iDesire Computer Ethiopia
9.99K subscribers
6.1K photos
111 videos
49 files
1.81K links
ምን አይነት ላፕቶፕ ለመግዛት አስበዋል?ለትምህርት, ለቪዲዮ ኤዲቲንግ, ለኦንላይን ስራ, ለሪሰርች መስሪያ, ለቢሮ ስራ, ጌሚንግ - እኛን ሳያማክሩ አይወስኑ

ይደውሉልን 0973424250
Download Telegram
EliteBook Core i7 1040 G4 x360-49,999 ✔️

☄️☄️Iconic Elite design Beauty, durability ,  and functionality come together like never before ⚡️⚡️

This Laptop with a precision cut, beautiful CNC aluminum body, and diamond 💎 cut accents is designed to pass twelve Military Standard tests

HP ELITEBOOK
Core i7 @ 8th Gen, 8M Cache, up to 4.80 GHz
Ram : 16GB DDR4 ✔️
Storage:512GB GB PCIe Gen3 NVMe M.2 SSD
Display: 14.1 " , Full HD  (1920 x 1080), X360 degrees rotating touch Screen
Spill-resistant backlit keyboard
Weight: 1.27kg
Thickness: 0.59 inch
Keyboard Backlight: Available
Audio: Bang & Olufsen
SIM Support: Yes
Fingerprint Reader: Yes
Battery: 6+hrs

💵Price: 49,999 birr

iDesire Computer Ethiopia
Elevating Your Tech Experience

📞 0973424250
📍 https://g.co/kgs/hjqW4bB

With One Year Full Warranty

ያላችሁበት ከተማ እንደ ሁልጊዜው ሁሉ በታማኝነት እንልካለን  ::

Telegram 

ለአጭር መልዕእክት
@iDesireComputerBole

#HP #EliteBook
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
👍1
የራንሰምዌር ጥቃቶችን እንዴት መከላከል እንችላለን?

ቀደም ባሉት ጽሁፎቻችን ስለ ራንሰምዌር ጥቃት ምንነት እና  የራንሰምዌር ጥቃት አይነቶች መረጃዎችን አድርሰናችኃል በዛሬው ጽሁፋችን ደግሞ የራንሰምዌር ጥቃቶችን መከላከል ከሚቻልባቸውን መንገዶች የተወሰኑትን ልንጠቁማችሁ ወደናል ፡፡  

የራንሰምዌር ጥቃትን መከላከል በየትኛውም ደረጃ ላይ ላሉ ድርጅቶች ትልቅ ፈተና ነው፡፡ እንደ ባለሙያዎች ምክር ተቋማት የሚከተሉትን ዘዴዎች  ያቀፈ ባለብዙ ገፅታ የራንሰምዌር መከላከል ስትራቴጂ መከተል ይኖርባቸዋል።

  በጥልቀት የመከላከል ደህንነት (Defense-in-depth security)፡ የጥልቅ መከላከያ ዘዴ ተንኮል አዘል እንቅስቃሴዎችን ለመግታት በጋራ የሚሰሩ ተደራራቢ የደህንነት የቁጥጥር ስርአቶች  አሉት። ተንኮል አዘል ዌር አንዱን መቆጣጠሪያ ሾልኮ ማለፍ ቢችል ሌላኛው ተደራቢ የደህንነት ዘዴ ያቆመዋል።

  ባለሙያዎች ስለ የሳይበር ደህንነት መሳሪያዎችን ገንዛቤ አንዲኖራቸው ማድረግ ፡ በተቋማት ውስጥ የሚሰሩ ባለሞያዎች ቢያንስ የመሠረታዊ የሳይበር ደህንነት መሳሪያዎችን እና እንደ አንቲ ማልዌር፣  ባለብዙ ደረጃ ማረጋጫ (multifactor authentication) ፣ ፋየርዎል(firewall)፣ የኢሜይል ደህንነት ማጣሪያ፣ የድር ማጣሪያ፣ የአውታረ መረብ ትራፊክ ትንተና(network traffic analysis) ፣  እንዲሁም ድርጅቶች የርቀት ዴስክ ቶፕ ፕሮቶኮል (RDP) አጠቃቀም ገንዛቤ እንዲኖራቸው  ይመከራል ።

  የላቀ የደህንነት ቁጥጥር (Advanced security controls): መሰረታዊ የሳይበር ደህንነት ቁጥጥሮች ብዙ የሚታወቁ የራንሰምዌር ልዩነቶችን ሊያውቁ እና ሊይዙ ቢችሉም፣ የላቁ የጥበቃ ቴክኖሎጂዎች ደግሞ አዳዲስ ጥቃቶችን የማግኘት ዕድላቸው ሰፊ ነው። እንደ ሰፊ የመመርመሪያ እና ምላሽ መስጫ (extended detection and response)፣ የጥቃት መለያ እና ምላሽ መስጫ ማስተዳደሪያ፣ ደህንነቱ የተጠበቀ የመዳረሻ አገልግሎት ማዕከል፣ የመረጃ ደህንነት እና ክስተትን ማስተዳደር (Security information and event management) የተጠቃሚ እና የህጋዊ አካል ባህሪ ትንታኔ፣ የዜሮ እምነት ደህንነት  (Zero trust security) እና የሳይበር ማጭበርበር ያሉ መሳሪያዎችን እና ስልቶችን ከግንዛቤ ማስገባት።

የጥገና አስተዳደር(patch management)   ፡ " WannaCry" የተሰኘው ታዋቂው የራንሰምዌር ጥቃት  በግንቦት 2017 ለመጀመሪያ ጊዜ  ሲፈጸም፤ ማይክሮሶፍት ከሁለት ወራት በፊት ጥገና የለቀቀበትን የታወቀ ክፍተት ተጠቅሞ ሲሆን በመቶ ሺዎች የሚቆጠሩ የጥቃቱ  ሰለባዎች የቀረበውን ጥገና አላዘመኑም ነበር። በሚያስደንቅ ሁኔታ፣  በዚህ ጥገና  ስርዓቶቻቸውን  (ሲስተሞቻቸውን) ያላዘመኑ ድርጅቶች  አሁንም የ WannaCry እና ሌሎች በበርካታ የቀድሞ ጥቃቶች ሰለባ ይሆናሉ።

የውሂብ ምትኬዎች (Data backups)፡ የወሳኝ ዳታ ምትኬዎች የራንሰምዌር ጥቃት ጉዳትን ውጤታማ በሆነ መንገድ ማስቀረት ይችላል፣ ይህም አንድ ተቋም የሳይበር ወንጀለኞችን ፍላጎት ሳያሟላ ወደ ነበረበት ሥርዓት እንዲመለስ ያስችለዋል። ለራንሰምዌር ጥበቃ በCloud ላይ የተመሰረቱ መጠባበቂያዎችን የሚጠቀሙ ድርጅቶች የውሂባቸው(data) ሁኔታ እንደ አቅራቢዎቹ ጥንካሬ የሚወሰን መሆኑን ማወቅ አለባቸው።

የደህንነት ግንዛቤ ስልጠና (Security awareness training)፡   የራንሰምዌር ጥቃት ፈጻሚዎች ወደ ተቋማት ኔትወርኮች የሚገቡት በቀላሉ ሊለዩና ሊጠገኑ በሚችሉ ክፍተቶች ነው፡፡ ተጠቃሚን ማስተማር ከሁሉም በላይ አስፈላጊው ግን በጣም አስቸጋሪው የራንሰምዌር ጥቃትን  መከላከያ ዘዴ ነው።

የጥቃቶቹን በፍጥነት  መለየት መቻል
የራንሰምዌርን / የቤዛዌርን/ መከላከል ምርጥ ተሞክሮዎችን የሚከተሉ ድርጅቶች እንኳን የጥቃቶች ሰለባ መሆናቸው የማይቀር ነው።
የደህንነት ቡድኖች የራንሰምዌር ጥቃትን በመጀመሪያዎቹ ደረጃዎች ላይ እያለ ካወቁ፣ ወሳኝ  መረጃዎችን ከማግኘታቸው፣ ከማመስጠራቸው እና ለማውጣት ጊዜ ከማግኘታቸው በፊት ማልዌሩን ማግለል እና ማስወገድ ይችላሉ።
©insa
👍2
No one will make the money for you

No one will build your skills for you

No one will build a network for you

No one will build a relationship with God for you

No one can lift the weights for you

No one is going to do the work for you, so work

No one gonna save you.

====
i think...it's better to be aware of these truths as early as possible.
====


#Thursday #Throwback 🫡💪
8🤩1
☄️☄️☄️ Brand New Laptop ⚡️⚡️⚡️

HP Pavilion Laptop
Core i5 @ 12th Gen, 12M Cache, up to 4.40, 10 Cores, 12 Logical Processor ✔️
Ram : 8GB DDR4
Storage: 512GB PCIe-NVMe M.2 SSD ✔️
Display: 14.1-inch, Full HD , 360 degrees rotating touch Screen ✔️
Battery: 6+hrs

💵Price : 69,999 birr

📞 0973424250

📍 https://g.co/kgs/hjqW4bB

iDesire Computer Ethiopia
Elevating Your Tech Experience

With One Year Full Warranty

ያላችሁበት ከተማ እንደ ሁልጊዜው ሁሉ በታማኝነት እንልካለን  ::

Telegram 👇
https://t.me/ethicomputer

ለአጭር መልዕእክት 👇
@iDesireComputerBole

#hp #pavilion
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
👍1
☄️ ለብዛት ተረካቢዎች በአስተያየት ☄️
Brand New HP Laptop
Core i7 @ 12th ,12 Core , 16 Logical Processor ✔️
Ram : 8GB DDR4
Storage: 1TB PCIe NVMe M.2 SSD ✔️
Display: 14.1-inch,  Full HD
Battery: 6+ hrs

💵Price : 79,999 birr

📞  0973424250

📍 https://g.co/kgs/hjqW4bB

iDesire Computer Ethiopia
Elevating Your Tech Experience

With One Year Full Warranty

ያላችሁበት ከተማ እንደ ሁልጊዜው ሁሉ በታማኝነት እንልካለን  ::

Telegram 👇
https://t.me/ethicomputer

ለአጭር መልዕእክት 👇
@iDesireComputerBole

#hp #notebook
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
☄️☄️☄️360 degrees rotating

Lenovo Flex 5 2-in-1 Laptop
Core i7 @ 13th Gen, 12M Cache, up to 5.00 GHz, 10 Core , 12 Logical Processor ✔️
Ram : 16GB DDR4 ✔️
Storage: 512GB PCIe-NVMe M.2 SSD ✔️
Display: 16-inch, x360 Touch Screen
Battery: 6+hrs

💵Price: 92,999 birr

📞 0973424250

📍 https://g.co/kgs/hjqW4bB

iDesire Computer Ethiopia
Elevating Your Tech Experience

With One Year Full Warranty

ያላችሁበት ከተማ እንደ ሁልጊዜው ሁሉ በታማኝነት እንልካለን  ::

Telegram 👇
https://t.me/ethicomputer

ለአጭር መልዕእክት 👇
@iDesireComputerBole

#lenovo #flex5
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
2
✔️8th Generation

✔️GTX 1050 Ti 4GB Dedicated Graphics Card

Brand New Dell XPS
Core i7-8750H Processor (9M Cache, up to 4.10 GHz), 6 Cores, 12 Logical Processor
Ram : 16GB DDR4
Storage: 512GB PCIe-NVMe M.2 SSD
Display: 15.6 inches,  Full HD
Battery: 8+hrs

Price: 66,999 birr

📞 0973424250

📍 https://g.co/kgs/hjqW4bB

iDesire Computer Ethiopia
Elevating Your Tech Experience

With One Year Full Warranty

ያላችሁበት ከተማ እንደ ሁልጊዜው ሁሉ በታማኝነት እንልካለን  ::

Telegram 👇
https://t.me/ethicomputer

ለአጭር መልዕእክት 👇
@iDesireComputerBole

#dell #xps
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
2👍2