Chess in Ethiopia(ሰንጠረዥ)
1.7K subscribers
2.86K photos
17 videos
26 files
606 links
Download Telegram
ኢትዮ ዲያስፖራ ራፒድ ውድድር ምዝገባ እየተካሄደ ነው ።
ይመዝገቡ ይወዳደሩ ይሸለሙ

ለመመዝገብ
👉መጀመርያ በንግድ ባንክ 1000789127089 ብር 500 ክፍያ በመክፈል ደረሰኝ(ረሲፕት) እዚህ ወደ ተቀመጡት ስልኮች በቴሌግራም መላክ
0910356422
 0911533521
👉 ፊዴ መለያ ቁጥር(FIDE ID) ያስፈልጋል። ስለዚህ
ፊዴ መለያ ቁጥር የሌላቹ የኢትዮጵያ ቼዝ ፌዴሬሽን ከፍተኛ ሬቲንግ ባለሙያ(Rating officer) አቶ ደበላ ፈቀደ 0910356422 ወይም @CMDE034 በመጠቀም መጠየቅ ትችላላችሁ ።
👉ስትመዘገቡ መረጃዎችን በጥንቃቄ እና በትክክል መሙላት ያስፈልጋል
👉የከፈላቹ እና ፊዴ መለያ ቁጥር ያላቹ ብቻ ከታች ባለው ፎርም በመጠቀም ውድድሩን መመዝገብ ትችላላችሁ ።
👇👇👇
https://forms.gle/XF7jvDqambWetaHj7
2
መልእክት
ውድ የቼዝ ቤተሰቦች
የኢትዮ ዲያስፖራ ራፒድ ውድድር ለመሳተፍ ብር 500 መክፈልና FIDE ID ያስፈልጋል። ስለዚህ ክፍያውን ሳትከፍሉ እንዲሁም የተሳሳተ ወይም ትክክል ያልሆነ FIDE ID በመጠቀም የምትመዘገቡ የቼዝ ቤተሰቦች ተገቢ ያልሆነ ተግባር ስለሆነ ይታረም።
እናመሰግናለን🙏🙏🙏
አንድ ቤተሰብ ነን
አዘጋጆች
👍3
ደረሰ 🌻🌻🌻🌻🌻🌼🌼🌼🌼🌼🌻🌻🌻🌻🌻👏👏👏👏👏👏👏👏🥇🥇🥇
ኢትዮ-ዲያስፖራ ራፒድ የቼዝ ውድድር

ለውድ ቼዝ ቤተሰቦች

ከዚህ ቀደም የቴራስ ቼዝ ማህበረሰብ በአመቱ መጨረሻ ላይ የሚያዘጋጀው የቼዝ ውድድር በአዲስ መልክ የኢትዮጵያ ቼዝ ፌዴሬሽን ጋር በመተባበር እጅግ አጓጊ በሆኑ ከፍተኛ የበዓል ሽልማቶች አመታዊ (ኢትዮ-ዲያስፖራ ራፒድ የቼዝ ውድድር) ይዘውላችሁ መተዋል


ከእርስዎ የሚጠበቀው አስቀድመው በመመዝገብ በእለቱ ሰአትዎ ጠብቀው በቦታው በክብር መገፕት ነው ።

ለበለጠ መረጃ በዚህ👇 መደወል ይችላሉ።
0910356422
0912801881

መመዝገብያ ለመክፈል ከታች ያለውን የንግድ



በዚህ አጋጣሚ በውጪ ያሉ የቼዝ ቤተሰቦቻችን ውድድሩን በከፍተኛ የገንዘብ መጠን ስፖንሰር ስለሚያደርጉልን ከፍተኛ ምስጋናችንን እናቀርባለን 👌🙏🙏🙏


ልብ ይበሉ
👉 ለውድድሩ የተዘጋጀው ቦታ ውስን ስለሆነ ፈጥነው ይመዝገቡ።
4🔥2
የውድድር ቀን እና ሰዓት

ቅዳሜ ነሀሴ 30, 2018 ዓ.ም
የመክፈቻ ፕሮግራም = ጠዋት 2:30
የተጫዋቾች ድልድል= ጠዋት 2:45
1st round= ጠዋት 3:00
2nd round= ጠዋት 4:00
3rd round= ጠዋት 5:00
የእረፍት እና የምሳ ሰዓት= 6:00-7:55
4th round= ከሰዓት 8:00
5th round= ከሰዓት 9:00
6th round= ከሰዓት 10:00

እሁድ ጳጉሜ 1 ,2018 ዓ.ም
7th round =ጠዋት 3:00
8th round =ጠዋት 4:00
9th round =ጠዋት 5:00
የእረፍት እና የምሳ ሰዓት= 6:00-7:55
10th round =ከሰዓት 8:00
11th round =ከሰዓት 9:00
የመስጊያ እና የሽልማት ፕሮግራም = 10:00
ጥብቅ ማሳሰቢያ
1.ውድድሩ 11 ዙር ነው
2.ሴቶች ብዛታቸው 10 ካልሞሉ ከወንዶችጋ ተቀላቅሎ ይጫወታሉ
3.ጫወታዎች በሰዓታቸው ይጅምራሉ

የውድድር ቦታ

መስቀል አደባባይ ከፍላሚንጎ ሬስቶራንት ከፍ ብሎ
ህጻናት እና ወጣቶች ቲያትር ህንፃ ላይ

የሽልማት ዓይነት
በአጠቃላይ ውድድር
1ኛ = 30000 ብር
2ኛ = 15000 ብር
3ኛ = 10000 ብር
4ኛ = 5000 ብር
5ኛ = 4000 ብር
በሴቶች
1ኛ = 5000
2ኛ =3000
3ኛ =2000
Under 1600-0 rating
1ኛ = 3000
2ኛ = 2000
3ኛ = 1000
በተጨማሪም
20ኛ/40ኛ/60ኛ/80ኛ/100ኛ ለሚወጡ ለእያንዳንዳቸው
1000 ብር ሽልማት
🔥254💯1
🚨🚨ምዝገባ ተጠናቋል 🚨🚨

የኢትዮ ዲያስፖራ rapid ውድድር ምዝገባ ስለተጠናቀቀ እስካሁን የተመዘገባችሁ ከታች ባለው ሊንክ በመግባት መመዝገባቸውን ማረጋገጥ ትችላላችሁ
https://s3.chess-results.com/tnr1488782.aspx?lan=1&SNode=S0
በተጨማሪ በተጠቀሰው ቀን ሰዓት እና ቦታ በመገኘት በውድድሩ እንድትሳተፉ ስንል በአክብሮት እንጋብዛለን
ማሳሰቢያ በማፈዳችሁ ምክንያት ለሚያመጣችሁ ጨዋታ ኃላፊነት አንወስድም !!!

  የውድድር ቀን እና ሰዓት

ቅዳሜ ነሀሴ 30, 2018 ዓ.ም
የመክፈቻ ፕሮግራም = ጠዋት 2:30
የተጫዋቾች ድልድል=  ጠዋት 2:45
1st round=               ጠዋት 3:00
2nd round=             ጠዋት 4:00
3rd round=              ጠዋት 5:00
የእረፍት እና የምሳ ሰዓት= 6:00-7:55
4th round=                ከሰዓት 8:00
5th round=                ከሰዓት 9:00
6th round=                ከሰዓት 10:00

እሁድ ጳጉሜ 1 ,2018 ዓ.ም
7th round =ጠዋት 3:00
8th round =ጠዋት 4:00
9th round =ጠዋት 5:00
የእረፍት እና የምሳ ሰዓት= 6:00-7:55
10th round =ከሰዓት 8:00
11th round =ከሰዓት 9:00
የመስጊያ እና የሽልማት ፕሮግራም = 10:00

           የውድድር ቦታ

መስቀል አደባባይ ከፍላሚንጎ ሬስቶራንት ከፍ ብሎ
ህጻናት እና ወጣቶች ቲያትር ህንፃ ላይ
🔥31
የውድድር ቦታ
7
🔥113🥰1
🏆 46ኛው የቼዝ ኦሊምፒያድ - ዙር 2 (Samarkand 2026) 🏆
የኢትዮጵያ ብሔራዊ የቼዝ ቡድን በሁለተኛው ዙር ድንቅና ታሪካዊ ድል አስመዝግቧል! 🇪🇹
📊 የጨዋታዎች ሙሉ ውጤት:
የወንዶች ዘርፍ (Open Section):
የአሜሪካ ቨርጂን አይላንድስ 0 - 4 ኢትዮጵያ 🇪🇹 (4-0 ሙሉ ድል!)
የሴቶች ዘርፍ (Women Section):
ኢትዮጵያ 4 - 0 ቻድ 🇹🇩 (4-0 ሙሉ ድል!)
🎙 የጨዋታዎች ትንታኔና አስተያየት:
የኢትዮጵያ ሻምፒዮን እና የኦሊምፒያድ ተወዳዳሪ ዮሴፍ ክፍሌ (Yosef Kifle)
🎥 የሁለቱንም ዘርፎች የጨዋታ Highlights እና የቪዲዮ ትንታኔ በአዲሱ ቪዲዮችን ይመልከቱ!
👇 ቪዲዮውን ለማየት ሊንኩን ይጫኑ:
🔗 https://youtu.be/EKeAFWPvOp8?si=7_oOeJ-WcDYS4UU0
📲 The King Chess - ቻናላችንን Subscribe እና Share በማድረግ ይደግፉ! 🔥

🏆 46th Chess Olympiad - Round 2 (Samarkand 2026) 🏆
A complete sweep for Team Ethiopia in Round 2! 🇪🇹🔥
📊 Full Match Results:
Open Section:
US Virgin Islands 0 - 4 Ethiopia 🇪🇹
Women Section:
Ethiopia 4 - 0 Chad 🇹🇩
🎙 Expert Commentary & Analysis:
By Ethiopian Champion and Olympian Yosef Kifle.
🎥 Watch the full recap and detailed game analysis on our YouTube channel!
👇 Watch here:
🔗 https://youtu.be/EKeAFWPvOp8?si=7_oOeJ-WcDYS4UU0
📲 Don't forget to Like, Share, and Subscribe to The King Chess!
🔥31💯1
🏆 46ኛው የቼዝ ኦሊምፒያድ - ዙር 2 (Samarkand 2026) 🏆
የኢትዮጵያ ብሔራዊ የቼዝ ቡድን በሁለተኛው ዙር ድንቅና ታሪካዊ ድል አስመዝግቧል! 🇪🇹
📊 የጨዋታዎች ሙሉ ውጤት:
የወንዶች ዘርፍ (Open Section):
የአሜሪካ ቨርጂን አይላንድስ 0 - 4 ኢትዮጵያ 🇪🇹 (4-0 ሙሉ ድል!)
የሴቶች ዘርፍ (Women Section):
ኢትዮጵያ 4 - 0 ቻድ 🇹🇩 (4-0 ሙሉ ድል!)
🎙 የጨዋታዎች ትንታኔና አስተያየት:
የኢትዮጵያ ሻምፒዮን እና የኦሊምፒያድ ተወዳዳሪ ዮሴፍ ክፍሌ (Yosef Kifle)
🎥 የሁለቱንም ዘርፎች የጨዋታ Highlights እና የቪዲዮ ትንታኔ በአዲሱ ቪዲዮችን ይመልከቱ!
👇 ቪዲዮውን ለማየት ሊንኩን ይጫኑ:
🔗 https://youtu.be/EKeAFWPvOp8?si=7_oOeJ-WcDYS4UU0
📲 The King Chess - ቻናላችንን Subscribe እና Share በማድረግ ይደግፉ! 🔥

🏆 46th Chess Olympiad - Round 2 (Samarkand 2026) 🏆
A complete sweep for Team Ethiopia in Round 2! 🇪🇹🔥
📊 Full Match Results:
Open Section:
US Virgin Islands 0 - 4 Ethiopia 🇪🇹
Women Section:
Ethiopia 4 - 0 Chad 🇹🇩
🎙 Expert Commentary & Analysis:
By Ethiopian Champion and Olympian Yosef Kifle.
🎥 Watch the full recap and detailed game analysis on our YouTube channel!
👇 Watch here:
🔗 https://youtu.be/EKeAFWPvOp8?si=7_oOeJ-WcDYS4UU0
📲 Don't forget to Like, Share, and Subscribe to The King Chess!
🔥3