iDesire Computer Ethiopia
9.99K subscribers
6.1K photos
111 videos
49 files
1.81K links
ምን አይነት ላፕቶፕ ለመግዛት አስበዋል?ለትምህርት, ለቪዲዮ ኤዲቲንግ, ለኦንላይን ስራ, ለሪሰርች መስሪያ, ለቢሮ ስራ, ጌሚንግ - እኛን ሳያማክሩ አይወስኑ

ይደውሉልን 0973424250
Download Telegram
Forwarded from Techኢት (Hilina)
😊😊😊
🔥5👍4
Forwarded from AASTU STUDENTS UNION OFFICIAL (Beamlak Dereje)
We have a good news 🎊
Those of you who didn't get the opportunity to get the scholarship on the event , Here you can find the registration link that you can register for and get Voucher Code.

🖇 Register link

Don't miss out ❗️

How To Explore the platform : Watch the video
Also join the channel : Safaricom Talent cloud

"If Opportunity Doesn't Knock, Build a Door" 💯

Be ready and stay tuned!

🖇 LinkedIn
📨 Telegram

🎓🎓🎓🎓🎓🎓🎓🎓🎓🎓🎓🎓
                Career Club
💼💼💼💼💼💼💼💼💼💼💼💼
#EmpowerYourFuture #FreeScholarship #WomenInTech #Pluralsight #CareerClub #Gebeyalnc #Safaricom
👍2
🔥🔥🔥 BRAND NEW 2023🔥🔥🔥

📌 ACER PREDATOR  Neo 16 📌

Intel®️ Core™️ i9-14900HX
14th Generation
Total Cores 24; Total Threads 32
Up to 5.40Ghz processor speed
1 Tb SSD Storage
16 GB DDR5_5200 Mhz RAM 
2k Screen Resolution
165 Hz Refresh Rate
16"  screen
RGB Per Key Keyboard Backlight
Extended Battery_ 90,000 mW/h
Nvidia Geforce RTX 4060 8 GB Dedicated Graphics

Price: 260,000 ETB 🤑🤑

iDesire Computer Ethiopia
Fueling Your Digital Triumph 🚀

📞 0973424250

📍 https://g.co/kgs/hjqW4bB

With One Year Full Warranty

ያላችሁበት ከተማ እንደ ሁልጊዜው ሁሉ በታማኝነት እንልካለን ::

Telegram 👇
https://t.me/ethicomputer

ለአጭር መልዕእክት 👇
@iDesireComputerBole

#Acer #predator
👍2
ጥቆማ፦
አዲስ ኮደር ለክረምት ከ9–11ኛ ክፍል ያሉ ተማሪዎችን ፓይተን ፕሮግራሚንግ ኮርስ በነፃ ለ1 ወር ለመስጠት ምዝገባ ጀምሮ ነገ ይጠናቀቃል።

ስለሆነም ወላጆች ልጆቻችሁን አስመዝግቡ። በዚህ ሊንክ አፕላይ አድርጉ። https://apply.addiscoder.com/apply/
አፕላይ ለማድረግ ለምን እንደፈለጋችሁት የሚገልፅ አጭር ማመልከቻ እና የትራንስክሪፕት የ2 ቅርብ አመታት ኮፒ ማያያዝ አለባችሁ። ቀጥታ ት/ቤቱ ትራንስክሪፕታችሁን መላክ ከፈለገ ይህን ኢሜይል ይጠቀም። admin@addiscoder.com
የ2 ቅርብ አመታት ትራንስክሪፕት ማለት፤ ለምሳሌ፦ የ11ኛ ክፍል ተማሪ የሆነ አመልካች የ9 እና 10ኛ ክፍልን ትራንስክሪፕት ያያይዛል።

አሰልጣኝ መሆን የምትፈልጉም ፓይተን ፕሮግራሚንግ የምትችሉ ከሆነ እስከ ነገ በዚህ ሊንክ አመልክቱ። https://apply.addiscoder.com/ta-apply/
ከዛሬ 6 አመታት በፊት 2018 ላይ AASTU ነበር ክረምት ላይ ስልጠናው፤ ያኔ እኛም ሰልጣኞቹን ለማገዝ የ4ኛ አመት ተማሪ ሳለን ስንሄድ አስታውሳለሁ። ጥሩ ፕሮግራም ነው። በየአመቱ የተወሰኑ ጎበዝ የሃይስኩል ልጆችን መርጦ ወደ MiT፣ Harvard፣ Stanford፣ Berkeley… ዩኒቨርስቲዎች ስኮላርሺፕ እንዲያገኙ ያደርጋል። የአዲስ ኮደር መስራቹ ፕሮፌሰር ጀይላኒ ጥሩ ነው። ሶሊድ የሆነ አካዳሚክ ዕውቀት አለው። አልጎሪዝምን ያውቀዋል በጥሩ!
ከ8 አመት በፊት ይህን የሃርቫርድ ሌክቸሩን እዩት።
https://youtu.be/0JUN9aDxVmI?si=uPybqWQgeL3wfG6F

||
https://t.me/STEMwithMurad
👍3
⚡️ 2K Resolution @ 13th Generation Laptop ☄️☄️

🔼 Release Date: January 2024🔼

⚡️ Brand New Gaming Laptop⚡️

✔️Hp Omen 16 ✔️
✔️Core i7 @ 13th Gen, 14700HX, 20 Cores, 28 Logical Processor             
‼️‼️Dedicated Graphics: Nvidia GeForce RTX 4060 8GB GDDR6
Ram : 16GB @ 5200MHZ
Storage: 1TB NVME PCie M. 2
Display : 15.6", Full HD @ 240 Hz Refrash Rate ‼️‼️‼️
Good Battery Life

💵Price : 169,999 birr

አኛን ሳያማክሩ አይወስኑ

iDesire Computer Ethiopia
Fueling Your Digital Triumph 🚀


📞 0973424250

📍 https://g.co/kgs/hjqW4bB

With One Year Full Warranty

ያላችሁበት ከተማ እንደ ሁልጊዜው ሁሉ በታማኝነት እንልካለን ::

Telegram 👇
https://t.me/ethicomputer

ለአጭር መልዕእክት 👇
@iDesireComputerBole

#Omen16
👍2
☄️☄️HP EliteBook G8 ⚡️⚡️

✔️ Intel Core i7 processor Base speed 3.00Ghz

✔️ 11th Generation

✔️ 14.1-inch diagonal, FHD IPS Display

✔️ 512GB SSD of Storage

✔️ 16GB RAM of Memory

✔️Designed for multitasking & working

✔️ A long-lasting battery

✔️ Brand New Laptop

💵Price : 72,999 birr

📞0973424250

📍 https://g.co/kgs/hjqW4bB

iDesire Computer Ethiopia
Elevating Your Tech Experience

With One Year Full Warranty

ያላችሁበት ከተማ እንደ ሁልጊዜው ሁሉ በታማኝነት እንልካለን  ::

Telegramm 👇
https://t.me/ethicomputer

ለአጭር መልዕእክት 👇
@iDesireComputerBole

#hp #eliteBook
👍3
Descpline in software Development


አንድ ባለሙያ በየትኛውም ዘርፍ ስኬታማ መሆን ከፈለገ ድስፕሊን ሊኖረው ግድ ነው። ሰዓት አክባሪነት፣ ቅድሚያ ለሚገባው ቅድሚያ መስጠት ፣ ራስን፣ ስራን ሰራተኛን እንድሁም ደንበኛን አክብሮ መስራት ያስፈልጋል ።

በሶፍትዌር ደቨሎፕመንትም ድስፕሊን ለምን አስፈላጊ እንደሆነ ለመረዳት ያግዘን ዘንድ በሚከተሉት ነጥቦች እንመልከት።

ሰዓት አጠቃቀም
በሶፍትዌር ደቨሎፕመንት ሂደት ላይ የሚሳተፉ ባለሙያዎች ከሚቸገሩባቸው ጉዳዮች አንዱና ዋነኛው time management ነው። አብዛኞቹ ስራዎች time boxed ስለሆኑ በተባለው ሰዓትና ቀን ማድረስ ፈታኝ ይሆናል። ስለሆነም ሰዓት አለኝ እያልን መዘናጋት ብዙ ዋጋ ያስከፍላል።

በድርጅት የተሰጠንን አካሄድ መከተል (process adherence)

የተለያዩ ድርጅት የተለያየ አሰራር ሰርዓት አላቸው። እንደ ባለሙያ በተለያየ አሰራር ሰርዓት ውስጥ ለማለፍ የተሰጠንን አካሄድ መከተልና መተግበር ያስፈልጋል ። ይህም ከድስፕሊን ነው።

Professional reputation
የምንሰራው የትም ይሁን ለማን እንደ ባለሙያ ለመከበር ከቴክኒካል አቅም ባሻገር ስነምግባርና በራሳችን ሀላፊነት ወስደን መስራት የምንችል ባለሙያዎች መሆን ያስፈልጋል ። አለቃ ሜሴጅ ሲልክ ወይም የሆነ announcement ኢሜይል ሲላክ የሚደነግጥና የሚሯሯጥ ባለሙያ ራሱን ማስከበር አይችልም ።

Leadership

ባለሙያዎች ራሳቸውን በሚመሩበት መንገድና ጊዜያቼውን በሚጠቀሙበት መንገድ ታይቶ ለሊደርነት ይታጫሉ። ራሱን መምራት ያልቻለ ሰው ለመሪነት አይታጭምና ይሄን ስለ ምግባር እንደዋዛ ልናዬው አይገባም።

- Birhan Nega
👍3
Forwarded from iDesire Computer Ethiopia (iDesire Computer Ethiopia)
⚡️ 2K Resolution ⚡️

⚡️ Brand New Gaming Laptop⚡️

✔️Hp Omen 16 ✔️
‼️Core i9 @ 13th Gen, 13900H, 20 Cores, 32 Logical Processor             
‼️Dedicated Graphics: Nvidia GeForce RTX 4060 8GB GDDR6 ‼️
Ram : 16GB @ 5200MHZ
Storage: 1TB NVME PCie M. 2
Display : 15.6", Full HD @ 240 Hz Refrash Rate 🔼🔼🔼
Good Battery Life

💵Price : 184,999

አኛን ሳያማክሩ አይወስኑ

iDesire Computer Ethiopia
Fueling Your Digital Triumph 🚀


📞 0973424250

📍 https://g.co/kgs/hjqW4bB

With One Year Full Warranty

ያላችሁበት ከተማ እንደ ሁልጊዜው ሁሉ በታማኝነት እንልካለን ::

Telegram 👇
https://t.me/ethicomputer

ለአጭር መልዕእክት 👇
@iDesireComputerBole

#Omen16
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
👍21