ኢትhab✍️ ባህር ዳር
300 subscribers
48 photos
40 videos
16 files
28 links
https://vm.tiktok.com/ZMHoMMM2M4qY1-xzIV4/
ig:- hab_yemariyam follow me
* የሙዚቃ ግጥሞች
*የመዝሙር ግጥሞች
*የመድረክ ተውኔቶች
*አጫጭር ፊልሞች
*እስክሪፕት
*የግጥም ስራዎች
በተመጣጣኝ ዋጋ እንሰራለን ያዝዙን።
ማሳሰቢያ፣ዋጋ ቅድሚያ ነዉ በዚህ ካልተስማሙ አይምጡ።
@hab_look ትዛዝ በዚህ እንቀበላለን።
ገጣሚ ሀብታሙ ጥላሁን (ኢትhab✍️)
Download Telegram
በህልሜ የመጣሽው


በህልሜ የመጣሽው በውድቅተ ሌሊት
ምን አገኘ አሉሽ ምን እጣ ወጣለት።
ከተኛሁበት ሌት እርሜን አሸልቦኝ
ባረሳሽም እንኳን የረሳሁሽ መስሎኝ።
አይኖቼ ተከድነው እረፍትን ስጀምር
ቀን ስገረፍ ውየ በናፍቆትሽ በትር።
ምነው ጋደም ስል ሌሊት በህልሜ መጣሽ
የፍቅርሽን ነፍስ እፍ ብለሽ ለኮስሽ
በደማማው ልቤ ጫውሽን ነሰነስሽ።
ብቻ ብቻ በጣም አምሮብሻል
በድቅድቅ ጨለማ ብርሀን ለብሰሻል።
ፍቅሬ ፍቅሬ እባክሽን ተይኝ
በአካል የኔ ላትሆኝ በህልሜ አትታይኝ።
❤2
❤4
Channel photo removed
የትዝታ ጋሪ

ቀን ያመጣው ንፋስ
ላንተ ብቻ አይደለም ለሁሉም ነው ሚነፍስ።
በሀገሩ ሰማይ የወጣችው ፀሀይ
ብርሀንን ሳይሆን እሳት ነው ምታሳይ።
በረዥሙ መንገድ የሸኘህ ትዝታ
የልብ ህመም እንጂ አይሰጥም ስጦታ።


ኢትሀብ milewun bemenikat join yadieigu
👍2
Channel photo updated
አትመለሽ
ዳኛዉ ክስን ላይሰማ
ልቤም የአንቺን ልብ ላይቀማ።
አቅም አልባ ሞኝ አፍቃሪ
አትመለሽ በዛዉ ቅሪ።
የተመኘ ገላሽን ከገላዉ
ላይሽን አይቶ ዉስጡን ሳያዉቅ የተበላዉ።
ተዉ ሲሉት ያልሰማ አይኑን ጋርዶ በቅቤ ምላስሽ
ማር መስልሽዉ አሰፍስፎ ሊልስሽ።
እንደተመኘ በሀሰት ተስፋ
ተሰብሮ ተነካክቶ በክደትሽ ፍቅሩ ጠፋ።
ኢትhab✍️ milewun bemenikat join yadrgu
👍1
እንኳን አደረሳችሁ😍😍
🔥4
Channel photo updated