ኢትዮ ማን ሲቲ FANS
2.53K subscribers
749 photos
35 videos
66 links
ኢትዮ ማን ሲቲ FANS

➙ትኩስ የክለባችን ዜናዎች
➙አዳዲስ መረጃዎች
➙ቁጥራዊ መረጃዎች
➙የዝውውር ዜናዎች
➙ታሪካዊ ጨዋታዎች
➙ጨዋታዎችን በቀጥታ


💙💙💙We are Citizens💙💙💙

ғᴏʀᴍᴇᴅ ᴏɴ ◈1894◈ | 2016©
Download Telegram
29ኛ ሳምንት የኢንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ ተስተካካይ ጨዋታ

         ተጠናቀቀ

ብራይተን 0-4 ማንቸስተር ሲቲ
                 #ዴብሮይና 17'
                #ፎደን 26' 34'
               #አልቫሬዝ 62'


Share➠ @ETHIO_CITY_FANS
Share➠ @ETHIO_CITY_FANS

#MCF CHOICE OF ALL!
Happy Friday! 💪

share -->@ETHIO_CITY_FANS
የክለባችን የ 2024/25 የውድድር አመት ማልያዎች😍

share -->@ETHIO_CITY_FANS
Phil Foden in our 2024/2025 Manchester City home kit

share --->@ETHIO_CITY_FANS
NEXT MATCH

NOTTINGHAM FOREST VS MAN CITY

የጨዋታ ቀን -->  ቅዳሜ ሚያዝያ 20

የጨዋታ ቦታ --> city ground stadium

የጨዋታ ሰአት --> አመሻሽ 12:30

https://t.me/ETHIO_CITY_FANS
https://t.me/ETHIO_CITY_FANS
ድል ለክለባችን

ግምታቹን ኮመንት ላይ አስቀምጡልን
የማንችስተር ሲቲ አሰላለፍ!

12:30 | ኖቲንግሀም ፍረስት ከ ማንችስተር ሲቲ
የመጀመሪያው አጋማሽ አንዴት ነበር?
35ኛ ሳምንት የኢንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ ተስተካካይ ጨዋታ

         ተጠናቀቀ

ኖቲንግሀም ፎረስት 0-2 ማንቸስተር ሲቲ
                 #ጊቫርዲዮል
#ሀላንድ


Share➠ @ETHIO_CITY_FANS
Share➠ @ETHIO_CITY_FANS

#MCF CHOICE OF ALL!
match statics
ኖርዊያዊው የፊት መስመር ተጨዋች ኤርሊንግ ሀላንድ በውድድር አመቱ ያስቆጠራቸውን የሊግ ግቦች ሀያ አንድ ማድረስ ችሏል።
ኖቲንግሀም ፎረስት በዚህ የውድድር አመት በፕሪሚየር ሊጉ ማን ሲቲ ላይ በሁለቱም ጨዋታ ግብ ማስቆጠር ያልቻለው ብቸኛ ክለብ ነው😳

Share➠
@ETHIO_CITY_FANS
Share➠
@ETHIO_CITY_FANS

#MCF CHOICE OF ALL!
በ 300 ጨዋታዎች ብዙ ነጥብ መሰብሰብ የቻሉ የሊጉ አሰልጣኞች ዝርዝር !

በዚህ ዝርዝር ውስጥ የኛው የክለባችን አሰልጣኝ የሆነው ፔፕ ጋርዲዮላ 1ኛ ደረጃ ላይ ተቀምጧል ።

@ETHIO_CITY_FANS
@ETHIO_CITY_FANS
Kevin De Bruyne እና Joško Gvardiol ሁለቱም በአላን ሺራን የሳምንቱ ምርጥ ቡድን ውስጥ ተካተዋል።


@ETHIO_CITY_FANS
@ETHIO_CITY_FANS
NEXT MATCH

MAN CITY VS WOLVES

የጨዋታ ቀን -->  ቅዳሜ ሚያዝያ 26

የጨዋታ ቦታ --> ethad stadium

የጨዋታ ሰአት --> ምሽት 1:30

https://t.me/ETHIO_CITY_FANS
https://t.me/ETHIO_CITY_FANS
ድል ለክለባችን

ግምታቹን ኮመንት ላይ አስቀምጡልን
36ኛ ሳምንት የእንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ ጨዋታ

                   43'

    ማንችስተር ሲቲ 2-0 ወልቨር ሀምፕተን
   #ሀላንድ 12(P), 35'


🏟️ ኢቲሀድ

ድል ለውዱና ታለቁ ክለባችን ማንችስተር ሲቲ🩵🔥

Share➠ https://t.me/ETHIO_CITY_FANS
Share➠ https://t.me/ETHIO_CITY_FANS

#MCE CHOICE OF ALL!
ኦኦኦኦኦኦኦኦ
ገቫርዲዎልልልል