iDesire Computer Ethiopia
9.99K subscribers
6.1K photos
111 videos
49 files
1.81K links
ምን አይነት ላፕቶፕ ለመግዛት አስበዋል?ለትምህርት, ለቪዲዮ ኤዲቲንግ, ለኦንላይን ስራ, ለሪሰርች መስሪያ, ለቢሮ ስራ, ጌሚንግ - እኛን ሳያማክሩ አይወስኑ

ይደውሉልን 0973424250
Download Telegram
😎የማታውቋቸው ካሉ cryptocurrency ላይ ብታውቋቸው የሚጠቅመሟችሁ ቃላቶች

⚡️Total supply
⬅️ይሔ በአንድ ክሪፕቶ ላይ አጠቃላይ የተፈጠሩት የቶክኖች ብዛት  ነው

⚡️circulation supply
⬅️በእኛ እጅ ላይ ያሉት ለመሸጥም ሆነ ለመግዛት በተለያዩ exchange ቦታዎች ላይ የተቀመጠው ደሞ circulation supply ይባላል

👍በምሳሌ ስናየው
⬅️የbitcoin አጠቀላይ supply 21 ሚሊየን አካባቢ ነው ከዛ ውስጥ እስከአሁን በmining የተገኙት 19 ሚሊየን አካባቢ የሚሆኑት ናቸው ይሔም ማለት 2 ሚሊየን አካባቢ bitcoin ገና ይቀራል በዚህም 21 ሚሊየኑ coin  Total supply  ሲባል 19 ሚሊየኑ circulation supply ይባላል
⬅️ ተጨማሪ ምሳሌ ከዚህ በፊት የሰራነው DOGS total supply 550 billion ነበር ከዛ ውስጥ ግን እኛ claim አድርገን በተለየዩ exchanges ላይ ያስቀመጥናቸው circulation supply ይባላል

⚡️Market Cap(MCP)
⬅️ይሔ ደግሞ በዋናነት ኤየርድሮፕ ሊስት ሊደረግ አካባቢ ትሰሙታላችሁ
Market Cap(mcp) ማለት ከላይ ያወራነው circulation supply የሚያወጣው ዋጋ ነው

ማለትም ለምሳሌ የDOGS circulation supply የነበረው 400 billion DOGS ነው ብለን ብናስም የአንድ ዶክስ ዋጋ 0.001$ ቢሆን market capን ለማወቅ
0.001$*400billion = 400 million dollar ይሆናል ማለት ነው

⬅️ኤየርድሮፕ ላይ ሊስት ሲደረግ ዋጋው የሚወጣው በcirculation supply እና በmarket cap ነው
ለምሳሌ የHamsterን ዋጋ ለመስራት market capን እና circulation supply ብናውቅ
market cap 700million dollar ቢሆን
Circulation supply 100 billion $HMSTR ቢሆን
ሊስት ሲደረግ አንድ Hamster
700M$ ሲካፈል ለ100 ቢሊየን HMSTR  0.07$ ዶላር ይሆናል ማለት ነው የተለያዩ ቻናሎችም ዋጋውን የሚገምቱት market Capን በመገመት ይሆናል

⚡️KYC
⬅️ KYC ማለት ሲተነተን know Your customer ማለት ሲሆን አንድ exchange ላይ መታወቂያ ወይም አስፈላጊውን እናንተን የሚገልፅ ነገር አስገብታችሁ ማረጋገጫ ሲኖራችሁ ወይም verified የሆነ አካውንት እንዳላችሁ ለማመልከት ይጠቀሙበታል ስለዚህ KYC ይጠይቃል ወይም ያስፈልጋል ከተባላችሁ verified መሆን አለባችሁ ለማለት ነው

⬅️በምሳሌ ለማየት
ከዚህ በፊት የሰራነው DOGS ወደ binance,  okx, bybit, TG wallet claim ለማድረግ KYC ያስፈልጋል ሲባል ነበር ይሔም ማለት verified መሆን አለባችሁ ማለት ነው

⚡️TGE
⬅️TGE ማለት ሲዘረዘር  Token generation event ማለት ሲሆን ቶክኖቹ ተፈጥረው ወደተለያዩ exchanges(binance,  okx, bitget)  የሚሰረጩበት ቀን ማለት ነው

⚡️Token
የቶክንን ትርጉም ለማወቅ በመጀመሪያ የቶክንን እና ኮይን ልዩነት ልናውቅ ይገባል
coin ማለት ባጭሩ የራሳቸው ብሎክቼን ያላቸው በዛ ብሎክቼን ውስጥ ለfee እና ለተለያዩ አገልግሎቶች የሚውሉ ናቸው ለምሳሌ በTON ብሎክቼን ውስጥ tonን ማየት እንችላለን ስለዚህ ton ቶከን ሳይሆን ቶን ኮይን ነው የሚባለው
በዚሁ ብሎክቼን ላይ ዲፖሎይ የተደረገውን ዶክስን ደግሞ token ይባላል ማለት ነው ቶክን ማለት በራሳቸው ብሎክቼን ላይ ሳይሆን በሌሎች ብሎክቼን ላይ ዲፕሎይ የሚደረጉ ናቸው

⚡️ snapshot
ይሔ ማለት አንድ airdrop ተሰርቶ ከተጠናቀቀ በኋላ ለተጫዋቾች ውጤታቸው የሚገለፅበት ብቁ የሆኑት እና ያልሆኑት የሚለዩበት ሲሆን ለምሳሌም Hamsterን እንደምሳሌ ብናይ ከተጠናቀቀ በኋላ ለሰአታት snapshot ውስጥ የነበሩ ሲሆን ያለንን ውጤት አሳውቀውናል

⚡️ listing
አንድ ኤየርድሮፕ ተጠናቆ ውጤት ከተገለፀ በኋላ መሸጥ መግዛት የሚጀመርበት ቀን ደግሞ listing ይባላል

📍ለክሪፕቶ አዲስ ከሆናችሁ እና ከዚህ በፊት የማታውቋቸው ካሉ በቲንሹ እንደሚጠቅማችሁ ተስፋ አለን

Source Maf  channel
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
👍81
Forwarded from iDesire Computer Ethiopia (iDesire Computer Ethiopia)
⚡️⚡️Assembled Gaming Desktop
#CPU- core i7 12th Gen
#GPU -GeForce RTX 3060
#32gb ram optional upgrade upto 128gb
#1 TB SSD Storage (upgradable)
  #CUDA cores -3584
  #Video Memory -12GB GDDR6
  #Memory Bus -192-bit
  #Engine Clock -Boost: 4807 MHz
  #Memory Clock -15 Gbps
  #PCI Express -4.0 16x
  #Display Outputs -3 xDisplayPort 1.4a (up to 7680x4320@165Hz)
  HDMI 2.1* (up to 7680x4320@165Hz)
  #Ultra High Speed HDMI Cable is required to support 8K/60FPS or 4K/120FPS
  HDCP Support -2.3
  #Multi Display Capability -Quad Display
  #Recommended Power Supply
750W
  Power Consumption -170W
  #Power Input -8-pin
  #DirectX -12 Ultimate
  #OpenGL --4.6
  #Cooling --IceStorm 2.0
  #Slot Size --Dual Slot
 
💵Price 350,000 birr

📞 0973424250

📍 https://g.co/kgs/hjqW4bB

iDesire Computer Ethiopia
Elevating Your Tech Experience

With One Year Full Warranty

ያላችሁበት ከተማ እንደ ሁልጊዜው ሁሉ በታማኝነት እንልካለን ::

Telegram 👇
https://t.me/ethicomputer

ለአጭር መልዕእክት 👇
@iDesireComputerBole

#desktop #gaming
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
👍3
Forwarded from iDesire Computer Ethiopia (iDesire Computer Ethiopia)
✔️Core i7 @8th gen - በ35,500 ብቻ

⚡️Buy this Very Powerful, Slim and Portable Laptop ☄️☄️

Lenovo ideapad
Core i7 @ 8th gen, up to 4.6 GHz Speed✔️
Ram : 8gb DDR4 ✔️
Storage: 512GB SSD ✔️
Screen Size : 15.6 , 1080P Full HD
Keyboard back lit : Available
Body : Aluminum
Finger print support : Yes
Battery : 3+hrs

💵Price : 35,499 birr

📞 0973424250

📍 https://g.co/kgs/hjqW4bB

iDesire Computer Ethiopia
Elevating Your Tech Experience

With One Year Full Warranty

ያላችሁበት ከተማ እንደ ሁልጊዜው ሁሉ በታማኝነት እንልካለን  ::

Telegram 👇
https://t.me/ethicomputer

ለአጭር መልዕእክት 👇
@iDesireComputerBole

#lenovo
1
«ጀማሪ ፍሪላንሰር ከሆናችሁ

#አንደኛ የምትመርጡት skill መብዛት የለበትም፡፡ ጉዳዩ እንድሁ ሲታሰብ እድሎችን የሚያሰፋ ይምሰል እንጅ እውነታው በቀጣሪዎች ዘንድ የሚያሰጠን ቦታ ሙያውን በደንብ ያልተረዳ ባለሙያ እንደሆንን ነው።
እኔ ለምሳሌ ብዙ programming language ላይ እውቀቱ ቢኖረኝም ስራ መፈለግ ካለብኝ እንደ fullstack software developer 2 front end እና 2 backend Technologies ብቻ መርጨ ነው።

#ሁለተኛ ፕሮፋይላችሁ ላይ አይን የሚገቡ ቃላትን እና ያላችሁን skillset በሚገልጽ መልኩ አስቀምጡት። የፕሮፋይላችሁ የመጀመሪያ መስመር ላይ እንከን ካለ ቀሪውን ማንም ሊያነብላችሁ አይችልም።

#ሦስተኛ አንድ ስራ አፕላይ ማድረግ ስትፈልጉ ተመጣጣኝ የሆነ ዋጋ አስቀምጡ። በሰዓት ከ15 ዶላር ያልበለጠ ዋጋ ብታስቀምጡ እመክራለሁ። ሲኒየር ስትሆኑ ከ15 እስከ 30 መጠየቅ ትችላላችሁ።

ሌላው ወሳኝ ነገር ሚሴጅ እንደተላከ መልሱ።»

©: Birhan Nega
👍4
☄️☄️IPhone 16 Pro Max⚡️⚡️

Color: All Available

Price : 234,999

iDesire Computer Ethiopia
Fueling Your Digital Triumph 🚀

📞 0973424250

📍 https://g.co/kgs/hjqW4bB

With One Year Full Warranty

ያላችሁበት ከተማ እንደ ሁልጊዜው ሁሉ በታማኝነት እንልካለን ::

Telegram 👇
https://t.me/ethicomputer

ለአጭር መልዕእክት 👇
@iDesireComputerBole

#iPhone16ProMax
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
1👍1
Smart 4k Quality Projector

✔️4k ጥራት ያለው
✔️ከስልክም ሆነ ላፕቶፕ ጋር የሚገናኝ
✔️130 ኢንች ድረስ የሚሰፋ
✔️180° መዟዟር የሚችል
✔️ዋይፋይ፣ ብሉቱዝ፣ፍላሽ ፣ HDMI የሚቀበል

💵Price: 15,500 birr

iDesire Computer Ethiopia
Fueling Your Digital Triumph 🚀

📞 0973424250

📍 https://g.co/kgs/hjqW4bB

With One Year Full Warranty

ያላችሁበት ከተማ እንደ ሁልጊዜው ሁሉ በታማኝነት እንልካለን ::

Telegram 👇
https://t.me/ethicomputer

ለአጭር መልዕእክት 👇
@iDesireComputerBole

#Projector
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
1
✔️Up to 4.5 GHz Speed @ 12th Gen Laptop ✔️

Brand New HP Pavillion
Intel® Core i5-12500H Processor , 12 Core, 16 Logical Processor
☄️☄️18M Cache, up to 4.50 GHz ⚡️⚡️
Ram: 16GB DDR4 - 3200MHz
Storage : 512GB NVME PCI M.2
Display: 14.1", Full HD
Battery: 4+hrs

Release Date: January 2022

💵Price : 74,999

iDesire Computer Ethiopia
Fueling Your Digital Triumph 🚀

📞 0973424250

📍 https://g.co/kgs/hjqW4bB

With One Year Full Warranty

ያላችሁበት ከተማ እንደ ሁልጊዜው ሁሉ በታማኝነት እንልካለን ::

Telegram 👇
https://t.me/ethicomputer

ለአጭር መልዕእክት 👇
@iDesireComputerBole

#hp #pavillion
👍5
#DV2026‼️
የ2026 የአሜሪካ ዳይቨርሲቲ ቪዛ (DV) ማመልከቻ ከዛሬ ጀምሮ ክፍት ተደርጓል።

ለ2026 DV ለማመልከት https://dvprogram.state.gov/ ይጠቀሙ።

ለማመልከት ምንም አይነት ክፍያ አያስፈልግም።

ማመልከቻው እስከ ህዳር 5 /2024 ድረስ ክፍት ሆኖ ይቆያል።

ከፍተኛ የመሙላት ፍላጎቶች ድረገጹ ላይ መዘግየቶችን ሊያስከትል ስለሚችል ለመሙላት እስከ የምዝገባው ጊዜ የመጨረሻ ሳምንት ድረስ ባይጠብቁ ይመከራል።

ዘግይተው የሚገቡ ማመልከቻዎች ተቀባይነት አይኖራቸውም።

ህጉ ለአንድ ሰው አንድ ጊዜ ብቻ እንዲያመለክት ነው የሚፈቅደው። የአሜሪካ ውጭ ጉዳይ መስሪያ ቤት የሚጠቀመው የተራቀቀ ቴክኖሎጂ ደጋግሞ የሚገቡ ማመልከቻዎችን የሚለይ ነው። ከአንድ ጊዜ በላይ አንድ ሰው ካመለከተ ሁሉንም የዛን ሰዎች ማመልከቻዎች ይሰርዛል።

ያልተሟላ ማመልከቻም ተቀባይነት የለውም።

ዳይቨርሲቲ ቪዛ (DV) ከቪዛ አማካሪዎች ፣ ' እንሞላለን ' ከሚሉ ወኪሎችና ከሌሎች አካላት እገዛ ሳይጠይቁ ራስዎ እንዲሞሉ ይመከራል።

ማመልከቻውን እንዲሞላሎት የሰው እርዳታ ካስፈለገ ጥያቄዎችን በትክክል ለመመለስ በሚሞላበት ስፍራ መገኘት ያስፈልጋል። ከዚህ በተጨማሪም የ ' ልዩ ማረጋገጫ ቁጥሩ ' ን ለመያዝ በስፍራው መገኝት ያስፈልጋል።

አንዳንድ የሚሞሉ ሰዎች ይህን ቁጥር ይዘው በመቀየር ተጨማሪ ብር የሚጠይቁ ስላሉ እንዳይታለሉ መጠንቀቅ ያስፈልጋል።

የማረጋገጫ ቁጥሩ እጅግ ወሳኝ በመሆኑ በጥንቃቄ መያዝ አለበት።

ለ2026 የፊስካል ዓመት እስከ 55,000 የሚደርስ የዳይቨርሲቲ ቪዛ (DV) ተዘጋጅቷል። ይህ ቁጥር ብቁ የሆኑ ሀገራት ሁሉ የሚጠቃልል ነው።

ኢትዮጵያውያንም ለማመልከት ብቁ ናቸው።

አሜሪካ በየዓመቱ ከኢትዮጵያ ጨምሮ ከተለያዩ ሀገራት በሺዎች የሚቆጠሩ ሰዎችን በዳይቨርሲቲ ቪዛ (DV) አማካኝነት እንደምትቀበል ይታወቃል።

🇺🇸 ለአሜሪካ ዳይቨርሲቲ ቪዛ 2026 ለማመልከት ይህንን dvprogram.state.gov ሊንክ ይጠቀሙ !
👍41
✔️ Status : Brand New✔️

🔼🔼Pavillion 8th with 2GB - 44,500

Processor Speed: up to 3.9 GHz ✔️
🛍🛍HP Pavillion 🛍🛍

Intel® Core i5 - 8265U (up to 3.9GHz with Intel® Turbo Boost Technology, 4 cores
Ram : 8GB DDR4-3200 MHz ✔️
Storage : 500HD + 128 GB PCIe® NVMe M.2 SSD ✔️✔️
Display : 14" diagonal HD (1366 x 768), micro-edge, anti-glare, 250 nits, 45% NTSC
Dedicated Graphics Card: NVIDIA 2GB ✔️
Keyboard backlit: Available
Color : Natural GOLD
Weight : 1.4 kg 

Battery life : Up to 6 hours and 15 minutes

💲Price : 44,500


📞 0973424250

📍 https://g.co/kgs/hjqW4bB

iDesire Computer Ethiopia
Elevating Your Tech Experience

With One Year Full Warranty

ያላችሁበት ከተማ እንደ ሁልጊዜው ሁሉ በታማኝነት እንልካለን  ::

Telegram 👇
https://t.me/ethicomputer

ለአጭር መልዕእክት 👇
@iDesireComputerBole

#hp #pavillion
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
👍2