210 subscribers
37 photos
1 video
3 files
12 links
Python Hub – Learn Python programming step by step. Tutorials, exercises, and projects for beginners and students.
Download Telegram
Forwarded from Code Spark
ሰበር መረጃ  / useful information


ሰሞኑን በተለይ በቴሌግራም ግሩፖች ላይ በእንግሊዝኛ ቋንቋና አልፎ አልፎ በዐረብኛ ቋንቋ የብልግና caption ጽሑፍ ሊንክ ያለው ነገር እየተለቀቀ ነው። የብልግና ሱስ ያለባቸው ሰዎች፤  በጽሑፉ ላይ የተጠቀሰውን ብልግና ለመመልከት ሊንኩን ተጭነው ሲገቡ፤ ሊንኩ ሐክ ማድረጊያ ስለሆነ አካውንታቸው በሐከሮቹ ቁጥጥር ስር ይውላል።

ስለዚህ ተጠንቀቁ። ራሳችሁን ከብልግናም፣ ከሐከርም ታደጉ። ሐከሮች እስከዛሬ ሰውን «ሽልማት ያስገኛል!» እያሉ ሊንክ እንዲነካ እየጋበዙ ብዙ ሰው አጫውተዋል። ዛሬ ደግሞ በደካማ ጎኑ መጥተው ብዙውን መንጋ እየሸወዱት ነው።
አፕልና ጎግልም ለተጠቃሚዎቻቸው ማስጠንቀቂ ለቀዋል።

እንዴት hacked እንደሆነ  / check ማድረግ እንችላለን ላላችሁ።

Telegram ---> setting -----> Devices -----> click terminate all devices (የራሳችሁን ስልክ አስቀርታችሁ ሌላውን ማስወጣት ነው)


|| copy
Share this information to your friends.
1
Forwarded from Code Spark
News


Ai in web development

የአርቲፊሻል ኢንተለጀንስ (AI) በ web development  ላይ ያለው ተጽእኖ በ2025 እና 2026 በፍጥነት እያደገ ነው።
በቅርቡ የተደረጉ ጥናቶች እና ሪፖርቶች እንደሚያመለክቱት፣ AI የ web developerችን ምርታማነት በእጅጉ እያሳደገ ነው፣ ነገር ግን አንዳንድ ፈተናዎችም አሉት።

የAI መሣሪያዎች ተወዳጅነት፡ እንደ Stack Overflow 2025 የዳሰሳ ጥናት አዘጋጅቶ፣ 65% የሚሆኑ የሶፍትዌር developerኦች AI መሣሪያዎችን (እንደ GitHub Copilot፣ Cursor፣ Claude፣ Gemini) ቢያንስ በሳምንት አንድ ጊዜ ይጠቀማሉ።
እነዚህ መሣሪያዎች ኮድ ለመጻፍ፣ ለማስተካከልና ለመፈተሽ ይረዳሉ።
በ2026 ትንበያዎች፡ በ2026፣ AI በ web development ሙሉ ዑደት ውስጥ ይካተታል፡ ኮድ ማመንጨት፣ ፈተና፣ ማሰማራት፣ ጥገናና የተጠቃሚ ተሞክሮ ማበጀት።
እንደ Gartner ትንበያ፣ 90% የሚሆኑ የሶፍትዌር መሐንዲሶች ከቀጥታ ኮድ መጻፍ ወደ AI ሂደቶች ቁጥጥር ይሸጋገራሉ።

ጥቅሞች፡ AI የልማት ጊዜን ይቀንሳል፣ የተጠቃሚ ተሞክሮን ያሳድጋል ፣ ደህንነትን ያጠናክራልና ወጪን ይቆጥባል።
እንደ አንዳንድ ጥናቶች፣ ገንቢዎች በAI እርዳታ 55% ፈጣን ሥራ ይጨርሳሉ።

ተጨማሪ ከፈለጉ double tap
Forwarded from Code Spark
🔥2
Good morning everyone

Let us solve problem
Python Hub
https://t.me/standalone_atcbot/standaloneExam?startapp=standalone_2dcafab520327dff480a579327379377b2d6b9d5f38c69426acfcefae11f8d08
Python question ነው

ከጨረሳቹ ቦሃላ resultኣቹን screenshot አድርጋቹ በ comment section ላኩ በጣም ቀላል ጥያቄ ነው
እንኳን ለዒድ አል-ፈጥር በዓል በሰላም አደረሳችሁ! 🌙

አላህ ጾማችንን እና ዱዓችንን ተቀብሎ፣ ለሚቀጥለው ዓመት በሰላም እና በጤና እንዲያደርሰን እመኛለሁ። ይህ በዓል ለእናንተም ሆነ ለቤተሰባችሁ የበረከት እና የደስታ ይሁንላችሁ።

ተቀበለላሁ ሚና ወሚንኩም ሳሊሀል አማል!
መልካም በዓል! 🎈
2👍1🔥1