4 አመት ቡሀላ የመጀመሪያ ጥቃታቸውን በ Scientology ቸርች ላይ አድርሰዋል። በመቀጠልም KKK የሚባል ጥቁሮችን በማሰቃየት የሚታወቅ የነጭ ዘርኝነት ጉሩፕን Hack ማርግ ችለዋል።

🔻እናም በዚህ አላበቃብ የተለያዩ ድርጅቶችን Hack በማርግ በቢሊዮን የሚቆጠሩ ብሮችን ወደ ኪሳቸው ማስገባት ችለዋል።

🔻Anonymous ብዙ ተከታዮችን ማፍራት ችሏል እንዲሁም በመላው አለም ላይ ታዋቂነትን አትርፈዋል እና አደገኛ Hacker መባል ችለዋል።

🌹 @ethio_hack || ኢትዮ ሀክ 🌹
👍2
✳️ ዛሬ Google በጥብቅ ካስጠነቀቃቸው ነገሮች ውስጥ አንዱን እና ዋነኛውን እናያለን።

🔻Google ካስጠነቀቃቸው ነገሮች ውስጥ አንዱ እና ዋነኛው የ Google አካውንታቺን ለርጅም ጊዜ ካልተጠቀማቹበት Google ራሱ አካውንቱን ሙሉ ለሙሉ እንደሚሰርዝ (Delete) እንደሚያርገው Google ባለፈው ወር አሳውቋል፡፡

🔻ስለዚህ የ Google አካውነታችሁ እንዳይሰረዝ አካውንታችሁን አሁኑኑ መጠቀም በመጀመር አካውነታችሁን Active እንዲሆን ማድረግ ትችላላችሁ፡፡

🔻አካውነታችሁን Active እንዲሆን የተለያዩ ነገሮች መጠቀም ትችላላችሁ። ለምሳሌ፦ በ Gmail (Email) ከጓደኛቹህ ጋ ማውራት ፤ Google Drive ፤ Google Photo እና የመሳሰሉ የ Google አገልግሎቶችን ሊጠቀሙ ይገባል ብሏል Google፡፡

🔻የ Google አካውንታቸው የተሰረዘባቸው ሰዎች ከዚህ በፊት የተለዋዋጧቸው ኢሜሎችም ሆነ ሌሎች ግላዊ መረጃዎች ሙሉ ለሙሉ እንደሚሰርዝ ጎግል አስጠንቅቋል፡፡

🔻ስለዚህ የ Google አካውነታችሁን ግዜው ሳይደርስ አሁኑኑ መጠቀም ጀምሩ።

🌹 @ethio_hack || ኢትዮ ሀክ 🌹
com.cutestudio.pdf.camera.scanner.apks
23.3 MB
✳️ዛሬ አንድ አሪፍ Application ልጠቁማችሁ።

🔻ይህ application PDF Cam Scanner ይባላል፡፡ ይህ አፕሊኬሽን በሞባይል ስልካችሁ ካሜራ አማካኝነት የተለያዩ በጣም ጠቃሚ ዶክመንቶቻችሁን Scan አድርጎ ሶፍት ኮፒ ወደ PDF ፎርማት ለውጦ ያስቀምጥላችኋል፡፡

🔻PDF Cam Scanner አፕሊኬሽን ተጠቃሚ ከሆናችሁ የተለያዩ ጠቃሚ ዶክመንቶቻችሁን በPDF ፎርማት ስልካችሁ ላይ በማስቀመጥ ቤትኛውም ቦታ እና ሰዓት ዶክመንቶቻችሁን ማግኘት ትችላላችሁ፡፡

🌹 @ethio_hack || ኢትዮ ሀክ 🌹
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
✳️ ሰላም ውድ የ Mame Tech ቤተሰቦች በያላቹበት ሰላም ፤ ፍቅር ፤ ጤና ይግጠማቹሁ እያልኩኝ በቅርቡ እንዴት የራሳችንን Website መስራት እንደምንችል በ Video የማሳያቹህ ይሆናል።

🔻እስከዛ ሁላቹም የ YouTube ቻናሌን Subscribe እንዲሁም የደውል ምልክቷል All በማርግ አሪፍ አሪፍ Video ማግኘት ትችላላቹህ።

🔻YouTube Channel Link 🔻
http://youtube.com/channel/UCHCfsvs995QK5NCtvgOeq5w?sub_confirmation=1
እንዴት Website መክፈት እንችላለን 😱 Part 1 || Mame Tech 2020 Subscribe ማርጋቹን እንዳትርሱ።

https://youtu.be/oTQRkC3DHcQ
https://youtu.be/oTQRkC3DHcQ
✳️የፌስቡክ ኩባንያ የቲዊተርና ፤ ኢንስታግራም እና የማህበራዊ ትስስር ገጾች የሳይበር ጥቃት ማስተናገዳቸው ተሰማ

🔻የግዙፉ የማህበራዊ ትስስር ገጽ ፌስቡክ በቲዊተርና የኢንስታግራም የማህበራዊ ትስስር ገጾቹ ለአጭር ጊዜ በመረጃ በርባሪዎች ቁጥጥር ውሎ እንደነበር ተነገረ።

🔻አወርማይን /OurMine/ የተባለው የመረጃ በርባሪዎች ቡድን በኩባንያው የኢንስታግራምና የቲዊተር ገጾች ላይ "ፌስቡክ እራሱ ተሰብሮ ይገባበታል" በማለት ጽሁፍ አስፍሮ እንደነበርም ተጠቁሟል፡፡

🔻የበይነ-መረብ መረጃ ጠላፊ ቡድኑ እንዳለው በፌስቡክ ላይ የሰነዘረው ጥቃት በኢንተርኔት ላይ ያለን ለጥቃት ተጋላጭነት ለማሳየት የተደረገ ሙከራ ነው።

🔻በፈረንጆቹ ጥር ወር ላይም ቡድኑ ተመሳሳይ ድርጊትን በአሜሪካ እግር ኳስ ቡድኖች ገጾች ላይ ፈጽሞ ነበር።
ቡድኑ በፌስቡክ የቲዊተር ገጽ ላይ "ሰላም፤ አወርማይኖች ነን። ፌስቡክ በደህንነት አስተማማኝነት ከትዊተር የተሻለ ቢሆንም ከመሰበር አያመልጥም" የሚል መልዕክትን አስፍሮ ነበር፡፡።

🔻አወርማይን ቀደም ባለው ጊዜ የትልልቅ ተቋማትንና የታዋቂ ግለሰቦች አካውንቶች ላይ ጥቃት በመፈጸም የሚታወቅ መቀመጫው ዱባይ ውስጥ እንደሆነ የሚነገርለት የበይነ-መረብ በርባሪ ቡድን ነው።

🔻ቡድኑ እንደሚለው የሚፈጽማቸው ጥቃቶች በበይነ መረብ ላይ ያለውን ደካማ የደህንነት አጠባበቅን ለማጋለጥ ነው።
አሁን ላይ በመረጃ ጠላፊዎች ተሰብረው የነበሩት የፌስቡክ የማህበራዊ ትስስር ገጾች ወደነበሩበት መመለሳቸው ተገልጿል።

🌹 @ethio_hack || ኢትዮ ሀክ 🌹
👍1
✳️ Tech News...

🔻ሰላም ውድ የ Ethio Hacker ቤተሰቦች ዛሬ ‼️አዲሱን እና አስደንጋጩን የ YouTube ህጎችን የምናይ ይሆናል።

1⃣፦ Title & Thumbnail

🔻አንደኛው ህግ Title እና Thumbnail ነው። ለምሳሌ እናንተ አንድ Video YouTube ላይ Upload ብታረጉና Title እና Thumbnail አንዳይነት ሆኖ Video ግን ሌላ አይነት ወይ Title ላይ ከፃፋቹት ጋር ምንም አይነት ሀሳብ ከሌለው ቻናላቹህ ሊዘጋ ይችላል።

2⃣፦ Tag

🔻አብዛኛው YouTuber ከእኔም ጨምሮ የታዋቂ YouTuber ስሞችን Tag እናርጋለን። YouTube በአዲሱ ህጉ መሰርት ከዚህ ቡሀላ የታዋቂ ሰዎችን Tag የምናርግ ከሆነ ቻናላችን ሊጎዳ ይችላልደ

3⃣፦ Description

🔻Description ላይ Video የማይገልፅ ፁሁፍ መፋፍ ከፍተኛ ችግር አለው። ምክንያቱም YouTube የተሳሳተ መርጃ ነው በማለት ቻናላችንን ሞኒታይዝ እንዳይሆን ያርገዋል።

4⃣፦ ደጋግሞ ማየት

🔻የራሳቹን Video ደጋግሞ ማየት የገበራቹን Watch Hour ሆለ ይቀንሰዋል። አንዳን ሰዎች አዲስ Email ይከፍቱና Watch Hours እንዲሞላላቸው በሌላ አካውን ቪዲዮውን ደጋግመው ያዩታል ይህ ትልቅ ችግር አለው።ይቀጥላል...

© Mame Tech

🌹
@ethio_hack || ኢትዮ ሀክ 🌹
👍1
✳️ የቻናላችን መውያያ ጉሩፕ (GROUP) ይቀላቀላሉ!

🔻በግሩፑ ውስጥ ስለ ቴክ ፣ ሃኪንግ ፣ አፕሊኬሽን ፣ ጌም ፣ ሶፍትዌር...ያለንን ጥያቄና ሀሳብ በማቅረብ መወያየት እንችላለን!
👇👇👇👇👇👇👇👇👇
https://t.me/joinchat/GB5i44RXbF3B8pUQ
https://t.me/joinchat/GB5i44RXbF3B8pUQ