ኢትዮ ፈገግታ
91.6K subscribers
408 photos
237 videos
1 file
335 links
★ ሰውን ማዝናናትን ስራው ያደረገና ሰዎችን በማሳቅ የተጨበጨበለት ብቸኛው ቻናል°👏

° የተመረጡ ቀልዶችን እንደወረዱ ያገኛሉ°
🙌በቻናላችን ውስጥ🙌

✏️(በዋነኝነት) ቀልዶችን
✏️| አስገራሚ እውነታዎችን
✏️( የ ፍቅር ታረኮች
✏️ማራኪ ግጥሞችን። ያገኛሉ🤗
PROMOTION

@dailypromoter1
Download Telegram
#አስተማሪው ማነዉ እስቲ ጎበዝ ለሊት ለሊት የሚነሳ?ሲል.. አንተ እጅህን አዉጥተህ..ለስንት ሰዓት ታጠናለህ? ሲልህ
.
እረ እኔ ሽንቴን ልሸና ነዉ😂😂
እሷ፦ እስኪ አንብበኸው ያስለቀሰህ መፅሐፍ ካለ ጠቁመኝ ማንበብ ፈልጌ
ነው
.
.
.
.
እኔ፦ Maths,Physics,Chemistry.. 😭😭😂
😂Eat me for you...  ይብላኝ ላንቺ
😒Not knowing stiming ለማያውቅሽ ታጠኚ
🤣You eat my intestine አንጀቴን በላሽው
😶Lion come old flies playing አንበሳ ሲያረጅ የዝንብ መጫወቻ ይሆናል

🗣ተርጓሚ መሃመድ ምትኩ 😂😂😂😅
አንድ ትልቅ ሰውዬ ቅድም ሰፍር ውስጥ ጠርቶኝ ልጄ ጥሩ ምግብ ቤት ነገረኝ እስኪ ምሳ ለመብላትፈልጌ ነበር ሲሉኝ ...

#ለምን_አሮን_አይበሉም ስላቸው በያዙት ከዘራ ማጋጭላዬን አወለቁልኝ።

አሮን እኮ እኛ ሰፈር የሚገኝ አሪፍ ምግብ ቤት ነው
😭
ዘበኛው & ዶክተር👨‍⚕️

በአንድ ክሊኒክ ውስጥ ዶክተሩ ለምሳ
ይወጣና ለዘበኛው ያስጠብቀዋል!

ዶክተሩ: ታካሚ ከመጣ ትንሽ ጠብቁ ዶክተሩ ይመጣል በላቸው (ዶክተሩ እንደ ቀልድ) የምትቸለውንም አስተናግድ!
ዘበኛው: እሺ !
ከ 1 ሰአት በኃላ.........
ዶክተሩ: ሰው መጥቶ ነበር ?

ዘበኛው: አዎ አንዱ ራስ ምታት አሞኝ ነው
ሲል (parastamol) ሰጠሁት!
ዶክተሩ: ጎበዝ ሌላስ ?
ዘበኛው: አንዷ መጥታ እየሮጠች አልጋው ላይ ተኛች!
ዶክተሩ: ከዛስ (በድንጋጤ እያየው......)
ዘበኛው: ከዛ...... ሙሉ ልብሷን አውልቃ ለ15 አመት አንድም ቀን ወንድ አይቼ አላውቅም አለችኝ!
ዶክተሩ: ከዛስ (አሁንም በድንጋጤ እያየው..)
ዘበኛው: ያው ለ15 አመት አንድም ቀን ወንድ አይታ ስለማታውቅ

አይኗ ላይ የአይን ጠብታ አደረኩላት!

ወንዶች በዘበኛው ቦታ ብትሆኑ ምን ታደርጋላችሁ ?
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
🥴ፈጣርዬ ሆይ በህልምህ ነው በለኝ!🧑‍🦲

Look👀 ያን የመሰለ ሸበላ ፀጉሬን🧑‍🦱
በገዛ Father እና በአንድት የት/ቤት Director ምክንያት የተቆረጥኩት በህልምህ ነው በለኝ።🤲🥹

🤔እኔን እኮ የገረመኝ እኔ ፀጉሬን ተቆርጨ
እነርሱ ምን እንደምያገኙ እኮ ነው!🧐

🙁ለማንኛውም ብዙም ደስ አይበላቸው!😏🤨
በቅርቡ ስለምያድግ💇‍♂
ብሄራዊ ውሸት🇪🇹


ከቤት ሳይወጡ ደርሻለሁ😭

#ከንቱ ዓለም🤧😁
#የድሮ ወንድ እኮ የዋህ ነበር የበግ ጥብስ ጋብዞም "በላሽው አንጀቴን በላሽው…" እያለ ነበር የሚዘፍነው😍
#የዘንድሮው የሀያ ብር በቆሎ ጥብስ ጋብዞ "ትብላው ብሬን…" ይላል😂😁😁
Dear የሰፈር ሰዎች ሆይ.

አብሮ እሚሄድ ሁሉ ፍቅረኛ አደለም😐

😜😆😂
የወንዶች እሮሮ በቀልድ

ባል ከሚስቱ ጋር መርካቶ ሄዶ ሁለቱ የተለያየ ሱቅ ገብተው ተጠፋፉ።

ቢቸግረው አንድዋን ቆንጆ ልጅ ያስቆምና ..."ሚስቴ ስለጠፋችብኝ በናትሽ ትንሽ ግዜ አብረሺኝ ሁኚ"...

"እንዴ? ለምን?" ብትለው...





"ሁል ግዜ ከቆንጆ ሴት ጋር ከሆንኩ ፣ከየትመጣች ሳትባል ነው ብቅ የምትለው" 😂😂
No One ፈተና ላይ ቀለሜው ሰርቶ እስኪጨርስ
.
.
.
.
አብዛኛው ተማሪ ስሙን በዲዛይን እየፃፈ ነው ሚጠብቀው😕😂😂
እስኪ ለፈገግታ 😂     

              ተማሪ እያለው ነው እና አንድ ጊዜ ፍሪ ፔሬድ ላይ ክላስ ተማሪዎች በ ወሬ ክፍሉን ብጥብጥ ስናደርግ አንድ ዘበኛ
ሰማና ወደ ክላሳችን መጣ :-
💂ዘበኛው :- ክፍለ ጊዜያቹ ምንድነው?
👨‍🏫ተማሪ :- ፍሪ ነን
💂‍♀ዘበኛው :- በሉ የ ፕሪ ደብተራቹን አውጡና አኒቡ
👨‍🏫ተማሪ :- kakaka...😂😂
💂ዘበኛው :- ማነው የሳቄው?🤨
ተማሪ :- ክላሱ
ዘበኛው ;በል ኪላሱ ደብተሪህን ዪዜ ዉጣ!😡
ተማሪ:- kakakakaka....😂........🤣

😂😂
.
እሱ፦ሀይ ማሬ
.
እሷ፦ሀይ ሸበለው
.
እሱ፦ባለፈው ያልኩሽን ምን አረግሽ?
.
እሷ፦ምኑን?
.
እሱ፦ስለጋብቻ....
.
እሷ፦እእእእ...ምርጫዬ አንተ ነክ ግን ድሀ ነክ። ድሀ ከማገባ ደሞ ቤቴን ዘግቼ እየጻምኩ እየጸለይኩ ብኖር ይሻለኛል
.
እሱ፦ሰው ሀገር ሄጄም ቢሆን አኖርሻለሁ ከዛ የሆነ ነገር እከፍትልሽና ትሰሪያለሽ
.
እሷ፦ምን ልትከፍትልኝ አሰብክ ማሬ?
.
እሱ፦facebook
.
እሷ፦ቀለድክ ማለት ነው?
.
እሱ፦በቁም ነገር ውጪ ሀገር ሄጄ እየሰራሁ እልክልሻለሁ
.
እሷ፦ምንድነው ምትልክልኝ
.
.
.
.
.
.
.
.
.
.
እሱ፦friend request



Like ማንንም ብር  አይበላም
አረ 😆😊😝ለይኩ ተው
ለቅሶ ቤት ሄድ ሄድኩና...

እንባዬ ደርቆብኝ  : ለማልቀስ ስቸገር

በድንገት ትዝ አለኝ  : ያደረግሺኝ ነገር

ትውስ ያለኝ ጊዜ : የሰራሺኝ ስራ

አልቅሼ አላለቀስኩ : ሳለዝን በሟቹ

ድሮም ያንቺ ፍቅር : ለሀዘን ነው ምቹ

     
ላይክ  ማንን ገደለ....😂😂😂😂😂
#ባል ... እቤት ሲገባ ሚስቱን እወድሻለው አላት ድንግጥ ብላ እረ ዛሬ ምን ወረደ ተሳስቶ ነው እወድሻለው ያለኝ ወይስ ሌላ ሰው መስየው ነው ?
               ተገርማ እያሰበችው .... 🤔
በድጋሚ ግንባርዋን ሳማት ... በመገረም ሆና ምን ተገኝ ዛሬ ብላ ጠየቀችው ......?

#ባልም... ዛሬ ቤተክርስቲያን ሄጄ በጣም የሚገርም ስብከት ሰማው ተማርኩኝ አላት...

#ሚስትም... ባልዋን የለወጠውን ቃል ፍቅሩን ገላጭ ያረገውን ስብከት ለመስማት እየጓጓች ምን ተማርክ ? ... ብላ ጠየቀች ?

#ባልም ጠላቶቻቹን እንደራሳቹ ውደዱ የሚል ብሎ ቁጭ 😁
👴አባት፦አንተ ምን አይነት የማትረባ ልጅ ነህ?😡 እንዴት እንደዚ አይነት የሞተ ዉጤት ታመጣለሀ!? ጎረቤትህን ሜላትን አታይም!
.
👦ልጅ፦እረ ፋዘር እሷን እያየሁ አደል እንዴ እንደዚ አይነት የሞተ ውጤተ ያመጣሁት
ኧረ ከአሁን በኋላ ከsocial አስተማሪ ጋር አልጣላም
:
ይኸው ዛሬ ባስቀይመው ፈተና ላይ

"የአፄ ቴዎድሮስን የግራ እግር ካልሲ የበላችውን አይጥ ተከታትሎ ድል የነሳት ጀግናው ግራ አዝማች ማን ይባላል?" ብሎ አመጣ
"ሀሰት" ብዬ ልውጣ እንዴ?
Forwarded from HELINA DRAMA
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
🍿🇪🇹ህሊና ተከታታይ ድራማ🇪🇹 🍿

➠ Titlle: ህሊና ከፍል 7
➠ Quality : HD | በሙሉ ጥራት
➠ Size :105.7MB
➠ Channel : @Helinadrama0

🙏 Share & React ❤️
ሰዓቱ ለሊት ነው : ሰባት ሰዓት ከአስር

እግሮቼን ከትቼ : ጭንና ጭኗ ስር

በሞቀ አልጋዬ ላይ : አለሜን እያየሁ

“ኧረ ድረሱልኝ : ኧረ ወየሁ ወየሁ”

ብሎ ሚጮኽ ወጣት : ሰፈሩን አመሰው

እናቱን ብቸኛ : እናቱን ላጤ ሰው

ይሄኔ ቢያገባ : ውጪ አያመሽም

ተይው የታባቱ : ሳሚኝ ግድ የለሽም

              😂😂😂

       © ገጣሚ እንደ ልቡ
ሪያል ማድሪድ ለ ቅዳሜው የ ቻምፒየንስ ሊግ የፍፃሜ ጨዋታ ወደ ለንደን ጉዞ ጀምረዋል !

@super_zena_be_ethiopia
@super_zena_be_ethiopia