ᴇᴛʜɪᴏ ʜᴀᴄᴋᴇʀ
22 subscribers
3 photos
1 file
2 links
join share













.
.
.
.
.
.
.
.
.
.
.
.
.
, , , , , , , , , , , , , , ,, , , , , , , , , , , , , , ,
Download Telegram
Join
😭 የጠፋብን ወይም የተሰረቀ ሞባይል በቀላሉ ማግኘት
የምቻልበት መንገድ!

lሞባይላችን ከጠፋ ወይም ከተሰረቅን በኋላ እግራችን እና እጃችን ሰብስብን ከመቀመጥ በሞባይላችን ያስቀመጥናቸው አፈላጊ የሆኑ መረጃዎች
ከጥንቃቄ ጉድለት ጠፍቶብን ወይኔ ከማለት የምያድነን ቀላሉ መንገድ።
- ሞባይል የተለየ የራሱ የሆነ IMEI አለው።
- IMEI ሲተነተን (International Mobile Equipment Identity)
- የይህንን ቁጥር (IMEI) በመጠቀም ሞባይላችን ያለበት ቦታ ማወቅ እንችላለን።
~ የሚከተለው መንገድ እንከተል:-
➢ *#06# ይደውሉ....
➢ የሞባይላች (IMEI NO) 15 ቁጥሮች ያሳየናል...
➢ የዚህን ቁጥር ማስታወሻችን ላይ ማስፈር....
ምክንያቱም የይህንን ቁጥር ሞባይላችን ከጠፋብን ወይም
ከተሰረቅን የምንፈልግበት መንገድ አንዱ ዘዴ ነው ።
ሞባይላችን ከጠፋ ወይም ከተሰረቀ ይህንን ምስጥራዊ ኮድ IMEI በ ኢሜል( Email ) ወደ cop@vsnl.net ከሚከተለው ዝርዝር ጋር እንልካለን።
# Your name .......................
# Address ..........
# Phone model ........
# Make ..........
# Last used number ,................
# E mail for comunication .........
# Missed date ........
# IMEI number.....
🕧 በ24 ሰዓታት ውስጥ በተራቀቀው GPRS System
በመጠቀም አድራሻውን ማግኘት እንችላለን።
📱 ሞባይላችን ከማን እጅ ጋር እንዳለና እየተጠቀመበት ያለው ግለሰብ ቁጥር በ Email ይላካል ማለት ነው።https://t.me/ethacker1
https://t.me/ethacker1
https://t.me/ethacker1
https://t.me/ethacker1
https://t.me/ethacker1
ምርጥ የቴሌግራም ቦቶችን እስከነ ጥቅማቸው
..............................................

⚠️
@BotFather bot መስራት ከፈለጋቹ

⚠️
@junction_bot ከቻናሉ ውስጥ ban ብትደረጉ በተዘዋዋሪ የሚለቁትን ነገር የምታገኙበት

⚠️
@TextMagicBot የናንተን ፅሁፍ ወደ ሚገራርሙ ፁፎፍ የሚቀይር

⚠️
@like vote የምታስደርጉበት

⚠️
@qualitymovbot ይህ ደግሞ markdown እና button ለመስራት ከፈለጋቹ

⚠️
@texttsbot ይህ ደግሞ ፅሁፍን ወደ ድምፅ የሚቀይር

⚠️
@Anonymose_telegram_bot ግሩፕ ውስጥ ሳይታወቅባቹ ለማውራት

⚠️
@gamee የተለያዩ ጌሞች የያዘ

⚠️
@S_t_book_bot ከዘጠኝ እስከ 12 ላላቹ teacher and student book

⚠️
@chatincognito ከተለያዩ በአልም ዙሪያ ካሉ ሰዎች ጋር ለማውራት ማለትም ማንነታቹ ሳይታወቅ

⚠️
@vkmusic_bot ዘፈን ማውረጃ

⚠️
@shiiinabot ግሩፓችውን ለመቆጣጠር ::

⚠️
@stickers sticker መስራት ከፈለጋቹ

⚠️
@TruthOrDareGroupbot ግሩፓቹ ውስጥ እውነት ወይም ድፍረት የምታጫውት

⚠️
@virus_total_scan_bot ይህ ቦት ፍይሎችን ማልዌር ሌሎችንም ቫይረስ ነፃ መሆንን እና አለመሆንን ያረጋግጣል አሪፍ ቦት ነው ተጠቀሙበት።

⚠️
@apkdl_bot የፈለግነውን app ምናወርድበት ቦት

⚠️
@CoronaNowBot ሰለ corona Top 20 በ virusu የተያዙ ሀገራትን ምናይበት እና እንደ አለም

⚠️
@joinhider_bot ለግሩፕ ሰው join ሲል ወዲያው እንዲያጠፋው

⚠️
@GmailBot ይሄ በgmail የሚላክልንን text በዚ ባት መቀበል እንችላለን official ነው

⚠️
@delall_bot ይሄ ቦት ደሞ ቻናላችንን ወደ ፈለግነው ለመቀየር ስንፈልግ መጀመሪያ ፖስት ያረግነውን ሙሉ ለሙሉ ለማጥፋት የሚረዳን bot ነው ለቦቱ admin ትሰጡታላችሁ ከዛ /delall ብላቹ ከጻፋቹህ ቡሀላ post ስታረጉ ወዲያው ያጠፋዋል።አንዴ ካጠፋቹ መመለስ አይቻልም

⚠️
@Gozilla_bot - #YouTube ላይ ቪድዮ ማውርድ ከፈለጋቹ ይህን ቦት ተጠቀሙ። ከናንተ ሚጠበቀው የቪዲዮውን ሊንክ ለቦቱ መላክ ብቻ ነው።

⚠️
@silentcbot - ለቻናል ከሁለት በላይ አድሚኖች ለመቆጣጠር በቦቱ ብቻ የፈለጉትን ነገር ለምሳሌ ጹሁፍ ወይም እስቲከር ሊንክ እንዳይልኩ ያደርጋል።

⚠️
@encoderbot - ይህ ቡት ደሞ Telegram ላይ የምናገኛቸውን Audio ብዙ mb ቢሆን እንኮን ወደ kb ይቀይረዋል። ማሳሰቢያ ይህ ቡት በቀን ውስጥ ከ 4 or 5 በላይ Audio convert አያረግም ሰለዚህ 4 ብቻ ነው በየቀኑ convert የሚደረገው።

@ethacker1
@ethacker1
@ethacker1
👍1
ምን ይለቀቅ
Anonymous Poll
67%
video editor app
44%
Game app
33%
All
👍1🎉1
kinemaster pro @Buyecreative.apk
79.2 MB
✳️ Kinemaster pro

🔻የምትጠቀሙት ስልክ Tecno ወይም Infinix ከሆነ ይሄኛውን Kinemaster Pro app ሞክሩት።
ምረጥ video editor ነው
ይመቻቹ

@Ethacker1
👍1
Please share
👍1👏1
Channel photo updated
share please
ᴇᴛʜɪᴏ ʜᴀᴄᴋᴇʀ
ምን ይፈልጋሉ
የሪፈራል ቦት አሰራር በቅርቡ ይለቃል ግን share በማድረግ ተባበሩኝ please
👏4
📱📱📱ስማርት ፎን ምንድነው ?📱📱📱
ስማርት ፎን ማለት ተንቀሳቃሽ ሞባይል ስልክ ሆኖ እንደምናውቃቸው ትንንሽ ስልኮች ከመደወል እና አጭር የጽሁፍ መልእክት ከመላላካ ባለፈ እንደ ኮምፒውተር የተለያዩ ግልጋሎቶችን የሚሰጡ ተንቀሳቃሽ የስልክ ቀፈፎዎች ናቸው፡፡ ለስማርት ፎን ቀጥታ ወይንም ስታንዳርድ የሆነ ትረጉም አልተሰጣቸውም ግን በተለያዩ መመዘኛዎች መለየት ይቻላል መመዘኛዎች 
📍 የራሳቸው የሆነ የተደራጀ ኦፐሬቲንግ ሲስተም አላቸው በኦፐሬቲንግ ሲስተማቸው ላይ በመመርኮዝም የተለያዩ አፕሊኮሽኖችን ለቀፎዎቹ መገንባትም መጠቀመ ይቻላል•
ምሳሌ ፡ እንደ ኮመፒውተር ጽሁፍ የሚዘጋጅ አፕሊኬሽ በመጫነን የተለያዩ ጽሁፎችን እናዘጋጅባቸዋለን ፤ፎተዎችን እናቀናብርባቸዋለን ከፍተኛ የምስል ጥራት ያላቸውን ጨዋታዎች እንጫወትባቸዋለን 
📍ስማርት ፎኖች እንደ ኮምፒውተር የ Q W E R T Y ኪይቦርድ ነው ያላቸው ይህም ማለት የቀፎዎቹ ኪይቦርድ ከ ኮምውተራችን ኪይቦርድ ቁጥር መተየቢያው ውጪ ተመሳሳይ ነው ማት ነው
📍  ስማርት ፎኖች በተለያያ መልኩ ከ ቀላል የመረጃ ፍለጋ ጀምሮ አስከ ኢነተርኔት ቤስድ አፕሊከሽኖች ድረስ የመረጃ መረብን መጠቀም ያስችሉናል
📍 ስማርት ፎኖች ዘመናዊ የሆኑ የ 3ኛ (3G) እና 4ኛ (4G) ትውልድ የሚባሉትን የኔትዎርክ መሰረተ ልማት እንድንጠቀም ያስችሉናል
📍 በተጨማሪም የተሻለ ጥራት ያለው ካሜራ አላቻው 
📍 ዋየርለስ አገልግሎቶችን ማስተናገድ ይችላሉ፤ 
📍 የካርታ እና አቅታጫ አገልሎት ይሰጣሉ 
📍ዳታ የማከማቸት አቅማቸው እና ተጨማሪ የዳታ ማከማቻ ካርዶችን የመቀበል አቅማቸው የላቀ ነው 
📍አብዛኛውን ጊዜ ሰፊ ስክሪን ይኖራቸዋል እና ተች ስክሪን ናቸው

▒▓⇨→መረጃዎች ቶሎ ቶሎ እንዲደርሶት ስልኮቻችሁ ላይ ላሉ
❖ Contact
❖ Group and Channel share አድርጉለን ከምስጋና ጋር።

📝 ለተሻለ ለውጥ እንተጋለን!!
━━━━━━━━━━━━━━━
📢: @ETHACKER1
👥: @ethackeroot
━━━━━━━━━━━━━━━
▬▬▬▬▬📌Share📌▬▬▬▬▬
ᴇᴛʜɪᴏ ʜᴀᴄᴋᴇʀ pinned «📱📱📱ስማርት ፎን ምንድነው ?📱📱📱 ስማርት ፎን ማለት ተንቀሳቃሽ ሞባይል ስልክ ሆኖ እንደምናውቃቸው ትንንሽ ስልኮች ከመደወል እና አጭር የጽሁፍ መልእክት ከመላላካ ባለፈ እንደ ኮምፒውተር የተለያዩ ግልጋሎቶችን የሚሰጡ ተንቀሳቃሽ የስልክ ቀፈፎዎች ናቸው፡፡ ለስማርት ፎን ቀጥታ ወይንም ስታንዳርድ የሆነ ትረጉም አልተሰጣቸውም ግን በተለያዩ መመዘኛዎች መለየት ይቻላል መመዘኛዎች  📍 የራሳቸው የሆነ የተደራጀ…»
አድስ የሚከፍል ቦት ተገኝቷል ሀሁinviting ቦት አለ ልትሉትችላላችሁ GEEZ የሚከፍለው ቦት በ1 ሠው 2 ብር
ነው bot linkhttps://t.me/Geez1robot?start=r00135223811
የሜሞሪ ስቶሬጅ መለኪያ ከትንሽ
ወደ ትልቅ መጠን በቅደም ተከተል!
8 ቢትስ 1 ባይት
1024 ባይት 1 ኪሎ ባይት
1024 ኪሎ ባይት 1ሜጋ ባይት
1024 ሜጋ ባይት 1 ጊጋ ባይት
1024 ጊጋ ባይት1 ቴራ ባይት
1024 ቴራ ባይት 1 ፔታ ባይት
1024 ፔታ ባይት 1 ኤክዛ ባይት
1024 ኤክዛ ባይት1 ዜታ ባይት
1024 ዜታ ባይት 1 ዮታ ባይት
1024 ዮታ ባይት1 ቦርኖቶ ባይት
1024 ቦርኖቶ ባይት 1 ጂኦፕ ባይት
ጂኦፕ ባይት ትልቁ የሜሞሪ ስቶሬጅ መመዘኛ ነው,
👍5
5
ኢድ መች ነው ?
Anonymous Quiz
95%
ሰኞ
5%
እሁድ