Eth-cryptopia
4.96K subscribers
7.53K photos
342 videos
33 files
3.46K links
✔️Future millionaire Welcome to Eth-Cryptopia🔥
በዚ ቻናል የተለያዩ Airdrops ከብዙ እውቀት ጋር አብረን የምንሰራበት ቤት ነው። ለማንኛውን ጥያቄ ወይም ውይይት ግሩፓችንን መቀላቀል ትችላላቹ @EthCryptopia_Group

Buy ads: https://telega.io/c/EthCryptopia
Download Telegram
✔️Check Wallet Pre-sale participants
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
Eth-cryptopia
✔️Check Wallet Pre-sale participants
✔️Airdrop claim Update their is no official link
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
Forwarded from Pavel Durov (Pavel Durov)
🚀 The TON blockchain just got upgraded and is now 10× faster.

⚡️ Block rate increased 6×.

Transactions are now instant, subsecond.

🪙 This was step 1 of 7 to Make TON Great Again (MTONGA).

Next step: cut the already low transaction fees by . ✂️
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
1
🔔Maven X Zealy Quest

✔️Maven stard giving away Funding accounts for Zealy participants
✔️Register With this Link
✔️If you are new link your social accounts and complete all available tasks
✔️if you already have Zealy before Login and complete Quests
✔️You can use your points to get Accounts
✔️The minimum point you can use is 900 (If you Complete all social quest and Daily Quest you can get 900 without any invite)
✔️Good luck🙌🏽

@EthCryptopia 🐣Beki Eth-Cryptopia 📱Eth-Cryptopia
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
🔥1
ዕለተ ዓርብ ዕለተ ስቅለት እንኳን አደረሳቹ🙏
ለ እለተ ትንሳዬ በሰላም ያድርሰን🙏

@EthCryptopia
🙏91
✔️Grass Node still run የምታደርጉ Focus on this.Run Mobile node daily to get Network Points🙌🏽

@EthCryptopia 🐣Beki Eth-Cryptopia 📱Eth-Cryptopia
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
3
🔥OKX Users Keep your eyes open

@EthCryptopia 🐣Beki Eth-Cryptopia 📱Eth-Cryptopia
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
🔔Setup Zealy Account

✔️በዚ ሊንክ መጀመርያ ተመዝገቡ
✔️ከዚ በፊት የ Zealy Account ካላቹ log in የሚለውን ንኩት እስከዛሬ የከፈታቹት ከሌለ Create New account
✔️የምትጠቀሙበትን E-mail አስገቡና ወደ E-mail የሚገባላቹን Code ታስገባላቹ ( Zealy ላይ የሚለከው Confirmation Code ቁጥር አይደለም የተለያዩ ፊደሎች ናቸው እሱን ነው የምታስገቡት)
✔️አዲስ የምትመዘገቡ የሚጠይቃቹን በሙሉ አስገብታቹ ቀጥሉ።

@EthCryptopia 🐣Beki Eth-Cryptopia 📱Eth-Cryptopia
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
🔥1
✔️በመቀጠል ከላይ Profile አለ እሱ ውስጥ ትገባላቹ
✔️መጀመርያ Edit profile የሚለው ውስጥ ገብታቹ avatar or photo አስገቡለት በኋላ ላይ ለ ኮንፊርሜሽን ይፈለጋል ማንኛውም መሆን ይችላል
✔️በመቀጠል Linked Account ውስጥ ገብታቹ Social Account Link አድርጉ።
✔️ለ maven task ከነዚ በተጨማሪ የ Instagram account ክፈቱ

@EthCryptopia 🐣Beki Eth-Cryptopia 📱Eth-Cryptopia
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
🔥1
✔️አሁን ታስኮቹን መስራት መጀመር ይቻላል
✔️መጀመርያ በዚ ሊንክ ግቡ
✔️ከላይ Connect to zealy የሚለውን ንኩት እና ታስኮቹን ወደመስራት መሄድ ትችላላቹ
✔️እዛው የመጀምርያ ፔጅ ላይ የሚመጣላቹን ታስኮች ተራ በተራ መስራት ትችላላቹ ወይ ደግሞ
✔️ሁሉንም ታስክ አንድ ላይ ለማግኘት Quest የሚለው ውስጥ ግቡና የመጀመርያው Tab ውስጥ ግቡ (Maven Trading- Join Team Orange)
✔️ታስኮቹን ከሰራቹ በኋላ Screen Shot ማስገባት የሚኖርባቹ ሊኖር ይችላል የ እሱን አሰራር እያንዳንዱ ታስክ ላይ ዴቴይል አለ እሱን እያያቹ ማስገባት ነው።
✔️አንድ አንዱ ታስክ ከሰራቹ በኋላ ቨሪፋይ ለማድረግ የተወሰኑ ሰአት ለያስጠብቃቹ ይችላል በትግስት ጠብቁ።

@EthCryptopia 🐣Beki Eth-Cryptopia 📱Eth-Cryptopia
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
🔥1
✔️በመጨረሻም ታስኮቹን አጠናቃቹ በምታገኙት ነጥብ ከነዚ ውስጥ የሚችልላቹን አካውንት መውሰድ ትችላላቹ።
✔️ይሄን ታብ ለማግኘት Quest - Shop የሚለው ውስጥ አለ።
✔️ሰዎችን invite ማድረግ ትችላላቹ ነገር ግን የምታስገቡት ሰው ከ 500 በላይ ነጥብ ሲኖረው ነው ሚቆጥርላቹ።

@EthCryptopia 🐣Beki Eth-Cryptopia 📱Eth-Cryptopia
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
1
''ክርስቶስ ተንስአ እሙታን ▸ በዐቢይ ኃይል ወስልጣን ፤ አሰሮ ለሰይጣን አግአዞ ለአዳም ፤ ሰላም ▸ እምይእዜሰ ፤ ኮነ ▸ ፍስሐ ወሰላም''

''ክርስቶስ በታላቅ በኃይልና ስልጣን ከሙታን ተነሳ ፤ ሰይጣንን አሰረው አዳምንም ነጻ አወጣው ፤ ስለዚህም ከእንግዲህ ወዲህ ፍፁም ሰላም እና ደስታ ሆነ''🙏
እንኳን ለጌታችን መድሀኒታችን እየሱስ ክርስቶስ ትንሳኤ በሰላም አደረሳቹ❤️

@EthCryptopia 🐣Beki Eth-Cryptopia 📱Eth-Cryptopia
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
20🙏2