Ethio🇪🇹 Fixed Bet
5 subscribers
11 photos
3 links
Let's win together$$$$
Download Telegram
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
Today's ticket
Forwarded from Ethio Smart Coupon
Point ምትስበስቡት በዝህ መንገድ ነው
Forwarded from Ethio Smart Coupon
Complete Today Task 👇

100 points = $5 USDT
200 points = $10 USDT

Join: https://t.me/+hPGU6A2LvhUyMzZl
Comment : #Detrade

Payment Verify GoGo
Forwarded from ህንድ ፊልም በትርጉም (Flink)
የተመረጡ ምርጥ ፊልሞች

@Hindi_Amharic @Hindi_Amharic
Forwarded from System
🍀 የሳምንቱን ቀን ሰኞን በእድል ይጀምሩ! 💫
🎯 ከበሽ ቢንጎ ጋር ይጫወቱ፣ ዕድልዎን ይፈቱ! 🎮💰
Another victory
The game has been started
Forwarded from Rango Dezert
Gobezoch aman new
Forwarded from Rango Dezert
Addis neger bekerbu tibkugn
Forwarded from Ethio Smart Coupon
የሆነን ሰው ይጠቅመዋል ብዬ ነው ከተመቻችሁ በReaction አሳውቁኝ

⛪️ ተውጠህም ቢሆን ተስፋ አትቁረጥ!

ዛሬ የምናወራው ስለ አንድ ድንቅ ሰው ነው። ይህ ሰው የዓለማችን ቢሊየነር ከመሆኑ በፊት፣ ከልጁ ጋር በባቡር ጣቢያ የሽንት ቤት ወለል ላይ ያድር ነበር።

⚡️ስሙ፦ ክሪስ ጋርድነር (Chris Gardner) ይባላል።
📉 የወደቀበት የታችኛው ወለል፦
ሚስቱ ጥላው ሄደች።
የቤት ኪራይ መክፈል አቅቶት ከቤቱ ተባረረ።
ከትንሽ ልጁ ጋር ጎዳና ላይ ወደቀ።
ማታ ማታ የሚተኙበት ቦታ ሲያጡ፣ የባቡር ጣቢያ ሽንት ቤት ውስጥ ገብተው በሩን ዘግተው ያድሩ ነበር። ልጁን እቅፉ ውስጥ አድርጎ፣ በሩን በእግሩ ደግፎ እያለቀሰ ያደረባቸው ምሽቶች ብዙ ናቸው።

🔥 የተስፋው ጥንካሬ፦
ክሪስ አንድ ነገር ያምን ነበር፦ "ይህ ድህነት ሁኔታዬ እንጂ ማንነቴ አይደለም!" በቀን ውስጥ ያለ ክፍያ (Free Internship) በአንድ ትልቅ ኩባንያ ውስጥ ይሰራ ነበር። አብረውት የሚሰሩት ሰዎች እሱ ማታ ማታ ጎዳና ላይ እንደሚያድር አያውቁም ነበር። በቀን ስቶክ ገበያውን ያጠናል፣ ማታ ደግሞ ልጁን ይዞ መጠለያ ፍለጋ ይሮጣል።

🏆 ውጤቱ፦
ክሪስ በዛ አስከፊ ጨለማ ውስጥ ሆኖ ተስፋ ባለመቁረጡ፣ በስራው ተሸለመ። ቆይቶም የራሱን ኩባንያ አቋቋመ። ዛሬ ክሪስ ጋርድነር፦
የቢሊዮን ዶላር ሀብት ባለቤት ነው!
ታሪኩ በታዋቂው "The Pursuit of Happyness" ፊልም ላይ ተሰርቶ ዓለምን አስገርሟል።

💡 ከዚህ ታሪክ የምንማረው፦
ሁኔታዎች ሊውጡህ ይችላሉ፣ ሰዎች ጀርባ ሊሰጡህ ይችላሉ፣ ምናልባትም ዛሬ "መውጫ የሌለው ጨለማ" ውስጥ ትመስል ይሆናል። ነገር ግን ክሪስ ጋርድነር እንዳለው፦
"ማንም ሰው 'አትችልም' እንዲልህ አትፍቀድ !!!

አንተም ተስፋ አትቁረጥ! የዛሬው ውድቀትህ የነገው ስኬትህ መነሻ ነው። 🥰🥰
Forwarded from THE BETTING EDGE
B4XFDN

Forwarded from 4-3-3 ስፖርት በኢትዮጵያ (𝐌𝐫.Ʀᴏʙᴀ)
አሊሰን ቤከር በሊቨርፑል ማልያ 250 ኛ ጨዋታውን በሊጉ መከወን ችሏል 🔥

@Bisrat_Sport_433et @Bisrat_Sport_433et
Forwarded from 4-3-3 ስፖርት በኢትዮጵያ (𝐌𝐫.Ʀᴏʙᴀ)
የኢትዮጵያ ሴቶች ፕሪምየር ሊግ የሁለተኛ ዙር ውድድር የካቲት 7 እንደሚጀምር አስቀድሞ ተገልጾ የነበረ ቢሆንም....

የቀን ለውጥ ማድረግ አስፈላጊ ሆኖ በመገኘቱ ከየካቲት 14 ጀምሮ በአበበ ቢቂላ ስታዲየም እንደሚካሄድ የውድድር ዳይሬክቶሬት አስታውቋል።

@Bisrat_sport_433et @Bisrat_sport_433et