ኢትኤል
2.28K subscribers
97 photos
11 files
8 links
ስለ ጥንታዊው የኢትኤል ስልጣኔ እናወራለን! እንዘምራለን!
Download Telegram
«#የላብ_አደር_ቀን¡»

ላብ አደር Vs ኢሉምናንት

💚💛❤️


የአዲሱ የዓለም ስርዓት /New world order/ በቀጥታም ሆነ በተዘዋዋሪ ዓለማችን በኢሉምናንቲ እየመራች ትገኛለች።
"እውር ለውር ተያይዞ ገደል " እንዲሉ እኛም የነሱን በመርዝ የተለወሰ መመሪያ በማወቅም ይሁን ባለማወቅ እየተቀበልነ
እንገኛለን ። ጉልቻ ቢቀያየር ወጥ እንደማያጣፍት ሁሉ መርዝንም በወርቅ ፅዋ ሆነ በብርጭቆ ብንጠጣው ሞት እንጅ ህይወት አይሰጥም።



አሁንም እየሆነ ያለ ነገር ቢኖር መርዝን በሚያምር በወርቅ ፅዋ ሰጦ ማስጎንጨት.....ነገሩ እንዲህ ነው በዓለም አቀፍ
ደረጃ በየ ዓመቱ በነሱ ግንቦት 1 በኛ ደግሞ ሚያዝያ 23 የላብ አደሮች ቀን(May day) በሚል ሽፋን ተከብሮ ይውላል። እንደ እውነቱ ከሆነ ግን ከቀን መረጣ ጀምሮ እስከ በዓሉ አከባብር ድብቅ አጀንዳ ያለው እለት ነው ።


አሁን በመላው ዓለም ተስፋፍቶ የሚገኝው ምስጢራዊ ማህበር( ኢሉምናን) በሀገር አሜሪካ በአዳም ዊይአይፕት
መስራችነት እ.ኤ.አ ግንቦት 1 ሜይ 1776 ነበር የተመሰረተው ። እነርሱም ማህበራቸው የተመሰረተበት ቀን ምክንያት በማድረግ የላብ አደሮች ቀን በሚል ሰበብ ይህን እለቱ ተከብሮ እንዲውል.አድርገዋል ።



ለመጀመሪያ ጊዜ የአሜሪካ ዶላር እንደ ታተመ ከፒራሚዱ ዝቅ ብሎ በ1776 ዓ.ም የሚል ፁሑፍ የነበረው ሲሆነ አብዛኛው
ሰውም አሜሪካ የተመሰረተችበት አመት ብለው ነበር የሚያምኑት እውነታው ግን የኢሉምናንቲ ማህበር የተመሰረተበትን ለመግለፅ ነው።



ከላይ እንዳየነው ቀኑን እና አመቱን እንዲህ በድብቅ ሰይመው "የላብ አደሮች ቀን " ብለው ያከብሩታል ።የሚገርመው እኮ ይህ እለት ከተለያዮ ቦታ ያሉ የኢሉምናንት አባላት ተሰባስበው ሲያከብሮት እንዲሁ ሳይሆን የተመረጡና የተዋቡ ልጃገረዶችን(ላብ አደሮችን) ለሳጥናኤል በመስዋትነት የሚያቀርቡበት ቀን ሲሆን ለኛ ደግሞ የላብ አደሮች መብትና ነፃነት የታወጀበት ቀን ነው እያሉ እንደ ሞኝ ሊሸውዱን ይሞክራሉ ። "ዶሮን ሲሸውዷት የሚሞቅልሽ ውሀ ለገላሽ ነው አላት።"



ለዚህም ምሳሌ የቫቲካኑ ጳጳስ ፍራንሲኮ ጨምሮ ሌሎች የእርሳቸው ሹሞች ከ2,000 በላይ ህፃናት እና ሴቶች የት እና እንዴት እንደ ጠፋ እንዲሁም ብዙ ህፃናት ለመሰዋትነት በማቅረብ እና በመድፈር በሚል ክስ በዓለም አቀፍ ደረጃ ስማቸው በጉልህ ተጠቅሶ የሚገኙት (ማስረጃ ከታች ፎቶውን መመልከት ይቻላል ።) የቫቲካን ጳጳስ ይህን የመሰለ ወንጀል እየሰሩ አያፍሩም እኮ ደግሞ ቫቲካን ወደ ቅድስት ሀገር ኢትዮጵያ እነ ሪበረንድ ኦላን የመሰለ የሰባዊ መብት ተሟጋች ለኛ ትልካለች። ይህ ነው እንግዲህ የላብ አደሮች ቀን ብለው ታርጋ ለጥፈው በዓለም የሚያከብሩት።ንቁ!!!


የዚህ ፁሑፍ ዋናው አላማ እነሱ በቀደዱልን ቦይ እንደ ውሀ አንፍሰስ ውሀ ወደ ሚመቸውና ዝቅተኛ ወደ ሆነ ቦታ እንደሚፈሰው ሁሉ እኛው እነሱን ተከትለን ወደ ዝቅተኛአስተሳስብ አንፍሰስ ።የየካቲት 12 ሲነሳ ሁሉም ትዝ ሚለው
ለዛሬ ማንነታችን ወሳኝ ምዕራፍ የሆነውን እንዲህ በነጻነት ቀናብለን እንድንሄድ ዋጋ የከፈሉንን የየካቲት 12 ሰማዕታት ሳይሆን ቫለንታይን ቀን ነው።


ሮማውያን በየ አመቱ የአድዋን ቀን ያከብራሉ ሲያከብሩትም ለልጆቻቸው እንዲህ ይሏቸዋል << እኛ ከኢትዮጵያያን ጋር
ገጥመን ያሸነፍንበት ቀን ነው።>> በማለት ያልሰሩትን ጀግንነትእንደ ሰሩ አድርገው የልጆቻቸውን ያሸናፊነት ስነ ልቦና ይገነባሉ ።እኛስ??? መልስ የሚያሻው ጥያቄ ነው ።
.

ተጻፈ በአስቻለ ካሳሁን
ጣና ዳር ÷ ባህር ዳር
2011 ዓ.ም
🌴

«ኢትዮጵያ በዳግም ትንሳኤ ትነሳለች !!!!»

••✦share_ሼር_share✦••

💚 @ethale 💚
💛 @ethale 💛
❤️ @ethale ❤️

⤵️⤵️⤵️
1
1
Forwarded from #LWEQESH-Ethiopia
ኢትዮጵያዊው የህንድ ንጉሥ
በአለማችን ውስጥ በዴሞክራሲያዊ ስርዓት እና በወታደራዊ ስነስርዓት በቀዳሚነት ከምትጠራው ሀገር አንዷ ህንድ ናት። በስልጣኔ ዘመንም ቢሆንም ህንድ ጥንታዊ ከሚባሉት ሀገሮች ውስጥ ትመደባለች። በዚህም የስልጣን ዘመን የተለያዩ ነገስታት የነገሱባት ሲሆን ለረጅም ጊዜ ከነገሱት ንጉሶች አንዱ ኢትዮጵያዊው ማሊክ አምባር ይገኝበታል። ማሊክ አምባር ትውልዱ በኢትዮጵያ ሐረር ውስጥ የነበረ ሲሆን ገና በልጅነት ዕድሜው በባርነት ለተለያዩ ሀገራት የተሸጠ ሲሆን ከነዚህም ውስጥ የመካከለኛው ምስራቅ ሀገራት እና ህንድ ይገኝበታል። ህንድ ከገባ በኃላ በአስተሳሰብ እንዲሁም በጦር አመራር ስልት እጅግ በሳል እና ጀግና በመሆኑ የጦር አዛዥ ሆኖ በተለያዩ የቅጥር ጦርነቶች ላይ ተሳትፏል።በመቀጠል ህንድን ከ 1549 - 1626 (፲፭፻፵፱-፲፮፻፳፮) ዓ.ም ማለትም ከግማሽ ምዕተ አመት በላይ በመምራት ኢትዮጵያዊ የህንድ ንጉስ በመሆን አልፏል።ጀግንነት የአፈራችን ማንነት የራሳችን.... ልወቅሽ ኢትዮጵያ💚💛❤️
👍2
ይህ የጨለማ ጊዜ ያልፋል
ኢትዮጵያና ኢትዮጵያዊነት'ም ያሸንፋል!!!


《. #ኢትዮጵያ_በዳግም_ትንሳኤ_ትነሳለች !.》

💚 @ethale 💚
💛 @ethale 💛
❤️ @ethale ❤️
👍4
መጻሕፈ ፈውስ ብራና.pdf
32 MB
ጥንታዊ የህክምና ጥበቦችን የያዘ ብራና መጻሕፍ

💚 @ethale 💚
💛 @ethale 💛
❤️ @ethale ❤️
ደግነትን ላስተማራችሁን።
በአድዋ ኪዳን ላስተሳሰራችሁን።
ባርነትን ሳይሆን ነፃነትን ላወረሳችሁን።
አንገታችንን ቀና አድርገን እንድሄድ ላስቻላችሁን።
የአሸናፊነት ስነ - ልቦና እንዲነግስብን ላደረጋችሁ።
ለጥቁር የሰው ዘር ነጭን ማሸነፍ እንደሚቻል በቃል'ም በተግባር'ም ላሳያችሁ ለእናንተ ውለታችሁን መክፈል ባንችል'ም ሁሌ በልባችን ዝንት ዓለም ነግሳችሁ ትኖራላችሁ!!! የዛሬዋ ቀን እምዬ ምኒልክ ፣ እቴጌ ጣይቱ ፣ ፊት አውራሪ ገበየሁ ለእኛ ገፀ በረከት ይሆኑ ዘንድ በኢትዮጵያ ምድር የተወለዱባት ልዮ ቀን ናት።

💚 @ethale 💚
💛 @ethale 💛
❤️ @ethale ❤️
🥰2
የምኒልክ መዝሙረ ዳዊት

ተሰርቆ ወደ ውጭ ሂዶ የነበረው ጥንታዊ የአፄ ምኒልክ መዝሙረ ዳዊት ይህን ይመስላል። መዝሙረ ዳዊቱ የዳግማዊ አጼ ምኒልክ እንደነበረ ያረጋገጡትና ወደ እናት ሃገሩ ኢትዮጵያ እንዲመለስ ጥረት ካደረጉት ተመራማሪዎች መካከል በፎቶው ላይ የሚታዮት ፕሮፌሰር ስቲቭ ዴላማርተር አንዱ ናቸው።

💚 @ethale 💚
💛 @ethale 💛
❤️ @ethale ❤️
1
እንኳን ለብርሃነ መስቀሉ በሰላም አደረሳችሁ!!!

ጥንታዊ የኢትዮጵያ መስቀሎች

💚 @ethale 💚
💛 @ethale 💛
❤️ @ethale ❤️
🥰1