መኖር እና መሞት የሰው ልጅ አይቀሬ እጣፈንታ ቢሆንም አላማ ያላቸው ሰዎች መኖራቸውን የሚያረጋግጡት በእስትንፋሳቸው ሳይሆን ለማህበረሰቡ በሚያበረክቱት የመልካም ስራ ውጤት ነው።
📚ከቡስካ በስተጀርባ📚
ደራሲ _ፍቅረማርቆስ ደስታ
share 🔗 @ethio_fiction
📚ከቡስካ በስተጀርባ📚
ደራሲ _ፍቅረማርቆስ ደስታ
share 🔗 @ethio_fiction
ፍቅር ስለሌላው እንጂ ስለራስ ማሰብ አይደለም።ራስን ስለሌላ ሰው ደስታ መስጠት እንጂ ሌላውን ሰው በግድ የራስ ስለማድረግ አይደለም።
📖ሌላ ሰው📖
ዶ/ር ምህረት ደበበ
share🔗 @ethio_fiction
📖ሌላ ሰው📖
ዶ/ር ምህረት ደበበ
share🔗 @ethio_fiction
መከረኞች - Les Misérables (ትርጉም).PDF
29.3 MB
መከረኞች (les Misérables)
✍Victor Hugo
ትርጉም:- ክቡር ዶ/ር ሳህለስላሴ ብርሀነማርያም
═════════════
#share 🔗 @ethio_fiction
✍Victor Hugo
ትርጉም:- ክቡር ዶ/ር ሳህለስላሴ ብርሀነማርያም
"Les Misérables" በቪክቶር ሁጎ የተጻፈ ታዋቂ ልቦለድ ሲሆን ለመጀመሪያ ጊዜ የታተመው በ1862 ነው። ከፈረንሳይ ስነ-ጽሁፍ ስራዎች መካከል አንዱ ተደርጎ የሚወሰደው እና በታዋቂው ባህል ላይ ከፍተኛ ተጽዕኖ ያሳደረ ነው።
ታሪኩ የተቀናበረው በ19ኛው ክፍለ ዘመን ፈረንሳይ ሲሆን የበርካታ ገፀ-ባህሪያትን ህይወት ነው የሚከታተለው፣ ልብ ወለዱ ስለ ፍትህ፣ ፍቅር፣ መስዋዕትነት እና የሰው ልጅ ሁኔታ ጭብጦችን ይዳስሳል። ከዚህም በተጨማሪ በጊዜው በነበሩት ማህበራዊ እና ፖለቲካዊ ጉዳዮች ላይ ድህነትን፣ እኩልነትን እና የማህበራዊ ፍትህን ትግልን ያጠቃልላል።
"Les Misérables" በበርካታ የመድረክ ሙዚቃዎች፣ ፊልሞች እና የቴሌቭዥን ተከታታዮች ተሰርቷል፣ ይህም ታሪኩን እና ጭብጡን ይበልጥ ታዋቂ እንዲሆን አድርጓል። በአስደናቂ ትረካው እና የሰውን መንፈስ ጊዜ በማይሽረው ፍለጋ በዓለም ዙሪያ ተመልካቾችን መማረኩን ቀጥሏል።
═════════════
#share 🔗 @ethio_fiction
ሕያው ስንብት....⚰
📜
ጣፍጦን የምንበላው ፍቅር ያሸተበት
ቤታችን ነበር ሀሴት የሞላበት።
ዛሬ አትታዘቢኝ ብሰጥሽም ጀርባ፣
ፊትሽም ቢታየኝ ነው ተሸፍኖ በእንባ፤
ያሳመርኩት ፀጉርሽ ያስዋብኩት ከፍክፌ
በሻሽ ተሸፍኖ ባየው ተሸንፌ፣
ገላዬን ደበቅሁሽ በሳጥን ቆልፌ፤
ደስታሽን ነው እንጂ ሐዘንሽን የሚያይ፣
ጉልበት አላገኘም ተይው እንለያይ 🥹
▭▭▭▭▭▭▭▭
👨💻 Shar ➡ @ethio_fiction
📜
ጣፍጦን የምንበላው ፍቅር ያሸተበት
ቤታችን ነበር ሀሴት የሞላበት።
ዛሬ አትታዘቢኝ ብሰጥሽም ጀርባ፣
ፊትሽም ቢታየኝ ነው ተሸፍኖ በእንባ፤
ያሳመርኩት ፀጉርሽ ያስዋብኩት ከፍክፌ
በሻሽ ተሸፍኖ ባየው ተሸንፌ፣
ገላዬን ደበቅሁሽ በሳጥን ቆልፌ፤
ደስታሽን ነው እንጂ ሐዘንሽን የሚያይ፣
ጉልበት አላገኘም ተይው እንለያይ 🥹
▭▭▭▭▭▭▭▭
👨💻 Shar ➡ @ethio_fiction
በወንጀል ምርመራ ድርሰቶቿ የዘመኑ ቁንጮ በሆነችው ኢንግሊዛዊት ደራሲ የተፃፈ ድንቅ መፅሐፍ።
📚ጃኩሊን📚
አጋታ ክርስቲ
ተርጓሚ አብይ ደምሴ
@ethio_fiction
📚ጃኩሊን📚
አጋታ ክርስቲ
ተርጓሚ አብይ ደምሴ
@ethio_fiction
በመፈላሰፍ እና በገዛ ጭንቅላትህ ውስጥ ተደብቀህ ባለፈው ዘመንህ ላጣሀቸው የልብ ተጣማሪዎች እና የህይወት ትርጉሞች ብቸኛው መልስ ልብህን በድፍረት ሰተህ ልባቸውን በፍቅር የምትቀበላቸው ሌሎች ሰዎች ናቸው።
📖የተቆለፈበት ቁልፍ📖
ደራሲ _ዶ/ር ምህረት ደበበ
share 🔗 @ethio_fiction
📖የተቆለፈበት ቁልፍ📖
ደራሲ _ዶ/ር ምህረት ደበበ
share 🔗 @ethio_fiction
#ኢትዮጵያ እንኳን ደስ አለን❤️
#የሴቶች_ማራቶን
1. አማኔ በሪሶ
2. ጎተይቶም ገብረስላሴ
ያለምዘርፍ የኃላው በሞሮኮ አትሌት ተቀድማ 4ኛ ደረጃን ይዛ አጠናቃለች።
#share ----> @ethio_fiction
#የሴቶች_ማራቶን
1. አማኔ በሪሶ
2. ጎተይቶም ገብረስላሴ
ያለምዘርፍ የኃላው በሞሮኮ አትሌት ተቀድማ 4ኛ ደረጃን ይዛ አጠናቃለች።
#share ----> @ethio_fiction
#ርዕስ:- ምናልባት
... ጊዜው አለፈና ፣
የሌሊቱ እይታ፣
ፀሀይ ደምቃ ወጣች ፣
ጨረቃን ተክታ ...፤
እኔም በተራዬ
ተነስቼ ካ'ልጋ፣
ደፋ ቀና ልበል
የጨለመው ህይወቴ
ምናልባት ከነጋ ...:: 😒
#share 🔗 @ethio_fiction
... ጊዜው አለፈና ፣
የሌሊቱ እይታ፣
ፀሀይ ደምቃ ወጣች ፣
ጨረቃን ተክታ ...፤
እኔም በተራዬ
ተነስቼ ካ'ልጋ፣
ደፋ ቀና ልበል
የጨለመው ህይወቴ
ምናልባት ከነጋ ...:: 😒
#share 🔗 @ethio_fiction
እንግዲህ 5ታችንም እዚህ ክፍል ውስጥ እንገኛለን።አንዳችን ገዳይ ነን ማለት ነው።
📚 ስውሯ ገዳይ📚
በአጋታ ክርስቲ
ተርጓሚ_አለም በቀለ
share📯 @ethio_fiction
📚 ስውሯ ገዳይ📚
በአጋታ ክርስቲ
ተርጓሚ_አለም በቀለ
share📯 @ethio_fiction