Chess in Ethiopia(ሰንጠረዥ)
1.7K subscribers
2.86K photos
17 videos
26 files
606 links
Download Telegram
መልካም ዜና
የኢትዮጵያ ቼዝ ፌዴሬሽን ከዓለም አቀፉ የቼዝ ትምህርት ቤት ፌዴሬሽን  እና ከዓለም አቀፍ ቼዝ ፌዴሬሽን (FIDE) ለዓይነ ስውራን የሚሆን በዓፍነቱ ልዩ የሆነ የቼዝ ቦርድ ድጋፍ አግኝቷል። ይህ ቼዝ ቦርድ በኢትዮጵያ ገበያ የማይገኝ ከመሆኑ በተጨማሪ ዋጋውም እጅግ  ውድ ነው።
ይህ ለኢትዮጵያ የመጀመርያ የሆነው በዓይነቱ የተለዬ ለዓይነ ስውራን የሚሆን ቼዝ ቦርድ በኢትዮጵያ ቼዝ ፌዴሬሽን ፕሬዚዳንት አቶ ተሾመ በቀለ ከፍተኛ ጥረት የተገኘ ሲሆን በፕሮጀክት ደረጃ በ4 ትምህርት ቤቶች ከመስከረም ጀምሮ ይተገበራል።
ፕሮጀክቱ እውን የሚሆንባቸው የተመረጡ ትምህርት ቤቶች የሚከተሉት ናቸው
1. ሼይካ ፋጢማ ቢንት ሙባረክ የዓይነ ስውራን አዳሪ ትምህርት ቤት
2. ወላይታ ሶዶ የዓይነ ስውራን አዳሪ ትምህርት ቤት
3. ሰበታ የዓይን ስውራን ትምህርት ቤት
4. አዲስ ህይወት የዓይን ስውራን ትምህርት ቤት
11🔥5👍2
በሚቀጥለው መስከረም የሚካሄደው የቼዝ ኦሎምፒያድ ከሌላው ግዜ በተለዬ ብዙ ሀገራት የሚሳተፉበት ውድድር እንደሆነ እየተነገረለት ነው። ይህ በአንድ ስፖርት ብቻ ከፍተኛ ቁጥር ያለው የዓለማችን ሀገራት የሚገኙበት  ታላቅ እና ቀዳሚ የስፖርት ውድድር ያደርገዋል።
ውድድሩ  ለመሳተፍ በሴቶች ቡድን 192 ሀገራት  እንዲሁም  በኦፕን ቡድን 182 ሀገራት እስከ ዛሬ ድረስ  ተመዝግበዋል።
የኢትዮ ብሄራዊ ቡድን በአሰልጣኝ ተክላይ ተሻገር የሚመራ ሲሆን የወንዶች  ቡድን አማካይ ሬቲንግ(average rating ) 2075 ይዞ 126ኛ ደረጃ ላይ ሲሆን የሴት ቡድናችን አማካይ ሬቲንግ (average rating)1630 በመያዝ 135ኛ ደረጃ ላይ ይገኛሉ።
11
👏👏👏አስደሳች ዜና

        ለውድ ቼዝ ቤተሰቦች

ከዚህ ቀደም የቴራስ ቼዝ ማህበረሰብ በአመቱ መጨረሻ  ላይ የሚያዘጋጀው የቼዝ ውድድር በአዲስ መልክ የኢትዮጵያ ቼዝ ፌዴሬሽን ጋር በመተባበር እጅግ አጓጊ በሆኑ ከፍተኛ የበዓል ሽልማቶች  አመታዊ ኢትዮ-ዲያስፖራ ራፓድ የቼዝ ውድድር ይዘውላችሁ መተዋል

         የውድድር ቀን
ቅዳሜ ነሀሴ 30
እሁድ ጳጉሜ 1 ,2018 ዓ.ም

የቼዝ ቤተሰብ በመሰባሰብ የምንጠያየቅበት ደስ የሚል የውድድርና የመዝናኛ  ግዜ የምናሳልፍበት ወሳኝና አስፈላጊ ቀን ስለሆነ እንደ ቤተሰብ አስደሳች ግዜ ይኖረናል።

ሁላችሁም ተጋብዛቹሀል
ኑ እንጫወት እንዝናና

ምዝገባ ተጀምረዋል። አሁኑኑ ይመዝገቡ፤ ይወዳደሩ፤ ያሸንፉ ፤ ይሸለሙ።

ከእርስዎ የሚጠበቀው አስቀድመው በመመዝገብ በእለቱ ሰአትዎ ጠብቀው በቦታው በክብር መገፕት ነው ።

ለበለጠ መረጃ በዚህ👇 መደወል ይችላሉ።
               0910356422
               0911533521
               0931324742

መመዝገብያ
👉ብር 500

ስፖንሰር ማድረግና ጨምሮ መክፈል ይበረታታል👏👏🙏

በዚህ አጋጣሚ በውጪ ያሉ የቼዝ ቤተሰቦቻችን ውድድሩን በከፍተኛ የገንዘብ መጠን ስፖንሰር ስለሚያደርጉልን ከፍተኛ ምስጋናችንን እናቀርባለን 👌🙏🙏🙏

መመዝገብያ ለመክፈል ከታች ያለውን የንግድ ባንክ አካውንት ይጠቀሙ።
👇👇👇

Acc no 1000789127089
Dabala and Netsanet
CBE

👉 ከከፈሉ በሀላ የከፈሉበት ሪሲት ፎቶ በማንሳት ወይም screen shot በማድረግ ከላይ ባሉት ቁጥሮች በቴለግራም በመላክ ወይም በመደወል ማሳወቅ ያስፈልጋል።

👉👉ማሳሰብያ የውድድሩ ቦታና ከፍተኛ መጠን ያለውን ሽልማት በቅርቡ የምናሳውቀው ይሆናል።

ታድያ ምን ይጠብቃሉ?
አሁኑኑ ቀድመው ይመዝገቡ።

ልብ ይበሉ
👉 ለውድድሩ የተዘጋጀው ቦታ ውስን ስለሆነ ፈጥነው ይመዝገቡ።

አንድ ቤተሰብ ነን
አዘጋጆች
🙏🙏🙏🙏
👍51
Chess in Ethiopia(ሰንጠረዥ)
👏👏👏አስደሳች ዜና         ለውድ ቼዝ ቤተሰቦች ከዚህ ቀደም የቴራስ ቼዝ ማህበረሰብ በአመቱ መጨረሻ  ላይ የሚያዘጋጀው የቼዝ ውድድር በአዲስ መልክ የኢትዮጵያ ቼዝ ፌዴሬሽን ጋር በመተባበር እጅግ አጓጊ በሆኑ ከፍተኛ የበዓል ሽልማቶች  አመታዊ ኢትዮ-ዲያስፖራ ራፓድ የቼዝ ውድድር ይዘውላችሁ መተዋል          የውድድር ቀን ቅዳሜ ነሀሴ 30 እሁድ ጳጉሜ 1 ,2018 ዓ.ም የቼዝ ቤተሰብ…
የኢትዮ ዲያስፖራ ራፒድ ውድድር መመዝገብያ ፎርም
ለመመዝገብ
👉መጀመርያ ክፍያ በመክፈል ደረሰኝ(ረሲፕት) እዚህ ወደ ተቀመጡት ስልኮች በቴሌግራም መላክ
0910356422
 0911533521
👉 ፊዴ መለያ ቁጥር(FIDE ID) ያስፈልጋል። ስለዚህ
ፊዴ መለያ ቁጥር የሌላቹ የኢትዮጵያ ቼዝ ፌዴሬሽን ከፍተኛ ሬቲንግ ባለሙያ(Rating officer) አቶ ደበላ ፈቀደ 0910356422 ወይም @CMDE034 በመጠቀም መጠየቅ ትችላላችሁ ።
👉ስትመዘገቡ መረጃዎችን በጥንቃቄ እና በትክክል መሙላት ያስፈልጋል
👉የከፈላቹ እና ፊዴ መለያ ቁጥር ያላቹ ብቻ ከታች ባለው ፎርም በመጠቀም ውድድሩን መመዝገብ ትችላላችሁ ።
👇👇👇
https://forms.gle/XF7jvDqambWetaHj7
👍32
FIDE ID( የፊዴ መለያ ቁጥር) ከዚህ በታች ባለው ሊንክ የአያታቹ ስም( ወይም ስማቹ ከነ አባት) በማስገባት search የሚለውን በመጫን ማየት ትችላላችሁ ።
👇👇👇
https://ratings.fide.com/advanced_search.phtml
Reason
Incorrect FIDE ID and /or Not paid
Chess in Ethiopia(ሰንጠረዥ)
Reason Incorrect FIDE ID and /or Not paid
አቶ ተሻለ ንጉሴ
እባክዎትን በተሳሳተ FIDE ID ደጋግመው አይመዝገቡ።
FIDE ID የሌላቹ መጀመርያ FIDE ID ማውጣት አለባቹ።
ኢትዮ ዲያስፖራ ራፒድ ውድድር
ይመዝገቡ ይወዳደሩ ይሸለሙ

ለመመዝገብ
👉መጀመርያ ክፍያ በመክፈል ደረሰኝ(ረሲፕት) እዚህ ወደ ተቀመጡት ስልኮች በቴሌግራም መላክ
0910356422
 0911533521
👉 ፊዴ መለያ ቁጥር(FIDE ID) ያስፈልጋል። ስለዚህ
ፊዴ መለያ ቁጥር የሌላቹ የኢትዮጵያ ቼዝ ፌዴሬሽን ከፍተኛ ሬቲንግ ባለሙያ(Rating officer) አቶ ደበላ ፈቀደ 0910356422 ወይም @CMDE034 በመጠቀም መጠየቅ ትችላላችሁ ።
👉ስትመዘገቡ መረጃዎችን በጥንቃቄ እና በትክክል መሙላት ያስፈልጋል
👉የከፈላቹ እና ፊዴ መለያ ቁጥር ያላቹ ብቻ ከታች ባለው ፎርም በመጠቀም ውድድሩን መመዝገብ ትችላላችሁ ።
👇👇👇
https://forms.gle/XF7jvDqambWetaHj7
1👍1
መልእክት
FIDE ID የሌላቹ ወይም የረሳቹት በዘፈቀደ ቁጥር እየሞላቹ አትመዝገቡ።
ስማቹ ከዚህ በታች የተጠቀሰው የተሳሳተ ቁጥር በማስገባት ስለተመዘገባቹ ውድቅ ተደርጓል።
1. አቶ ተሻለ ንጉሴ
2. አቶ ሚኒሊክ መስፍን

ለመመዝገብ የሚያስፈልጉ
👍ረሲፕት(ደረሰኝ)
👉FIDE ID

ከምስጋና ጋር🙏🙏🙏
አንድ ቤተሰብ ነን
አዘጋጆች
1
ማሳሰብያ
ውድድር ላይ ማነኛውም መወዳዳር የሚፈልግ ሰው መሳተፍ ይችላል።
ኢትዮ ዲያስፖራ ራፒድ ውድድር ምዝገባ እየተካሄደ ነው ።
ይመዝገቡ ይወዳደሩ ይሸለሙ

ለመመዝገብ
👉መጀመርያ በንግድ ባንክ 1000789127089 ብር 500 ክፍያ በመክፈል ደረሰኝ(ረሲፕት) እዚህ ወደ ተቀመጡት ስልኮች በቴሌግራም መላክ
0910356422
 0911533521
👉 ፊዴ መለያ ቁጥር(FIDE ID) ያስፈልጋል። ስለዚህ
ፊዴ መለያ ቁጥር የሌላቹ የኢትዮጵያ ቼዝ ፌዴሬሽን ከፍተኛ ሬቲንግ ባለሙያ(Rating officer) አቶ ደበላ ፈቀደ 0910356422 ወይም @CMDE034 በመጠቀም መጠየቅ ትችላላችሁ ።
👉ስትመዘገቡ መረጃዎችን በጥንቃቄ እና በትክክል መሙላት ያስፈልጋል
👉የከፈላቹ እና ፊዴ መለያ ቁጥር ያላቹ ብቻ ከታች ባለው ፎርም በመጠቀም ውድድሩን መመዝገብ ትችላላችሁ ።
👇👇👇
https://forms.gle/XF7jvDqambWetaHj7
2
መልእክት
ውድ የቼዝ ቤተሰቦች
የኢትዮ ዲያስፖራ ራፒድ ውድድር ለመሳተፍ ብር 500 መክፈልና FIDE ID ያስፈልጋል። ስለዚህ ክፍያውን ሳትከፍሉ እንዲሁም የተሳሳተ ወይም ትክክል ያልሆነ FIDE ID በመጠቀም የምትመዘገቡ የቼዝ ቤተሰቦች ተገቢ ያልሆነ ተግባር ስለሆነ ይታረም።
እናመሰግናለን🙏🙏🙏
አንድ ቤተሰብ ነን
አዘጋጆች
👍3
ደረሰ 🌻🌻🌻🌻🌻🌼🌼🌼🌼🌼🌻🌻🌻🌻🌻👏👏👏👏👏👏👏👏🥇🥇🥇
ኢትዮ-ዲያስፖራ ራፒድ የቼዝ ውድድር

ለውድ ቼዝ ቤተሰቦች

ከዚህ ቀደም የቴራስ ቼዝ ማህበረሰብ በአመቱ መጨረሻ ላይ የሚያዘጋጀው የቼዝ ውድድር በአዲስ መልክ የኢትዮጵያ ቼዝ ፌዴሬሽን ጋር በመተባበር እጅግ አጓጊ በሆኑ ከፍተኛ የበዓል ሽልማቶች አመታዊ (ኢትዮ-ዲያስፖራ ራፒድ የቼዝ ውድድር) ይዘውላችሁ መተዋል


ከእርስዎ የሚጠበቀው አስቀድመው በመመዝገብ በእለቱ ሰአትዎ ጠብቀው በቦታው በክብር መገፕት ነው ።

ለበለጠ መረጃ በዚህ👇 መደወል ይችላሉ።
0910356422
0912801881

መመዝገብያ ለመክፈል ከታች ያለውን የንግድ



በዚህ አጋጣሚ በውጪ ያሉ የቼዝ ቤተሰቦቻችን ውድድሩን በከፍተኛ የገንዘብ መጠን ስፖንሰር ስለሚያደርጉልን ከፍተኛ ምስጋናችንን እናቀርባለን 👌🙏🙏🙏


ልብ ይበሉ
👉 ለውድድሩ የተዘጋጀው ቦታ ውስን ስለሆነ ፈጥነው ይመዝገቡ።
4🔥2
የውድድር ቀን እና ሰዓት

ቅዳሜ ነሀሴ 30, 2018 ዓ.ም
የመክፈቻ ፕሮግራም = ጠዋት 2:30
የተጫዋቾች ድልድል= ጠዋት 2:45
1st round= ጠዋት 3:00
2nd round= ጠዋት 4:00
3rd round= ጠዋት 5:00
የእረፍት እና የምሳ ሰዓት= 6:00-7:55
4th round= ከሰዓት 8:00
5th round= ከሰዓት 9:00
6th round= ከሰዓት 10:00

እሁድ ጳጉሜ 1 ,2018 ዓ.ም
7th round =ጠዋት 3:00
8th round =ጠዋት 4:00
9th round =ጠዋት 5:00
የእረፍት እና የምሳ ሰዓት= 6:00-7:55
10th round =ከሰዓት 8:00
11th round =ከሰዓት 9:00
የመስጊያ እና የሽልማት ፕሮግራም = 10:00
ጥብቅ ማሳሰቢያ
1.ውድድሩ 11 ዙር ነው
2.ሴቶች ብዛታቸው 10 ካልሞሉ ከወንዶችጋ ተቀላቅሎ ይጫወታሉ
3.ጫወታዎች በሰዓታቸው ይጅምራሉ

የውድድር ቦታ

መስቀል አደባባይ ከፍላሚንጎ ሬስቶራንት ከፍ ብሎ
ህጻናት እና ወጣቶች ቲያትር ህንፃ ላይ

የሽልማት ዓይነት
በአጠቃላይ ውድድር
1ኛ = 30000 ብር
2ኛ = 15000 ብር
3ኛ = 10000 ብር
4ኛ = 5000 ብር
5ኛ = 4000 ብር
በሴቶች
1ኛ = 5000
2ኛ =3000
3ኛ =2000
Under 1600-0 rating
1ኛ = 3000
2ኛ = 2000
3ኛ = 1000
በተጨማሪም
20ኛ/40ኛ/60ኛ/80ኛ/100ኛ ለሚወጡ ለእያንዳንዳቸው
1000 ብር ሽልማት
🔥254💯1
🚨🚨ምዝገባ ተጠናቋል 🚨🚨

የኢትዮ ዲያስፖራ rapid ውድድር ምዝገባ ስለተጠናቀቀ እስካሁን የተመዘገባችሁ ከታች ባለው ሊንክ በመግባት መመዝገባቸውን ማረጋገጥ ትችላላችሁ
https://s3.chess-results.com/tnr1488782.aspx?lan=1&SNode=S0
በተጨማሪ በተጠቀሰው ቀን ሰዓት እና ቦታ በመገኘት በውድድሩ እንድትሳተፉ ስንል በአክብሮት እንጋብዛለን
ማሳሰቢያ በማፈዳችሁ ምክንያት ለሚያመጣችሁ ጨዋታ ኃላፊነት አንወስድም !!!

  የውድድር ቀን እና ሰዓት

ቅዳሜ ነሀሴ 30, 2018 ዓ.ም
የመክፈቻ ፕሮግራም = ጠዋት 2:30
የተጫዋቾች ድልድል=  ጠዋት 2:45
1st round=               ጠዋት 3:00
2nd round=             ጠዋት 4:00
3rd round=              ጠዋት 5:00
የእረፍት እና የምሳ ሰዓት= 6:00-7:55
4th round=                ከሰዓት 8:00
5th round=                ከሰዓት 9:00
6th round=                ከሰዓት 10:00

እሁድ ጳጉሜ 1 ,2018 ዓ.ም
7th round =ጠዋት 3:00
8th round =ጠዋት 4:00
9th round =ጠዋት 5:00
የእረፍት እና የምሳ ሰዓት= 6:00-7:55
10th round =ከሰዓት 8:00
11th round =ከሰዓት 9:00
የመስጊያ እና የሽልማት ፕሮግራም = 10:00

           የውድድር ቦታ

መስቀል አደባባይ ከፍላሚንጎ ሬስቶራንት ከፍ ብሎ
ህጻናት እና ወጣቶች ቲያትር ህንፃ ላይ
🔥31
የውድድር ቦታ
7