ኢትዮ ቼልሲ FANS
66.5K subscribers
6.57K photos
14 videos
1 file
148 links
🏅 የተለያዮ የቼልሲ ዜናዎች
የቼልሲ ተጫዋቾች ታሪክ
🏆የተለያዮ ስለ ቼልሲ ያልተሰሙ ታሪኮች
💣እያንዳንዱ የሚወጡ መረጃዎችን 24 ሰአት ወደናንተ እናደርሳለን
𝙶𝚛𝚘𝚞𝚙 @chelseahubbgroup

💎 ለማንኛውም ጥያቄ እና ማስታወቂያ ስራ 🆔 💸
@princeeebek ማናገር ይችላሉ።

|| 2016 ||
Download Telegram
🔵 ምን ታስባላቹ ቤተሰብ የቀድሞው የባየር ሙኒክ አሰልጣኝ ሀንሲ ፍሊክ ወደ ቼልሲ ቢመጣ 🤔

መልሳችሁን ኮሜንት ላይ👇

SHARE @ET_CHELSEA_FANS
SHARE @ET_CHELSEA_FANS
ሰላም አደራችሁ ቤተሰቦች ያማረ ቀን ተመኘን


SHARE @ET_CHELSEA_FANS
SHARE @ET_CHELSEA_FANS
ሁ ስኮርድ የሊጉ ምርጥ ፈራሚዎችን ይፋ ሲያደርግ ኮል ፓልመርን በመጀመሪያ ደረጃ ላይ አስቀምጦታል!

1 ኮል ፓልመር
.
.
.
.9 ኒኮ ጃክሰን

WHO-SCORED

SHARE @ET_CHELSEA_FANS
SHARE @ET_CHELSEA_FANS
ዛሬ በ voice analysis ስለ ትላንቱ እብደት የምንላችሁ ነገር አለ ሰዓቱ አልተወሰነም ተዘጋጁ
🔵 ምን ታስባላቹ የቀድሞው የባየር ሙኒክ አሰልጣኝ ሀንሲ ፍሊክ ወደ ቼልሲ ቢመጣ 🤔

እስከዛ ሀሳባችሁን ኮሜንት ላይ👇

SHARE @ET_CHELSEA_FANS
SHARE @ET_CHELSEA_FANS
ጃክሰን ለ ፖች የስንብት መልዕክት በ IG ( እድሜ ለሱ በእሱ ምክንያት የተፈጠረ ነገር መሆኑን አንርሳ )

SHARE @ET_CHELSEA_FANS
SHARE @ET_CHELSEA_FANS
Round 3? 😅🔵

SHARE @ET_CHELSEA_FANS
SHARE @ET_CHELSEA_FANS
🚨🚨🚨 የትላንቱ እብደት ምንድን ነዉ ???
ፖች ለምን ተባረረ ምንድን ነዉ ምክንያቱ
🔵 ምን ታስባላቹ  የቀድሞው የባየር ሙኒክ አሰልጣኝ ሀንሲ ፍሊክ ወደ ቼልሲ ቢመጣ 🤔

እስከዛ ሀሳባችሁን  ኮሜንት ላይ👇

SHARE @ET_CHELSEA_FANS
SHARE @ET_CHELSEA_FANS
OFFICIAL :-

ኮል ፓልመር የእንግሊዝ ፕሮፌሽናል እግር ኳስ ተጨዋቾች ማህበር (PFA) የአመቱ ምርጥ ተጨዋች ተብሎ ተመርጧል።
🥶🥶🥶🥶

SHARE @ET_CHELSEA_FANS
SHARE @ET_CHELSEA_FANS
OFFICIAL :-

ላውረን ጀምስ የእንግሊዝ ፕሮፌሽናል እግር ኳስ ተጫዋቾች ማህበር (PFA) የእንግሊዝ ሴቶች ሱፐር ሊግ የደጋፊዎች የአመቱ ምርጥ ተጫዋች ተብላ ተመርጣለች። 💙( አንበሲት )

SHARE @ET_CHELSEA_FANS
SHARE @ET_CHELSEA_FANS
🔵 ሪስ ጄምስ የስንብት መልዕክት ለፖች አስቀምጦለታል፡፡

thankyou boss

SHARE @ET_CHELSEA_FANS
SHARE @ET_CHELSEA_FANS
🔵 ኤንዞ ማሬስካ በአሁኑ ሰዓት ለቼልሲ የአሰልጣኝነት ስራ ዋና እጩ ነው ፤ ምክንያቱም በአጨዋወት ዘይቤውም ሆነ በዚህ ሲዝን ከሌስተር ሲቲ ጋር ባሳካው ነገር አሳማኝ ነው።😶🌫

የውል ማፍረሻው 10 ሚሊዮን ዩሮ።

[Di Marzio]

SHARE @ET_CHELSEA_FANS
SHARE @ET_CHELSEA_FANS
🔵 አንድ ስሙ ያልተገለፀ ክለብ ለብራይተን የዴዘርቢን የካሳ ክፍያ ከፍሏል።

- ሙድሪክ ይሄንን ፖስት ላይክ አርጎታል

- ምናልባት ክለባችን ይሆን 🧐

SHARE @ET_CHELSEA_FANS
SHARE @ET_CHELSEA_FANS
ቼልሲ ከሚከተሉት አሰልጣኞች ጋር ምንም አይነት ግንኙነት አላደረገም።

- ኮንሴካኦ
- ኮምፓኒ
- ኮንቴ
- ቱቸል
- ፍሊክ
- ሞሪንሆ
- ደ ዘርቢ

በውይይት ላይ ያሉ አሰልጣኞች ፦

- ሆይኔብ
- ቶማስ ፍራንክ
- ማኬና
- ማሬስካ

🔗Fabrizio Romano - Sky Italy

𝐒𝐇𝐀𝐑𝐄 @ET_CHELSEA_FANS
𝐒𝐇𝐀𝐑𝐄 @ET_CHELSEA_FANS
መልካም አዳር የነገ ሰዉ ይበለን እያንዳንዱ ቀን ወሳኝ ነዉ ለአሰልጣኝ ቅጥሩ ዜና
🥱😴🥱
𝐒𝐇𝐀𝐑𝐄 @ET_CHELSEA_FANS
𝐒𝐇𝐀𝐑𝐄 @ET_CHELSEA_FANS
የክለባችን ተጫዋቾች ለፓች ያስተላለፉት መልእክት💙

𝐒𝐇𝐀𝐑𝐄 @ET_CHELSEA_FANS
𝐒𝐇𝐀𝐑𝐄 @ET_CHELSEA_FANS