#የሴት_ቡድናችን_ዛሬ_ለሻምፒዮንነት_ይፋለማል
👉 በክልል ክለቦች ሻምፒዮና እየተሳተፈ የሚገኘው የኢትዮጵያ ቡና ሴቶች ቡድን ዛሬ ለሻምፒዮናነት የሚያበቃውን ክብር ለማግኘት ዛሬ ቀን 3:00 ሰዓት ላይ በድሬዳዋ አለም አቀፍ ስታዲየም ከእንጦጦ ሽሮ ሜዳ ጋር ወሳኙን ጨዋታ ያደርጋል።
⚽ ውድድሩ አምስት ቡድኖች የሚገኙበት ሲሆን፤ በአንድ ዙር የነጥብ ጨዋታ የሚደረግብታል። ክለባችን እስካሁን ያደረጋቸውን ሦሥት ጨዋታዎች በሙሉ ሲያሸንፍ 9 ነጥብ እና 5 የግብ ክፍያ ዙሩን ሲመራ አንድ ተስተካካይ ጨዋታ የሚቀረው እንጦጦ ሽሮሜዳ በ6 ነጥብ እና 4 የግብ ክፍያ በሁለተኝነት ይከተላል።
🎯የአዲስ አበባ ከፍተኛ ዲቪዚዮን ሻምፒዮናው በአሰልጣኝ ቶሎሳ ቢርቢሳ የሚመራው የሴት ቡድናችን የዛሬው ጨዋታ ካሸነፈ የ2016 ዓ.ም የክልል እና ከተማ ክለቦች ሻምፒዮን የሚሆን ይሆናል።
ድል ለታላቁ የኢትዮጵያ ቡና!!

🔥5👍4
#የክልል_ክለቦች_ሻምፒዮና
3' የኢትዮጵያ ቡና 0~0 እንጦጦ ሽሮሜዳ
🗓 ሐምሌ 3/2016 ዓ.ም
🕐 ጠዋት 3:00 ሰዓት
🏟 በድሬዳዋ ኢ. ስታዲየም
🎯ድል ለታላቁ የኢትዮጵያ ቡና!!
3' የኢትዮጵያ ቡና 0~0 እንጦጦ ሽሮሜዳ
🗓 ሐምሌ 3/2016 ዓ.ም
🕐 ጠዋት 3:00 ሰዓት
🏟 በድሬዳዋ ኢ. ስታዲየም
🎯ድል ለታላቁ የኢትዮጵያ ቡና!!
👍1🔥1
#የክልል_ክለቦች_ሻምፒዮና
20' የኢትዮጵያ ቡና 0~0 እንጦጦ ሽሮሜዳ
🗓 ሐምሌ 3/2016 ዓ.ም
🕐 ጠዋት 3:00 ሰዓት
🏟 በድሬዳዋ ኢ. ስታዲየም
🎯ድል ለታላቁ የኢትዮጵያ ቡና!!
20' የኢትዮጵያ ቡና 0~0 እንጦጦ ሽሮሜዳ
🗓 ሐምሌ 3/2016 ዓ.ም
🕐 ጠዋት 3:00 ሰዓት
🏟 በድሬዳዋ ኢ. ስታዲየም
🎯ድል ለታላቁ የኢትዮጵያ ቡና!!
👍3🔥1
ጎልልልልልልልልል
#የክልል_ክለቦች_ሻምፒዮና
27' የኢትዮጵያ ቡና 1~0 እንጦጦ ሽሮሜዳ
27' ሳምያ
🗓 ሐምሌ 3/2016 ዓ.ም
🕐 ጠዋት 3:00 ሰዓት
🏟 በድሬዳዋ ኢ. ስታዲየም
🎯ድል ለታላቁ የኢትዮጵያ ቡና!!
#የክልል_ክለቦች_ሻምፒዮና
27' የኢትዮጵያ ቡና 1~0 እንጦጦ ሽሮሜዳ
27' ሳምያ
🗓 ሐምሌ 3/2016 ዓ.ም
🕐 ጠዋት 3:00 ሰዓት
🏟 በድሬዳዋ ኢ. ስታዲየም
🎯ድል ለታላቁ የኢትዮጵያ ቡና!!
👍7❤2🔥2
የመጀመሪያው አጋማሽ ተጠናቋል
#የክልል_ክለቦች_ሻምፒዮና
45' የኢትዮጵያ ቡና 1~0 እንጦጦ ሽሮሜዳ
27' ሳምያ
🗓 ሐምሌ 3/2016 ዓ.ም
🕐 ጠዋት 3:00 ሰዓት
🏟 በድሬዳዋ ኢ. ስታዲየም
🎯ድል ለታላቁ የኢትዮጵያ ቡና!!
#የክልል_ክለቦች_ሻምፒዮና
45' የኢትዮጵያ ቡና 1~0 እንጦጦ ሽሮሜዳ
27' ሳምያ
🗓 ሐምሌ 3/2016 ዓ.ም
🕐 ጠዋት 3:00 ሰዓት
🏟 በድሬዳዋ ኢ. ስታዲየም
🎯ድል ለታላቁ የኢትዮጵያ ቡና!!
👍3❤2🔥1
ሁለተኛው አጋማሽ ተጀምሯል
#የክልል_ክለቦች_ሻምፒዮና
46' የኢትዮጵያ ቡና 1~0 እንጦጦ ሽሮሜዳ
27' ሳምያ
🗓 ሐምሌ 3/2016 ዓ.ም
🕐 ጠዋት 3:00 ሰዓት
🏟 በድሬዳዋ ኢ. ስታዲየም
🎯ድል ለታላቁ የኢትዮጵያ ቡና!!
#የክልል_ክለቦች_ሻምፒዮና
46' የኢትዮጵያ ቡና 1~0 እንጦጦ ሽሮሜዳ
27' ሳምያ
🗓 ሐምሌ 3/2016 ዓ.ም
🕐 ጠዋት 3:00 ሰዓት
🏟 በድሬዳዋ ኢ. ስታዲየም
🎯ድል ለታላቁ የኢትዮጵያ ቡና!!
👍2🔥2
#የክልል_ክለቦች_ሻምፒዮና
67' የኢትዮጵያ ቡና 1~0 እንጦጦ ሽሮሜዳ
27' ሳምያ
🗓 ሐምሌ 3/2016 ዓ.ም
🕐 ጠዋት 3:00 ሰዓት
🏟 በድሬዳዋ ኢ. ስታዲየም
🎯ድል ለታላቁ የኢትዮጵያ ቡና!!
67' የኢትዮጵያ ቡና 1~0 እንጦጦ ሽሮሜዳ
27' ሳምያ
🗓 ሐምሌ 3/2016 ዓ.ም
🕐 ጠዋት 3:00 ሰዓት
🏟 በድሬዳዋ ኢ. ስታዲየም
🎯ድል ለታላቁ የኢትዮጵያ ቡና!!
👍5🔥1🕊1
የኢትዮጵያ ቡና ስፖርት ክለብ በ2016ዓ.ም የውድድር ዓመት በተሳተፈባቸው ውድድሮች አራት ዋንጫዎችን ማሳካቱ ይታወቃል።
የኢትዮጵያ ቡና ዋናው ቡድን ➡ የኢትዮጵያ ዋንጫ
የኢትዮጵያ ቡና U-20 ቡድን ➡ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ
የኢትዮጵያ ቡና ሴቶች ቡድን ➡ የአዲስ አበባ ከፍተኛ ዲቪዝዮን ሻምፒዮን እና የክልል ከተሞች ውድድር ሻምፒዮና ሆነው ማጠናቀቃቸው ይታወቃል።
በአሰልጣኝ ቶሎሳ ቢርቢርሳ የሚመራው የኢትዮጵያ ሴቶች ቡድን ባለው ዕሮብ የክልል ሻምፒዮና የምድብ ጨዋታቸውን ሁሉንም በማሸነፍ ሻምፒዮን መሆናቸውን ያረጋገጡት ሲሆን፤ ዛሬ ድሬዳዋ ኢንተርናሽናል ስታዲየም በሚደረገው የመዝጊያ ፕሮግራም ላይ የሻምፒዮናነታቸውን ዋንጫቸውን በክብር ያነሳሉ።

❤19👍6🔥2
በ2016 ዓ.ም በተወዳደሩበት ውድድሮች ሁሉ ከአንድ አቻ ውጪ ሁሉንም በአሸናፊነት ያጠናቀቀው የኢትዮጵያ ቡና ሴቶች ቡድን ዛሬ በተጠናቀቀው የክልል ከተሞች ሻምፒዮን በመሆን አጠናቋል።
ነተደረገው የኮከቦች ምርጫም
አሰልጣኝ ቶሎሳ ቢርቢርሳ ➡ ኮከብ አሰልጣኝ
ስኳሬ ሁሌ ➡ ኮከብ ግብ ጠባቂ
ስሚያ ሬድዋን ➡ ኮከብ ተጫዋች ሆነው ተመርጠዋል።
ነተደረገው የኮከቦች ምርጫም
አሰልጣኝ ቶሎሳ ቢርቢርሳ ➡ ኮከብ አሰልጣኝ
ስኳሬ ሁሌ ➡ ኮከብ ግብ ጠባቂ
ስሚያ ሬድዋን ➡ ኮከብ ተጫዋች ሆነው ተመርጠዋል።
👍18🏆8❤3🔥2👏1
#ስም ፦ እስራኤል ሻጎሌ
#ቀድሞ_የተጫወተበት_ክለብ፦
👉 አርባምንጭ ከተማ (2011-2012)
👉 ነገሌ አርሲ (2014-2015)
👉 ባቱ ከነማ (2016)
#የሚጫወትበት_ቦታ፦ አጥቂ
#ቁመት፦ 1.77m
#ኪሎ፦ 63kg
በኢትዮጵያ ቡና የሚቆየው፦ 3 ዓመት
እንኳን ወደ ታላቁ የኢትዮጵያ ቡና መጣህ‼
#ቀድሞ_የተጫወተበት_ክለብ፦
👉 አርባምንጭ ከተማ (2011-2012)
👉 ነገሌ አርሲ (2014-2015)
👉 ባቱ ከነማ (2016)
#የሚጫወትበት_ቦታ፦ አጥቂ
#ቁመት፦ 1.77m
#ኪሎ፦ 63kg
በኢትዮጵያ ቡና የሚቆየው፦ 3 ዓመት
እንኳን ወደ ታላቁ የኢትዮጵያ ቡና መጣህ‼
👏23👍6🔥1