Ethio Arsenal Troll
18.6K subscribers
2.24K photos
269 videos
2 files
122 links
ለማስታወቂያ @picass00
Download Telegram
Forwarded from ETHIO ARSENAL (ᴋᴀʟᴜ 27🐐)
▪️ || ዳሎት ተነስቷል !!

SHARE @ETHIO_ARSENAL
Are u Ready for Arsenal
አንገት ለመድፋት😂
ከድጡ ወደ ማጡ 😂
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
ohh shit ኤፋ ደገመላቸው 💀🤣🤣🤣🤣
Forwarded from SKY ስፖርት ET (🅰man.uelb 🇪🇹 x 🇬🇧)
አርሰናል፣ማንቸስተር ሲቲ እና ሊቨርፑል በዚህ ውድድር ዓመት በፕርሚየር ሊጉ አንድ ላይ የተሸነፉት አስራ ሁለት ጨዋታ ነው ፤ ማንቸስተር ዮናይትድ ብቻውን በዚህ ውድድር ዓመት በፕርሚየር ሊግ  አስራ ሶስት ጨዋታ ተሸነፏል።

@SkySport_Ethiopia @SkySport_Ethiopia
Ethio Arsenal Troll
ohh shit ኤፋ ደገመላቸው 💀🤣🤣🤣🤣
መሳቅ የፈለገ ይሄንን ቪዲዮ ያያል 🙂 ያውም ምሽቱን ሙሉ 😂😂
የቼላ እና የሻሼዉ ደጋፊ ልደታቸዉን ስያከብሩ😐
Ethio Arsenal Troll
የቼላ እና የሻሼዉ ደጋፊ ልደታቸዉን ስያከብሩ😐
እና ምን ይወጣለታል እ
በጁ የያዘው ነገር ግን ምንድን ነው🤔🤔🤔
#Imagine

ቅዳሜ ማን ሲቲ ከፉልሃም ጋር ነጥብ ጥሎ😉
አርሰናል እሁድ ዩናይትድን አሸንፎ ዋንጫ ለመብላት የኤቨርተን ጭዌ ብቻ ቢቀረው😄

ምን አይነት ስሜት ይሰማችኃል??? ኮሜንት ላይ አስቀምጡ
😅🙌🙌
Forwarded from ETHIO ARSENAL (𝙼𝚎𝚜𝚞𝚝 𝚂𝚊𝚖𝚒)
▪️|| አርሰናል በክረምቱ የዝውውር መስኮት የኤቨርተኑን ግብ ጠባቂ ጆርዳን ፒክፎርድን የማዘዋወር እድል ካለ እያጤነበት ነዉ ሲል  TEAMtalk ዘግቧል ።

"SHARE" . @ETHIO_ARSENAL
😂😂😂😂