The tragedy of history may be that strength gives security, yet at the same time creates the very rivalries that threaten it.
I finally migrated our platform from the AWS UAE region to the EU region because of the recent disruptions. Everything is stable again now.
In 100 years, none of us will be here anyway. So don’t waste your life worrying too much. Life has ups and downs for everyone, even for people who look like they have everything figured out. Learn the lesson, keep moving, and don’t take things too seriously. Do your best, work on what you love if you can, and spend the rest of your time enjoying life with the people who matter most.
❤8
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
Wave vs Vibration
ንዝረት ማለት በአንድ ቦታ ላይ የሚደረግ የኋላና የፊት እንቅስቃሴ ሲሆን፣ ሞገድ ደግሞ ያ እንቅስቃሴ በጊዜ ወይም በቦታ ውስጥ ሲዘረጋ የሚፈጠረው ቅርጽ ነው።
ንዝረት ማለት በአንድ ቦታ ላይ የሚደረግ የኋላና የፊት እንቅስቃሴ ሲሆን፣ ሞገድ ደግሞ ያ እንቅስቃሴ በጊዜ ወይም በቦታ ውስጥ ሲዘረጋ የሚፈጠረው ቅርጽ ነው።
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
Energy Travel
በጊዜ እና በቦታ ውስጥ "መዘርጋት" (Spreading) ለምን አስፈለገ?
ጉልበት (Energy) ከአንድ ቦታ ወደ ሌላ ቦታ ለመጓዝ የግድ መዘርጋት ስላለበት ነው:
1. መረጃን ለማስተላለፍ (Communication):-ለምሳሌ ስናገር በጉሮሮ ውስጥ ያሉት ጡንቻዎች ይነዝራሉ። ያ ንዝረት በአየር ውስጥ "ሳይዘረጋ" (እንደ ሞገድ ሳይጓዝ) ጆሮ ጋ ባይደርስ ኖሮ ድምፅ አይሰማም ነበር።
2. ብርሃን እንዲታየን (Vision):- የፀሐይ ጉልበት በንዝረት መልክ በጠፈር ውስጥ ተዘርግቶ (እንደ ሞገድ ተጉዞ) ምድር ላይ ባይደርስ ኖሮ ዓለም ጨለማ ትሆን ነበር።
3. ኤሌክትሪክ (Electricity): በሽቦ ውስጥ ያሉት ኤሌክትሮኖች በቦታ ውስጥ ባይዘረጉ ኖሮ ስልክ ቻርጅ ማድረግ አይቻልም ነበር