Fasil - ETDevs
787 subscribers
177 photos
18 videos
1 file
210 links
@etdevs official channel

Have someting to share?
use @etdevsofftopic
Download Telegram
In 100 years, none of us will be here anyway. So don’t waste your life worrying too much. Life has ups and downs for everyone, even for people who look like they have everything figured out. Learn the lesson, keep moving, and don’t take things too seriously. Do your best, work on what you love if you can, and spend the rest of your time enjoying life with the people who matter most.
8
Do not fear!
Dubai version of TikTok is better.
EDTECH week Ethiopia 2026
1
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
Wave vs Vibration


ንዝረት ማለት በአንድ ቦታ ላይ የሚደረግ የኋላና የፊት እንቅስቃሴ ሲሆን፣ ሞገድ ደግሞ ያ እንቅስቃሴ በጊዜ ወይም በቦታ ውስጥ ሲዘረጋ የሚፈጠረው ቅርጽ ነው።
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
Energy Travel

በጊዜ እና በቦታ ውስጥ "መዘርጋት" (Spreading) ለምን አስፈለገ?

ጉልበት (Energy) ከአንድ ቦታ ወደ ሌላ ቦታ ለመጓዝ የግድ መዘርጋት ስላለበት ነው:

1. መረጃን ለማስተላለፍ (Communication):-ለምሳሌ ስናገር በጉሮሮ ውስጥ ያሉት ጡንቻዎች ይነዝራሉ። ያ ንዝረት በአየር ውስጥ "ሳይዘረጋ" (እንደ ሞገድ ሳይጓዝ) ጆሮ ጋ ባይደርስ ኖሮ ድምፅ አይሰማም ነበር።

2. ብርሃን እንዲታየን (Vision):- የፀሐይ ጉልበት በንዝረት መልክ በጠፈር ውስጥ ተዘርግቶ (እንደ ሞገድ ተጉዞ) ምድር ላይ ባይደርስ ኖሮ ዓለም ጨለማ ትሆን ነበር።

3. ኤሌክትሪክ (Electricity): በሽቦ ውስጥ ያሉት ኤሌክትሮኖች በቦታ ውስጥ ባይዘረጉ ኖሮ ስልክ ቻርጅ ማድረግ አይቻልም ነበር
Questions:
1. "ሞገድ" ወይም "ድግግሞሽ" እንዴት "ጉልበት" (Energy) ይባላል/ሊሆን ቻለ?

በኳንተም ደረጃ ጉልበት እና ንዝረት አንድ ላይ የተቆራኙ ናቸው።

Example:


• አንድ ገመድ ቀስ ብሎ ብታወዛውዘው (Low Frequency)፣ እጅህ ብዙም አይደክምም፤ ምክንያቱም ጉልበትህ አነስተኛ ነው።

• ነገር ግን ገመዱን በጣም በፍጥነት ብታወዛውዘው (High Frequency)፣ እጅህ ይዝላል፤ ምክንያቱም ገመዱን በፍጥነት ለማንቀሳቀስ ከፍተኛ ጉልበት (Energy) ተጠቅመሃል።

ስለዚህ Frequency (ድግግሞሽ) ማለት የጉልበት መጠን መለኪያ ነው::

2. ሞገድ ያለ "መካከለኛ ነገር" (Medium) እና ያለ "ገፊ ኃይል" (Force) እንዴት ይጓዛል?

የኳንተም መስክ (Quantum Field) የሚባል በዓይን የማይታይ "Medium" በሁሉም ቦታ ተዘርግቶ ይገኛል። ሞገዱ የሚጓዘው በዚህ መስክ ላይ ነው።
ኃይሉ:-ንዝረት በባህሪው "ራስን የማሰራጨት" (Self-propagating) ባህሪ አለው::
ሞገዱን ወደ ፊት የሚገፋው ነገር ምንድነው? 🤔
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
የተያያዙ ስፕሪንጎች" (Coupled Springs) ሞዴል

በኳንተም መስክ ላይ ያለው ነገር ልክ እርስ በእርስ በስፕሪንግ እንደተያያዙ ትናንሽ ኳሶች ነው። አንዱን ስታንቀሳቅሰው፣ ስፕሪንጉ (ውጥረቱ) ጎረቤቱን ይጎትታል፤ ያኛው ደግሞ ቀጣዩን... ይህ ነው "ኃይሉ (The Force)"!

የመጀመሪያዋን (ቀይዋን) ነጥብ ብቻ እንደምትመታት አስብ።

እሷ ስትንቀሳቀስ በመሃል ያለው ስፕሪንግ ይለጠጣል። ስፕሪንጉ (ውጥረቱ) ሁለተኛዋን ይጎትታታል፣ ሁለተኛዋ ሦስተኛዋን... በዚህ መንገድ ንዝረቱ ይጓዛል (Travel ያደርጋል)።

ማጠቃለያ:-
በኳንተም ፊዚክስ "መስክ" (Field) የምንለው በዓይን የማናየው ነገር፣ ልክ እርስ በእርሳቸው እንደተያያዙ ማለቂያ የሌላቸው ትናንሽ ስፕሪንጎች ነው።

አንድን ስፕሪንግ ስትነካው ይንቀጠቀጣል (Vibration).

ያ ስፕሪንግ ጎረቤቱን ይጎትታል (Tension / The Force).

ያ መጎተት ወደ ፊት እየቀጠለ ሲሄድ የሚፈጥረው እንቅስቃሴ ሞገድ (Wave) ይባላል።
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
የሞገድ አይነቶች? (Types of waves)

በዋናነት ሁለት አይነት ሞገዶች (Waves) አሉ፦

1. ትራንስቨርስ ሞገድ (Transverse Wave) - "አቋራጭ"
እንቅስቃሴው፦ ንዝረቱ (Vibration) ወደ ላይ እና ወደ ታች ሲሆን፣ ሞገዱ ግን ወደ ፊት ይጓዛል።

ምሳሌ፦ የውሃ ሞገድ፣ የብርሃን ሞገድ ።

2. ሎንጊቲውዲናል ሞገድ (Longitudinal Wave) - "ተጨማቂ"
እንቅስቃሴው፦ ንዝረቱ ወደ ፊት እና ወደ ኋላ ነው። ሞገዱም የሚጓዘው በዚያው አቅጣጫ ነው።

ምሳሌ፦ የድምፅ ሞገድ (Sound Wave)። ስንናገር አየሩ ወደ ላይና ታች አይዘልም፤ ይልቁንም እየተጨመቀና እየተለጠጠ (Compress and Expand) ወደ ፊት ይጓዛል።
1
የሰው ልጅ ከ 50 ዓመታት በኋላ ለመጀመሪያ ጊዜ ወደ ጨረቃ ተመልሶ የሚያደርገውን ጉዞ በቀጥታ ይከታተሉ!
ቀን፦ ዛሬ ሰኞ፣ ሚያዝያ 6 (April 6)
ሰዓት፦ ከምሽቱ 2:00 LT ሰዓት ጀምሮ (8:00 PM EAT)

https://www.youtube.com/live/z-j1uxBmis0?si=s8BnEQZ-TOQJ4oVh
Law of assumption