kinemaster pro @Buyecreative.apk
79.2 MB
✳️ Kinemaster pro
🔻የምትጠቀሙት ስልክ Tecno ወይም Infinix ከሆነ ይሄኛውን Kinemaster Pro app ሞክሩት።
ምረጥ video editor ነው
ይመቻቹ
@Ethacker1
🔻የምትጠቀሙት ስልክ Tecno ወይም Infinix ከሆነ ይሄኛውን Kinemaster Pro app ሞክሩት።
ምረጥ video editor ነው
ይመቻቹ
@Ethacker1
👍1
ምን ይፈልጋሉ
Anonymous Poll
52%
ሪፈራል ቦት አሰራር
17%
ግሩፕ መቆጣጠሪያ ቦት አሰራር
13%
ጥያቄ መቀበያ ቦት አሰራር
17%
ሁሉንም በአንድላይ
📱📱📱ስማርት ፎን ምንድነው ?📱📱📱
ስማርት ፎን ማለት ተንቀሳቃሽ ሞባይል ስልክ ሆኖ እንደምናውቃቸው ትንንሽ ስልኮች ከመደወል እና አጭር የጽሁፍ መልእክት ከመላላካ ባለፈ እንደ ኮምፒውተር የተለያዩ ግልጋሎቶችን የሚሰጡ ተንቀሳቃሽ የስልክ ቀፈፎዎች ናቸው፡፡ ለስማርት ፎን ቀጥታ ወይንም ስታንዳርድ የሆነ ትረጉም አልተሰጣቸውም ግን በተለያዩ መመዘኛዎች መለየት ይቻላል መመዘኛዎች
📍 የራሳቸው የሆነ የተደራጀ ኦፐሬቲንግ ሲስተም አላቸው በኦፐሬቲንግ ሲስተማቸው ላይ በመመርኮዝም የተለያዩ አፕሊኮሽኖችን ለቀፎዎቹ መገንባትም መጠቀመ ይቻላል•
ምሳሌ ፡ እንደ ኮመፒውተር ጽሁፍ የሚዘጋጅ አፕሊኬሽ በመጫነን የተለያዩ ጽሁፎችን እናዘጋጅባቸዋለን ፤ፎተዎችን እናቀናብርባቸዋለን ከፍተኛ የምስል ጥራት ያላቸውን ጨዋታዎች እንጫወትባቸዋለን
📍ስማርት ፎኖች እንደ ኮምፒውተር የ Q W E R T Y ኪይቦርድ ነው ያላቸው ይህም ማለት የቀፎዎቹ ኪይቦርድ ከ ኮምውተራችን ኪይቦርድ ቁጥር መተየቢያው ውጪ ተመሳሳይ ነው ማት ነው
📍 ስማርት ፎኖች በተለያያ መልኩ ከ ቀላል የመረጃ ፍለጋ ጀምሮ አስከ ኢነተርኔት ቤስድ አፕሊከሽኖች ድረስ የመረጃ መረብን መጠቀም ያስችሉናል
📍 ስማርት ፎኖች ዘመናዊ የሆኑ የ 3ኛ (3G) እና 4ኛ (4G) ትውልድ የሚባሉትን የኔትዎርክ መሰረተ ልማት እንድንጠቀም ያስችሉናል
📍 በተጨማሪም የተሻለ ጥራት ያለው ካሜራ አላቻው
📍 ዋየርለስ አገልግሎቶችን ማስተናገድ ይችላሉ፤
📍 የካርታ እና አቅታጫ አገልሎት ይሰጣሉ
📍ዳታ የማከማቸት አቅማቸው እና ተጨማሪ የዳታ ማከማቻ ካርዶችን የመቀበል አቅማቸው የላቀ ነው
📍አብዛኛውን ጊዜ ሰፊ ስክሪን ይኖራቸዋል እና ተች ስክሪን ናቸው
▒▓⇨→መረጃዎች ቶሎ ቶሎ እንዲደርሶት ስልኮቻችሁ ላይ ላሉ
❖ Contact
❖ Group and Channel share አድርጉለን ከምስጋና ጋር።
📝 ለተሻለ ለውጥ እንተጋለን!!
━━━━━━━━━━━━━━━
📢: @ETHACKER1
👥: @ethackeroot
━━━━━━━━━━━━━━━
▬▬▬▬▬📌Share📌▬▬▬▬▬

ᴇᴛʜɪᴏ ʜᴀᴄᴋᴇʀ pinned «📱📱📱ስማርት ፎን ምንድነው ?📱📱📱 ስማርት ፎን ማለት ተንቀሳቃሽ ሞባይል ስልክ ሆኖ እንደምናውቃቸው ትንንሽ ስልኮች ከመደወል እና አጭር የጽሁፍ መልእክት ከመላላካ ባለፈ እንደ ኮምፒውተር የተለያዩ ግልጋሎቶችን የሚሰጡ ተንቀሳቃሽ የስልክ ቀፈፎዎች ናቸው፡፡ ለስማርት ፎን ቀጥታ ወይንም ስታንዳርድ የሆነ ትረጉም አልተሰጣቸውም ግን በተለያዩ መመዘኛዎች መለየት ይቻላል መመዘኛዎች 📍 የራሳቸው የሆነ የተደራጀ…»
አድስ የሚከፍል ቦት ተገኝቷል ሀሁinviting ቦት አለ ልትሉትችላላችሁ GEEZ የሚከፍለው ቦት በ1 ሠው 2 ብር
ነው bot link⏩https://t.me/Geez1robot?start=r00135223811
ነው bot link⏩https://t.me/Geez1robot?start=r00135223811
የሜሞሪ ስቶሬጅ መለኪያ ከትንሽ
ወደ ትልቅ መጠን በቅደም ተከተል!
8 ቢትስ ↔1 ባይት
1024 ባይት 1 ኪሎ ባይት
1024 ኪሎ ባይት↔ 1ሜጋ ባይት
1024 ሜጋ ባይት 1 ጊጋ ባይት
1024 ጊጋ ባይት↪1 ቴራ ባይት
1024 ቴራ ባይት 1 ፔታ ባይት
1024 ፔታ ባይት↔ 1 ኤክዛ ባይት
1024 ኤክዛ ባይት↪1 ዜታ ባይት
1024 ዜታ ባይት 1 ዮታ ባይት
1024 ዮታ ባይት↪1 ቦርኖቶ ባይት
1024 ቦርኖቶ ባይት 1 ጂኦፕ ባይት
ጂኦፕ ባይት ትልቁ የሜሞሪ ስቶሬጅ መመዘኛ ነው,
ወደ ትልቅ መጠን በቅደም ተከተል!
8 ቢትስ ↔1 ባይት
1024 ባይት 1 ኪሎ ባይት
1024 ኪሎ ባይት↔ 1ሜጋ ባይት
1024 ሜጋ ባይት 1 ጊጋ ባይት
1024 ጊጋ ባይት↪1 ቴራ ባይት
1024 ቴራ ባይት 1 ፔታ ባይት
1024 ፔታ ባይት↔ 1 ኤክዛ ባይት
1024 ኤክዛ ባይት↪1 ዜታ ባይት
1024 ዜታ ባይት 1 ዮታ ባይት
1024 ዮታ ባይት↪1 ቦርኖቶ ባይት
1024 ቦርኖቶ ባይት 1 ጂኦፕ ባይት
ጂኦፕ ባይት ትልቁ የሜሞሪ ስቶሬጅ መመዘኛ ነው,
👍5
እንድቀርብላቹ የምትፈልጉትን ማንኛውንም ነገር ያድርሱን👉 @Inboxxshbot
🔥1