iDesire Computer Ethiopia
9.98K subscribers
6.1K photos
111 videos
49 files
1.81K links
ምን አይነት ላፕቶፕ ለመግዛት አስበዋል?ለትምህርት, ለቪዲዮ ኤዲቲንግ, ለኦንላይን ስራ, ለሪሰርች መስሪያ, ለቢሮ ስራ, ጌሚንግ - እኛን ሳያማክሩ አይወስኑ

ይደውሉልን 0973424250
Download Telegram
ኮምፒውተራችን ክራሽ ወይም የሚዘጋበት የሚያደርገበት ዋና ዋና ምክንያቶች ምንድን ናቸው?


1⃣ የሀርድዌር መቃረን

ለ Windows ክራሽ የማድረግ ዋነኛው ምክንያት የ Hardware መቃረን ነው፡፡እያንዳንዱ Hardware ክፍሎች ለመግባባት IRQ(interrupt request channel) ያስፈልጋቸዋል፡፡ እነዚህ IRQ ለየሀርድዌሩ የተለዩ ወይም የተነጠሉ መሆን አለባቸው፡፡

ለምሳሌ አንድ ፕሪንተር IRQ 7 ሲኖረው ኪቦርድ ደግሞ IRQ 1፡፡እያንዳንዱ ሀርድዌር የራሱ የሆን IRQ ለመያዝ ጥረት ያደርጋል፡፡ ግን ብዙ የሀርድዌር እቃዎች ስንጠቀም ወይም የሀርድዌሩ ሶፍትዌር በስርዓት ካልተጫነ ሁለት ሀርድዌሮች ተመሳሳይ IRQ ሊጋሩ ይችላሉ፡፡ በዚህም ሰዓት ሁለት የሀርድዌር ዕቃዎች በተመሳሳይ ሰዓት ለመጠቀም ስንሞክር ክራሽ ሊከሰት ይችላል፡፡ 


2⃣ የተበላሸ ራም

ራም Ram (random-access memory) ችግሮች ዋናው የብሉ እስክሪን ኦፍ ዴዝ (blue screen of death) ዋና መንስኤ ሲሆን የሚያሳየው መልእክት ፋታል ኤክሰብሽን ኢረር( Fatal Exception Error) የሚል ነው፡፡

ፋታል ኢረር የሚነግረን አሳሳቢ የሀርድዌር ችግር አለ ማለት ነው፡፡ አንዳንዴ የሀርድዌር ክፍል ስለተጎዳ መቀየር እንዳለበት ይናገራል፡፡ በራም የሚመጡ ችግሮች ብዙ ግዜ የራሙ ከኮምፒዉተሩ ጋር ሳይጣጣም ሲቀር ነው፡፡ ይህም ማለት ለኮምፒዉተር የራም ስሎት ጋር ሳይመጣጠን ሲቀር ፤ የራሱ ያልሆነ ሞዴል ስንጠቀም እና የተለያየ አይነት ራም በአንድ Computer ውስጥ ስንጠቀም ነው፡፡ለምሳሌ 70ns ለይ 60ns ራም ስንጠቀም ኮምፒተሩን ፍጥነት ይቀንሳል፡፡ይሄ ደግሞ ራሙን ከአቅሙ በላይ ይጫነዋል በዚህ ግዜ window ክራሽ ያደርጋል፡፡


3⃣ባዬስ ሴቲንግ


እያንዳንዱ ማዘር ቦርድ ሲመረት የራሱ የሆነ የተለያዩ ቺፕሴት ሴቲንግ አብሮት ይጫናል፡፡ እነዚህን ሴቲንግ ለመጠቀም በኮምፒውተራችን ኪቦርድ ላይ F2 ወይም F10 (እንደ ኮምፒዉተሩ ይለያያል) ኮምፒዉተሩ ስንከፍት ከጥቂት ሰከንድ በኻላ በመንካት ሴቲንጉን አክሰስ ማድረግ ይቻላል፡፡

ነገር ግን አንዴ ባዮስ ዉስጥ ከገባን ከፍተኛ ጥንቃቄ ማድረግ አለብን፡፡ ማንኛውንም ሴቲንግ ከመቀየራችን በፊት ፎቶ ወይም ወረቀት ለይ ሴቲንጎቹን ማኖር አንድ ያበላሸነው ነገር ካለ በቀላሉ መቀየር ያስችለናል፡፡ብዙን ግዜ የባዮስ ችግር የራም ላተንሲ ችግር ነው፡፡

የድሮ ኮምፒዉተር ራም ላተንሲ 3 ሲሆን የቅርብ ግዜ ራሞች ደግሞ ላተንሲ 2 ናቸው፡፡ ይሄንን ሴቲንግ በምንቀይርበት ጊዜ ኮምፒዉተሩ ክራሽ ያደርጋል ወይም ፍሪዝ ይሆናል፡፡


4⃣ቫይረስ


ቫይረሶች የኮምፒዉተር ፕሮግራም ሲሆኑ እራሳችውን በማብዝት ወይም ኮምፒዉተር ፋይሎች ላይ በማጣበቅ ከፍተኛ ጉዳት ሊያደርሱ ይችላሉ፡፡ 

ቫይረሶች የትእዛዞች ስብስብ ሆኖ እራሱን በሌላ የኮምፒዉተር ፕሮግራም ያጣብቃሉ(ብዙ ግዜ ኦፕሬቲንግ ሲስተሙን)፡፡ ኮምፒዉተራችን ውስጥ ቫይረስ ሲያጠቃ የኦፕሬቲንግ ሲስተሙን ፋይል የመቀየር ሀይል ስላለው ኮምፒዉተሩን ክራሽ ወይም ፍሪዚ ሊያረግ ይችላል፡፡


5⃣ከፍተኛ ሙቀት

በኮምፒዉተራችን ዉስጥ ካሉ ሀርድዌሮች በጣም አስፈላጊው እና ዋናው ሲፒዩ ነው፡፡ ሲፒዩ በኤሌትሪክ ሃይል የሚሰራ ሲሆን ካለው ውስብስብ የትራዚስተር ብዛት አማካኝነት የሚፈጥረው ከፍተኛ ሙቀት ሲፒዩን ሊያበላሸው ወይም ከጥቅም ውጪ ሊያደርገው ይችላል፡፡


ሲፒዩ ብዙ ጊዜ ከማቀዝቀዣ ቬንትሌተር ከኮምፒዉተራችን አንድ ላይ ይመጣል፡፡ እነዚህ ቬንትሌተር ከተበላሹ ወይም ሲፒዩ ካረጀ የኮምፒዉተራችን ሲፒዩ መጋል ይጀምራል፡፡ ይህ ደግሞ በኮምፒዉተራችን ላይ የከርንል ኢረር ያስከትላል፡፡


ይሄ ችግር ብዙ ጊዜ የሚታየው በኦቩር ክሎኪንግ ጊዜ ነው፡፡ ይህ ማለት ሲፒዩን ከሚገባው በላይ በማሰራት ወይም ከፍተኛ ፍጥነት እንዲገባ በማድረግ ነው፡፡ሲፒዩ በጣም ሲግል ኮምፒዉተራችን ሳናስበው እራሱን ይዘጋል ወይም ክራሽ ያደርጋል፡፡

6️⃣ ዊንዶውስ አፕዴትስ

የኮምፒውተራችን ኦፕሬቲንግ ሲስተም አፕዴት በሚያደርግበት ጊዜ ባልተፈለገ ሰአት ወይም ዊንዶው አፕዴት አድርጎ ሳይጠናቀቅ በኤሌክትሪክ ሀይል መቆራረጥ ምክንያት አፕዴት ሳይጨርስ በሚቋረጥበት ምክንያት ኮምፒውተራችን ላይ ችግር ሊፈጥር ይችላል።
👍3🤮1
Why Are Phone and Calculator Keypads Opposite?




#ui #ux
👍2🤮1
iDesire Computer Ethiopia
Why Are Phone and Calculator Keypads Opposite? #ui #ux
It's not random! There's a lot of history and design thinking behind it.

Calculators came first.
They were designed for accountants and clerks to quickly and accurately enter data. That's why numbers 1, 2, 3 are at the bottom—it made input faster and more convenient for their needs.

Then came phones.
In the 1960s, Bell Labs needed a new dialing system design. After testing multiple layouts, they chose the 3-by-3 format (with "0" at the bottom) that we still use today. It wasn't the fastest or most loved by users, but it was the most logical. Why? Because it matched how we read—top to bottom, left to right.

Key Takeaway:
Great design isn't always about the most popular. Sometimes great design is about creating something that feels natural and intuitive for everyday use.

- Mile
👍41
Beijing Institute of Technology (BIT) CSC 🇨🇳 Scholarship 2025 (Fully Funded)

Fully Funded Master, and PhD Scholarships in China for International Students.

The Scholarship Covers Full Tuition, Monthly Stipend, Free Accommodation, and Health Insurance.

Visit: https://opportunitiescorners.com/bit-csc-scholarship/

#CSC #ChineseScholarship #China #OpportunitiesCorners
✔️✔️Diamond cut   2021

HP Elitebook  x360° 1040 G7 Notebook pc ☄️☄️☄️☄️

✔️   convertible Brand new laptop

✔️  core i7 processor

✔️   10th generation  2021

✔️   Screen size :14.1 nch

✔️   full HD (1920x1080) screen display

✔️  Touch screen

✔️    Storage: 512SSD

✔️   Ram :  16GB DDR4

✔️   8hrs hours battery life

✔️   Super slim design

✔️ HD Sound system

✔️  finger print

✔️  White keyboard light

💵Price     66,500 birr

📞  0973424250

📍 https://g.co/kgs/hjqW4bB

iDesire Computer Ethiopia
Elevating Your Tech Experience

With One Year Full Warranty

ያላችሁበት ከተማ እንደ ሁልጊዜው ሁሉ በታማኝነት እንልካለን  ::

Telegram 👇
https://t.me/ethicomputer

ለአጭር መልዕእክት 👇
@iDesireComputerBole

#elitebook
👍5
What a Point 👌👌


When God starts something so tiny in you, you may not realize it's potential, but the devil does and no matter what stage of maturity you are, as long as there's a tiny spark God started in you, you will be attacked!

Because unlike you, the devil has seen countless times how God's tiny spark has changed individuals and generations.

- Dagmawi
10👍3🔥1🥰1
Forwarded from iDesire Computer Ethiopia (iDesire Computer Ethiopia)
⚡️Ultra HD PROJECTOR-አዲስ ዕቃ ☄️

‼️ Projector With 2 joysticks‼️


ብዛት ለምትፈልጉ ባለስቆች በቅናሽ እናቀርባለን። ደውሉልን!

✔️HDMI ስለሚቀበል ከሪሲቨር እና ከDSTV DECODER ጋር መገናኘት ይችላል!

✔️ANDROID 11.0 ስለሆነ ከWIFI ጋር Connect Youtube,Yacin TV,ETV PRO እና ሌሎች የAndroid App መጠቀም እንችላለን!

✔️USB Flash ስለሚቀበል በFlash ምስሎችን እና ፎቶ እንዲሁም Audio ማጫወት እንችላለን!

✔️ከ40 እስከ 130 Inch ስለሚሰፋ እንዲሁም በRemote ZOOM አድርገን እና አጥብበን ማየት እንችላለን!

✔️በግድግዳ እና በኮርኒስ ማየት እና መጠቀም እንችላለን!

✔️ለአያያዝ እና ለአጠቃቀም አመቺ ነው!

‼️የራሱ Remote,Socket አብሮት ይመጠል! ‼️

ያለተጨማሪ ክፍያ ያሉበት ድረስ እናመጣለን

💵Price 14,999 Birr

iDesire Computer Ethiopia
Fueling Your Digital Triumph 🚀

📞 0973424250

📍 https://g.co/kgs/hjqW4bB

With One Year Full Warranty

ያላችሁበት ከተማ እንደ ሁልጊዜው ሁሉ በታማኝነት እንልካለን ::

Telegram 👇
https://t.me/ethicomputer

ለአጭር መልዕእክት 👇
@iDesireComputerBole

#projector
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
👍1
☄️☄️Hp Omen 16⚡️⚡️
🔥Core i9 13th Generation
🔥CPU Speed (2.50 GHZ ) boost up to 4.5 GHZ.
❇️ 24-Core, 32 way of Logical Processing Performance
❇️ High Quality processor with  13th generation              
❇️ Graphics: Nvidia GeForce RTX 4060 8GB GDDR6
❇️Ram 16GB DDR4
❇️Storage 1000gb SSD
❇️8GB Nvidia RTX 4060 Max-Q graphics card
❇️Ultra-slim  Dark-Red  color

💵Price : 179,999

አኛን ሳያማክሩ አይወስኑ

iDesire Computer Ethiopia
Fueling Your Digital Triumph 🚀


📞 0973424250

📍 https://g.co/kgs/hjqW4bB

With One Year Full Warranty

ያላችሁበት ከተማ እንደ ሁልጊዜው ሁሉ በታማኝነት እንልካለን ::

Telegram 👇
https://t.me/ethicomputer

ለአጭር መልዕእክት 👇
@iDesireComputerBole

#Omen
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
1👍1