Ethio Hackers
872 subscribers
202 photos
36 videos
130 files
279 links
እንኳን ደና ወደ Ethio Hacker ቻናል መጡ

➡️ተወዳጅ አፖች እና ጌሞች
➡️አዳዲስ የቴክኖሎጅ ዜናዎች
➡️የኮምፒውተር ትምህርቶች
➡️ሀኪንግ

በአጠቃላይ ስለ Tech ትምህርቶች ያገኛሉ።

Comment ፦ @All_Comment_Bot
Download Telegram
Termux - Mame Tech.apks
17.3 MB
💢 Termux app ለምትፈልጉ Update የተደርገ ነው።

🌹 @ethio_hack || ኢትዮ ሀክ 🌹
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
💢 እንዴት ቴሌግራም ሀክ እናርጋለን || How To Hack Telegram By Kali Linux || Mame Tech & Ethio Hacker
👍1
✳️ የቻናላችን መውያያ ጉሩፕ (GROUP) ይቀላቀላሉ!

🔻በግሩፑ ውስጥ ስለ ቴክ ፣ ሃኪንግ ፣ አፕሊኬሽን ፣ ጌም ፣ ሶፍትዌር...ያለንን ጥያቄና ሀሳብ በማቅረብ መወያየት እንችላለን!
👇👇👇👇👇👇👇👇👇
https://t.me/joinchat/GB5i44RXbF3B8pUQ
https://t.me/joinchat/GB5i44RXbF3B8pUQ
ሰላም ውድ የ Ethio Hacker ቤተሰቦች ዛሬ የ Facebook አካውንታቹን Hack እንዳይደርግ ምን ማርግ አለብን የሚለውን እናያለን

🔻በመጀመሪይ ወደ Facebook አካውንታችን እንገባ። በመቀጠል...

➡️setting➡️privacy and security➡️account security➡️Get alert about unrecognized logins.

🔻ይህንን ስንጫን ሶስት ምርጫዎች ይመጡልናል።

✔️Notification
✔️Messanger
✔️Text message

🔻በመቀጠል Text message የሚለውን እንመርጥና ስልክ ቁጥራችንን እናስገባለን።

🔻ሌላ ሰው የፌስቡክ አካውንታችን ለመግባት ሲሞክር ፌስቡክ እራሱ "አንድ ሰው ፌስቡክ አካውንትህ ውስጥ ለመግባት እየሞከረ ነው። አንተ ነህ?" የሚል Text በስልካችሁ ይልክላችኋል። እናንተ ከሆናችሁ"እኔ ነኝ" ትላላችሁ። እናንተ ካልሆናችሁ ደሞ"እኔ አይደለሁም" ስትሉት ፓስወርዳችሁን እንድትቀይሩ ይጠይቃችኋል። አዲስ Password ስትቀይሩ ከዚህ በፊት Login ካደረጋችሁባቸው ሞባይል ስልኮች እና ኮምፒውተሮች ሁሉ Logout ያረግላችኋል።

🌹 @ethio_hack || ኢትዮ ሀክ 🌹
በስልካችን በቀላሉ WiFi Hack ለማርግ😱 | Mame Tech 2020
_____________________________
https://youtu.be/76yiKxxfyoc
https://youtu.be/76yiKxxfyoc
✳️Online ስራ መስራት ለምትፈልጉ ይሄን Bot ሞክሩት እኔ ሞክሬው ሰርቷል።

🔻Bot Link ፦ https://telegram.me/maseroinsightbot?start=i5fef35c72c10c80adb8e1169

🔻ለአንድ ሰው በላካችሁ ቁጥር፤ በየአንዳንዱ ሰው 0.50 ሳንቲም ይከፍላችኋል። 5 ብር ስትደርሱ ማውጣት ትችላላቹህ።

🔻Bot Link ፦ https://telegram.me/maseroinsightbot?start=i5fef35c72c10c80adb8e1169

‼️ስለ Bot ያልገባቹ ነገር ካለ👇
👥@Mame_Tech_Group
Wps Wpa Tester Premium - Mame app.apk
4.1 MB
✳️ Wps Wpa Tester Premium

🔻 WiFi Hack ለማርግ የሚጠቅም app ነው እንዲሁም በጣም ምርጥ app ነው።

🌹 @ethio_hack || ኢትዮ ሀክ 🌹
✳️ 4.6K (4652) አባላት ያለው ምርጥ ቻናል የሚገዛ INBOX ያናግርኝ።

📢የ Music ቻናል
👀 Best Views
💰ዋጋ በስምምነት
📍 Adama

🔻 ተገናኝቶ የሚጨርስ ወይም ቀድሞ ብሩን ማስተላለፍ የሚችል ያናግርኝ።

📥 Contact Contact 📥
👇👇👇
👤 @People_Is
🤖 @Mame_Tech_Bot
👍1
✳️ የቻናላችን መውያያ ጉሩፕ (GROUP) ይቀላቀላሉ!

🔻በግሩፑ ውስጥ ስለ ቴክ ፣ ሃኪንግ ፣ አፕሊኬሽን ፣ ጌም ፣ ሶፍትዌር...ያለንን ጥያቄና ሀሳብ በማቅረብ መወያየት እንችላለን!
👇👇👇👇👇👇👇👇👇
https://t.me/joinchat/GB5i44RXbF3B8pUQ
https://t.me/joinchat/GB5i44RXbF3B8pUQ
✳️ ለመላው የክርስትና እመነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለብርሃነ ልደቱ በሰላም አደረሳችሁ።መልካም ገና

🌹
@ethio_hack || ኢትዮ ሀክ 🌹
Forwarded from Ethio Hackers via @Qualitymovbot
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
✳️ Tech News...

🔻በቅርቡ ስልካችንን በእየ ሶስት ወሩ ብቻ ቻርጅ ማድረግ ነው የሚጠበቅብን ምክንያቱም ከሰሞኑ ተመራማሪዎች እንድ ነገር ይፋ አድርገዋል።

🔻ተመራማሪዎችም እንዳሉት ከሆነ Magneto Electric Multiferroic ተብሎ የሚጠራ ከአዲስ ቁስ የተገኘ አዲስ የ Smartphone ባትሪ በአንድ ጊዜ በተደረገ ቻርጀ ለሶስት ወር ያህል እንዲቆይ የማድረግ አቅም ያለው ነው ተብሏል።

🌹 @ethio_hack || ኢትዮ ሀክ 🌹
✳️ሰላም ውድ የ Ethio Hacker ቤተሰቦች ዛሬ ስለ ሳይበር ወንጀለኞች አጠር ያለች ማብራሪያ ይዤላቹ መጥቻለው።

🔻የሳይበር ወንጀለኞች በተለያዩ መንገዶች የተለያዩ የሳይበር ጥቃቶችን ይፈፅማሉ። በሀገራችን የሳይበር ጥቃት ከተፈፀመባቸው ድርጅቶች አንዱ Ethio Telecom ነው።

🔻በ2020 በተደረገው ጥናት መሰረት የሳይበር ጥቃት የሚፈፀምበት አንዱ መንገድ የተለያዩ የ Mobile እና የ Computer Virus በማዘጋጀት የተለያዩ ጥቃቶችን በመፈፀም ላይ ይገኛሉ።
ምን አይነት ቫይረሶች ናቸው ለሚለው...

1⃣. Clop Ransomware

🔻ይህ ቫይረስ በጣም አደገኛ ቫይረስ ሲሆን በኮምፒውተራችን ከገባ ቡሀላ የተለያዩ መረጃዎችን በመዝጋት እንዳንጠቀም የሚያደርግ ነው። የተዘጉትን መረጃዎች ማገኘት የምንችለው የሳይበር ጥቃት ፈፃሚዎቹ የሚጠይቁንን ክፍያ ከፈፀምን ቡሀላ ነው። ለምሳሌ በዚህ ቫይረሰ የተጠቁ ድርጅቶች Ethio Telecom ልንጠቅስ እንችላለን።

2⃣ Hidden Ransomware

🔻ይህ ቫይረስ ለየት የሚያደርገው ነገር ቢኖር በEmail የሚላክና በየትኛውም Antivirus ሊታይ የማይችል ቫይረስ ነው። ይህም የተለያዩ መረጃዎችን በመዝጋት እንዳንጠቀም የሚያደርግ ነው። የተዘጉትን መረጃዎች ማገኘት የምንችለው የሳይበር ጥቃት ፈፃሚዎቹ የሚጠይቁንን ክፍያ ከከፈልን ቡሀላ ነው።

3⃣. Zeus Gameover

🔻ይህ ቫይረስ በኮምፕዩተራችን ከገባ ቡሀላ የተለያዩ ሚስጥራዊ መረጃዎችን (Email, Bank account detail Info bla bla) በመስረቅ ለተፈለገው ሰው መረጃዎችን Email የሚያደርግ አደገኛ ቫይረስ ነው።

4⃣. News Malware Attacks

🔻 ይህን ቫይረስ ወደ ኮምፒውተራችሁ እንዲገባ ለማድረግ የሚጠቀሙበት መንገድ አደገኛ ያደርገዋል።

‼️ማሳሰቢያ ‼️

⚠️በ Email የሚላኩ መልዕክቶችን ከማን እንደተላኩ ካላወቁ መልዕክቱን ይጠንቀቁት።

🌹 @ethio_hack || ኢትዮ ሀክ 🌹
✳️ ሰላም ውድ የ Ethio Hacker ቤተሰቦች ስልካችን መጠለፉንና አለመጠለፉን እንዴት ማወቅ እንችላለን?

🔻የሚያዋሩበት ሞባይል ስልክዎ በተለያዩ ምክንያቶች ሊጠለፍብን ይችላል የሚከተሉትን Code ተጭነው ይደውሉና መጠለፍ አለመጠለፋን ያረጋግጡ።

🔻*#21# ብለው ሲደውሉ ፦

1⃣፦ Not forwarding የሚል ምላሽ ከሰጠዎ ስልክዎ አልተጠለፈም ከስጋት ነጻ ነው ማለት ነው።

🔻ወይም *#21# ብለው ሲደውሉ ፦

VOICE: Not Forwarded
DATA: Not Forwarded
SMS:... Not Forwarded
SYNC: Not Forwarded
ASYNC:Not Forwarded
PACKET:Not Forwarded
PAD :Not Forwarded
የሚል መልዕክት ከመጣሎት ስልኮ አልተጠለፈም ማለት ነው።

2⃣፦Forwarding የሚል ምላሽ ከሰጠዎ ግን በእርግጠኛነት ተጠልፎብዎታል ማለት ነው።

🔻ከላይ በተቀመጠው መሰረት ስልኮ ከተጠለፈና ጠለፋውን ለማቆም ፦ የተጠለፈበዎትን ስልክ ለማስቆም እንዲሁም ወደፊት እንዳይጠለፍ ለማድረግ ##002# ብለው ሲደውሉ call forwarding all erased successful ይልዎታል።

🔻አሁን ከስጋት ነፃ ወጡ ማለት ነው። ነገር ግን ይህ Code ሁሉም ስልኮች ላይ ይሰራል ማለት ላይሆን ይችላል። ብቻ መሞከሩ አይከፉም

🌹 @ethio_hack || ኢትዮ ሀክ 🌹
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
✳️ የቴሌግራም ቋሚ ተጠቃሚ ድፍን 500 ሚሊዮን (500 Million) መግባቱን Durov አሳውቋል።

🔻ባለፉት 72 ሰአታት ብቻ 25 ሚሊዮን (25 Million) ሰዎች ቴሌግራምን ተቀላቅለዋል።

🌹 @ethio_hack || ኢትዮ ሀክ 🌹
✳️ Anonymous

🔻 Anonymous የተመሰርተው በአክቲቪስቶች ነው። እና የ Hacking ችሎታቸውን ለፖለቲካ ነክ ነገሮች ነበር የሚጠቀሙት።

🔻Anonymous የተመሰርተው በ 2003 ነበር እስከ 2008 ግን በቀልድ ነበር የሚታወቀው ነገር ግን ከ 4 አመት ቡሀላ የመጀመሪያ ጥቃታቸውን በ Scientology ቸርች ላይ አድርሰዋል። በመቀጠልም KKK የሚባል ጥቁሮችን በማሰቃየት የሚታወቅ የነጭ ዘርኝነት ጉሩፕን Hack ማርግ ችለዋል።

🔻እናም በዚህ አላበቃብ የተለያዩ ድርጅቶችን Hack በማርግ በቢሊዮን የሚቆጠሩ ብሮችን ወደ ኪሳቸው ማስገባት ችለዋል።

🔻Anonymous ብዙ ተከታዮችን ማፍራት ችሏል እንዲሁም በመላው አለም ላይ ታዋቂነትን አትርፈዋል እና አደገኛ Hacker መባል ችለዋል።

🌹 @ethio_hack || ኢትዮ ሀክ 🌹
👍2
✳️ ዛሬ Google በጥብቅ ካስጠነቀቃቸው ነገሮች ውስጥ አንዱን እና ዋነኛውን እናያለን።

🔻Google ካስጠነቀቃቸው ነገሮች ውስጥ አንዱ እና ዋነኛው የ Google አካውንታቺን ለርጅም ጊዜ ካልተጠቀማቹበት Google ራሱ አካውንቱን ሙሉ ለሙሉ እንደሚሰርዝ (Delete) እንደሚያርገው Google ባለፈው ወር አሳውቋል፡፡

🔻ስለዚህ የ Google አካውነታችሁ እንዳይሰረዝ አካውንታችሁን አሁኑኑ መጠቀም በመጀመር አካውነታችሁን Active እንዲሆን ማድረግ ትችላላችሁ፡፡

🔻አካውነታችሁን Active እንዲሆን የተለያዩ ነገሮች መጠቀም ትችላላችሁ። ለምሳሌ፦ በ Gmail (Email) ከጓደኛቹህ ጋ ማውራት ፤ Google Drive ፤ Google Photo እና የመሳሰሉ የ Google አገልግሎቶችን ሊጠቀሙ ይገባል ብሏል Google፡፡

🔻የ Google አካውንታቸው የተሰረዘባቸው ሰዎች ከዚህ በፊት የተለዋዋጧቸው ኢሜሎችም ሆነ ሌሎች ግላዊ መረጃዎች ሙሉ ለሙሉ እንደሚሰርዝ ጎግል አስጠንቅቋል፡፡

🔻ስለዚህ የ Google አካውነታችሁን ግዜው ሳይደርስ አሁኑኑ መጠቀም ጀምሩ።

🌹 @ethio_hack || ኢትዮ ሀክ 🌹
com.cutestudio.pdf.camera.scanner.apks
23.3 MB
✳️ዛሬ አንድ አሪፍ Application ልጠቁማችሁ።

🔻ይህ application PDF Cam Scanner ይባላል፡፡ ይህ አፕሊኬሽን በሞባይል ስልካችሁ ካሜራ አማካኝነት የተለያዩ በጣም ጠቃሚ ዶክመንቶቻችሁን Scan አድርጎ ሶፍት ኮፒ ወደ PDF ፎርማት ለውጦ ያስቀምጥላችኋል፡፡

🔻PDF Cam Scanner አፕሊኬሽን ተጠቃሚ ከሆናችሁ የተለያዩ ጠቃሚ ዶክመንቶቻችሁን በPDF ፎርማት ስልካችሁ ላይ በማስቀመጥ ቤትኛውም ቦታ እና ሰዓት ዶክመንቶቻችሁን ማግኘት ትችላላችሁ፡፡

🌹 @ethio_hack || ኢትዮ ሀክ 🌹
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM