#የካፍ_ኮንፌዴሬሽን_ዋንጫ_የማጣሪያ_ጨዋታ
60' ኬንያ ፖሊስ 0~0 የኢትዮጵያ ቡና
🗓 እሁድ ነሐሴ 12/2016 ዓ.ም
🕛 ቀን 9:00 ሰዓት
🏟 በንያዮ ብሔራዊ ስታዲየም
🎯 ድል ለታላቁ የኢትዮጵያ ቡና‼
60' ኬንያ ፖሊስ 0~0 የኢትዮጵያ ቡና
🗓 እሁድ ነሐሴ 12/2016 ዓ.ም
🕛 ቀን 9:00 ሰዓት
🏟 በንያዮ ብሔራዊ ስታዲየም
🎯 ድል ለታላቁ የኢትዮጵያ ቡና‼
👍4🔥1
62' የተጫዋች ለውጥ
ዳዊት ሽፈራው ወጥቷል
እስራኤል ሻጉሌ ገብቷል
ዳዊት ሽፈራው ወጥቷል
እስራኤል ሻጉሌ ገብቷል
🥰3👍2🔥1
69' የተጫዋች ለውጥ
ኤርሚያስ ሹምበዛ ወጥቷል
መላኩ አየለ ገብቷል
ኤርሚያስ ሹምበዛ ወጥቷል
መላኩ አየለ ገብቷል
👍3🥰2🔥1
#የካፍ_ኮንፌዴሬሽን_ዋንጫ_የማጣሪያ_ጨዋታ
77' ኬንያ ፖሊስ 0~0 የኢትዮጵያ ቡና
🗓 እሁድ ነሐሴ 12/2016 ዓ.ም
🕛 ቀን 9:00 ሰዓት
🏟 በንያዮ ብሔራዊ ስታዲየም
🎯 ድል ለታላቁ የኢትዮጵያ ቡና‼
77' ኬንያ ፖሊስ 0~0 የኢትዮጵያ ቡና
🗓 እሁድ ነሐሴ 12/2016 ዓ.ም
🕛 ቀን 9:00 ሰዓት
🏟 በንያዮ ብሔራዊ ስታዲየም
🎯 ድል ለታላቁ የኢትዮጵያ ቡና‼
👍8👎1🔥1
84' የተጫዋች ለውጥ
ሚኪያስ እና ኦካይ ገብተዋል
ስንታየሁ እና አንተነህ ወጥተዋል
ሚኪያስ እና ኦካይ ገብተዋል
ስንታየሁ እና አንተነህ ወጥተዋል
👍6🔥1
ጨዋታው ተጠናቀቀ።
የመልሱ ጨዋታ ነሐሴ 19/2016 ዓ.ም በአበበ ቢቂላ ስታዲየም ከቀኑ 9:00 ይካሄዳል።
#የካፍ_ኮንፌዴሬሽን_ዋንጫ_የማጣሪያ_ጨዋታ
⚽ኬንያ ፖሊስ 0~0 የኢትዮጵያ ቡና
🗓 እሁድ ነሐሴ 12/2016 ዓ.ም
🕛 ቀን 9:00 ሰዓት
🏟 በንያዮ ብሔራዊ ስታዲየም
የመልሱ ጨዋታ ነሐሴ 19/2016 ዓ.ም በአበበ ቢቂላ ስታዲየም ከቀኑ 9:00 ይካሄዳል።
#የካፍ_ኮንፌዴሬሽን_ዋንጫ_የማጣሪያ_ጨዋታ
⚽ኬንያ ፖሊስ 0~0 የኢትዮጵያ ቡና
🗓 እሁድ ነሐሴ 12/2016 ዓ.ም
🕛 ቀን 9:00 ሰዓት
🏟 በንያዮ ብሔራዊ ስታዲየም
❤15👍10🔥3👏2
#ስም ፦ ዲቫይን ናዋቹኩ
#ቀድሞ_የተጫወተበት_ክለብ፦
👉 Bendel insurance
👉 Adoration Fc
#የሚጫወትበት_ቦታ፦ የመሐል ተጫዋች
#ቁመት፦ 1.72m
#ኪሎ፦ 68kg
በኢትዮጵያ ቡና የሚቆየው፦ 2 ዓመት
እንኳን ወደ ታላቁ የኢትዮጵያ ቡና መጣህ‼
#ቀድሞ_የተጫወተበት_ክለብ፦
👉 Bendel insurance
👉 Adoration Fc
#የሚጫወትበት_ቦታ፦ የመሐል ተጫዋች
#ቁመት፦ 1.72m
#ኪሎ፦ 68kg
በኢትዮጵያ ቡና የሚቆየው፦ 2 ዓመት
እንኳን ወደ ታላቁ የኢትዮጵያ ቡና መጣህ‼
👏13👍8🔥2❤1
ስም ፦ ሐቪዝ ዎንታህ Hafiz Wontah Konkoni
#ቀድሞ_የተጫወተበት_ክለብ፦
Bogola All star
Bechen United
Alsancak yesilova
Young Africa
#የሚጫወትበት_ቦታ፦ የፊት አጥቂ
#ቁመት፦ 1.87m
#ኪሎ፦ 84kg
በኢትዮጵያ ቡና የሚቆየው፦ 2 ዓመት
ተጨማሪ መረጃዎችን https://youtu.be/uHhGlBHix9w
እንኳን ወደ ታላቁ የኢትዮጵያ ቡና መጣህ‼
👉 የጋና ፕሪሚየር ሊግ የአመቱ ኮከብ ግብ አግቢ እና ኮከብ ተጫዋች 2022/23 G.C
👉 የ Bechen United የዓመቱ ኮከብ ተጫዋች 2022/2023G.C
👉 በጋና FA cup የብር ሜዳሊያ ተሸላሚ
👉 በጋና ብሔራዊ ቡድን
✔ U-20 የአፍሪካ ዋንጫ ጨዋታ 2018G.C
✔ ዋናው ቡድን 2023G.C የአፍሪካ ዋንጫ ማጣሪያ
#ቀድሞ_የተጫወተበት_ክለብ፦
Bogola All star
Bechen United
Alsancak yesilova
Young Africa
#የሚጫወትበት_ቦታ፦ የፊት አጥቂ
#ቁመት፦ 1.87m
#ኪሎ፦ 84kg
በኢትዮጵያ ቡና የሚቆየው፦ 2 ዓመት
ተጨማሪ መረጃዎችን https://youtu.be/uHhGlBHix9w
እንኳን ወደ ታላቁ የኢትዮጵያ ቡና መጣህ‼
👉 የጋና ፕሪሚየር ሊግ የአመቱ ኮከብ ግብ አግቢ እና ኮከብ ተጫዋች 2022/23 G.C
👉 የ Bechen United የዓመቱ ኮከብ ተጫዋች 2022/2023G.C
👉 በጋና FA cup የብር ሜዳሊያ ተሸላሚ
👉 በጋና ብሔራዊ ቡድን
✔ U-20 የአፍሪካ ዋንጫ ጨዋታ 2018G.C
✔ ዋናው ቡድን 2023G.C የአፍሪካ ዋንጫ ማጣሪያ
👍23❤6🔥1
#ዜና_የኢትዮጵያ_ቡና
⚽ በካፍ ኮንፌዴሬሽን ዋንጫ የመልስን ጨዋታ የፊታችን ዕሁድ ነሐሴ 12/2016 ዓ.ም በአበበ ቢቂላ ስታዲየም ቀን 9:00 ሰዓት ይካሔዳል። ይህንን ተከትሎ የኬኒያ ፖሊስ የቡድን አባላት ወደ አዲስ አበባ በመግባት ላይ ይገኛሉ።
የሁለቱ ቡድኖች ጨዋታ የሚመሩት የናሚቢያ ዳኞች ሲሆኑ የጨዋታው ኮሚሽነር ከሱማሌ ሆነው ተመድበዋል።
ዋና ዳኛ
👉 #Mweshitsama_Negongo_Naftal_NAFTAL
የመስመር ዳኞች
👉 #Alex_Muzibwane_Muzibwene
👉 #LUMPONJANI_Mathew_KANYANGA
አራተኛ ዳኛ :
👉 #Samuel_Mayele_Mayele_NGHIPANDULWA
የጨዋታው ኮሚሽነር
👉 #Bashir_OLAD_ARAB
⚽ የእሁዱ ጨዋታ የስታዲየም የመግቢያ ዋጋ ይፋ ሲሆን
👉 ክቡር ትሪቢውን ➡ 500 ብር
👉 ጥላ ፎቅ ➡ 300 ብር
👉 ከማንአንሼ ➡ 200 ብር
👉 ካታንጋ ➡ 200 ብር
👉 ሚስማር ተራ እና ንጋት ኮከብ ➡ 100 ብር ይሆናሉ። የመግቢያ ትኬቶቹ በየመግቢያ በሮች ይሸጣሉ።
⚽ የስታዲየም መግቢያበሮች ከቀኑ 5:00 ሰዓት ጀምሮ ክፍት ይሆናሉ።
⚽ በካፍ ኮንፌዴሬሽን ዋንጫ የመልስን ጨዋታ የፊታችን ዕሁድ ነሐሴ 12/2016 ዓ.ም በአበበ ቢቂላ ስታዲየም ቀን 9:00 ሰዓት ይካሔዳል። ይህንን ተከትሎ የኬኒያ ፖሊስ የቡድን አባላት ወደ አዲስ አበባ በመግባት ላይ ይገኛሉ።
የሁለቱ ቡድኖች ጨዋታ የሚመሩት የናሚቢያ ዳኞች ሲሆኑ የጨዋታው ኮሚሽነር ከሱማሌ ሆነው ተመድበዋል።
ዋና ዳኛ
👉 #Mweshitsama_Negongo_Naftal_NAFTAL
የመስመር ዳኞች
👉 #Alex_Muzibwane_Muzibwene
👉 #LUMPONJANI_Mathew_KANYANGA
አራተኛ ዳኛ :
👉 #Samuel_Mayele_Mayele_NGHIPANDULWA
የጨዋታው ኮሚሽነር
👉 #Bashir_OLAD_ARAB
⚽ የእሁዱ ጨዋታ የስታዲየም የመግቢያ ዋጋ ይፋ ሲሆን
👉 ክቡር ትሪቢውን ➡ 500 ብር
👉 ጥላ ፎቅ ➡ 300 ብር
👉 ከማንአንሼ ➡ 200 ብር
👉 ካታንጋ ➡ 200 ብር
👉 ሚስማር ተራ እና ንጋት ኮከብ ➡ 100 ብር ይሆናሉ። የመግቢያ ትኬቶቹ በየመግቢያ በሮች ይሸጣሉ።
⚽ የስታዲየም መግቢያበሮች ከቀኑ 5:00 ሰዓት ጀምሮ ክፍት ይሆናሉ።
👍20👎4🔥2❤1