ET Netsa Apps
25.3K subscribers
3.21K photos
470 videos
260 files
2.58K links
ET Netsa Apps is the premier choice and destination for anyone seeking knowledge and information about latest airdrops technology and online courses.
CA: EQAz_XrD0hA4cqlprWkpS7TIAhCG4CknAfob1VQm-2mBf5Vl

Buy ads: https://telega.io/c/ET_Apps
Download Telegram
ሰርክ አርብ ምሽት ከ3 ሰዓት ጀምሮ የሚካሄደው የሸንጎ ምሽት በፈንዳመነታል እሳቤዎች እና የተለያዩ የትሬዲንግ እሳቤዎች ለማንሳት ጊዜዋን ጠብቃ ተገኝታለች። የዛሬው መወያያ ርእሳችን "እውነት ፍፁም ሆኖ የሚሰራ የትሬዲንግ ስትራቴጂ አለ ወይ የሚል ነው።" ብዙ ትማሩበታላችሁና ሁላችሁም ትቀላቀሉን ዘንድ ለመጋበዝ ወደድን።

https://vt.tiktok.com/ZS9rCGo2RDVmF-0G4PF/
2
ሰርክ ቅዳሜ ምሽት ከ3 ሰዓት ጀምሮ የምትቀርበው The ICE Interview የተሰኘች ከትሬደሮች ጋር የምናደርጋት ቆይታ እነሆ Laza_FX ን ይዛልን ቀርባለች። ፕሮግራሙ ጀምሯልና ገባ ገባ ትሉ ዘንድ ተጋብዛቹሀል።

https://vt.tiktok.com/ZS9rb8EoY123e-dkPBP/
1
"...

ገንዘብ ቃል ኪዳን መሆኑ ያበቃበት ዕለት

በ20ኛው ክፍለ ዘመን አጋማሽ በተዘረጋ እርከኖች ውስጥ፣ አሜሪካ በ1970ዎቹ መጀመሪያ ላይ ዶላር በቀጥታ ወደ ወርቅ የሚለወጥበትን አሠራር በይፋ ስታቆም ወሳኝ በሆነ መደምደሚያ ላይ የደረሰው ይህ ሂደት፣ አገራት በተከታታይ በወረቀት ምንዛሬዎቻቸው እና በማንኛውም አካላዊና እጥረት ባለበት ሸቀጥ መካከል የነበረውን የመጨረሻውን ቀሪ ትስስር እንዲቆርጡ አደረገ። አሮጌውን ሥርዓት የተካው ኢኮኖሚስቶች የፊያት ገንዘብ (fiat money) ብለው የሚጠሩት ነው ይህም ዋጋ ያለው በወርቅ፣ በብር፣ ወይም በማንኛውም ግዙፍ ንብረት (tangible asset) ላይ የተወሰነ ባለቤትነትን ስለሚወክል ሳይሆን፣ በቀላሉ መንግሥት ሕጋዊ መገበያያ ገንዘብ (legal tender) ብሎ ስላወጀው፣ እና በቂ ሰዎች፣ በቂ ለሆነ ጊዜ ለማመን እና ለመጠቀም ስለተስማሙ ብቻ የሆነ ምንዛሬ ነው።

"ፊያት (fiat)" የሚለው ቃል ራሱ ከላቲን የመጣ ሲሆን፣ ትርጉሙም በግምት "ይሁን" ማለት ነው ይህም ተገቢ መግለጫ ነው፣ ምክንያቱም የፊያት ምንዛሬ ዋጋ በመጨረሻ የተመሰረተው ከሰው ልጅ የውሳኔ አሰጣጥ ነጻ ሆኖ በሚኖር አካላዊ እጥረት ላይ ሳይሆን በጋራ ስምምነት እና በተቋማት መተማመን ላይ በመሆኑ ነው። የመቶ ብር ኖት፣ የአሜሪካ ዶላር፣ ዩሮ ከእነዚህ ውስጥ አንዳቸውም ዛሬ ወደ ማዕከላዊ ባንክ ተወስደው በተወሰነ የወርቅ መጠን ሊቀየሩ አይችሉም። የእነሱ ዋጋ ያለው በእምነት ምክንያት ነው፡ ሰጪው መንግሥት ባለው መረጋጋት ላይ ያለ እምነት፣ በአገሪቱ የኢኮኖሚ ተቋማት ላይ ያለ እምነት፣ እና ሌሎች ሰዎች ነገ እና በሚቀጥለው ሳምንት እንዲሁም በሚቀጥለው ዓመት ያንኑ ምንዛሬ ለእውነተኛ እቃዎች እና ጉልበት ለመለወጥ መቀበላቸውን እንደሚቀጥሉ ያለ እምነት።

ይህ ለውጥ በገንዘብ ፖሊሲ ውስጥ እንደ ቴክኒካዊ ማስተካከያ ብቻ ሳይሆን፣ በኢኮኖሚ ታሪክ ውስጥ እጅግ ጥልቅ ከሆኑ የስነ-ልቦናዊ ሽግግሮች አንዱ ሆኖ ሊረዳ ይገባል። በሺህዎች ለሚቆጠሩ ዓመታት፣ በሁሉም ታላላቅ ስልጣኔዎች ማለት ይቻላል፣ ገንዘብ አካላዊ እጥረት ካለው ነገር ጋር ተቆራኝቶ ነበር ይህም ምንም ያህል ኃያል ቢሆን፣ የትኛውም መንግሥት በውሳኔ ብቻ ተጨማሪ ሊፈጥረው ከማይችለው ነገር ጋር ማለት ነው። የፊያት ገንዘብ ያንን መልህቅ ሙሉ በሙሉ ቆረጠው። በሰው ልጅ ታሪክ ውስጥ በዚህ ደረጃ ለመጀመሪያ ጊዜ፣ የገንዘብ አቅርቦት በዋነኛነት ከአካላዊ ገደብ ይልቅ የተቋማዊ ፖሊሲ ጉዳይ ሆነ።

..."

📝 'The Revolution of Money and Cryptocurrency... 'ካልተጻፈው' መፅሀፍ የተወሰደ' 👀
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
4
🚨 የነጋድራስ ፎሬክስ አካዳሚ ሁለተኛ ባች የ6 ወር ማስተር ክላስ ኮርሳችንን ለመጀመር ምዝገባ መጀመራችንን ስናበስር በደስታ ነው። 🚨

በዚህኛው ዙር ለየት ባለ፤ የተሟላ እና በካሪኩለም ደረጃ በተቀረፀ ሁነት የ6 ወር ጥልቅ የፎሬክስ ስልጠና አዘጋጅተናል—ያለምንም ክፍያ (በ 0 ብር) ዛሬውኑ መጀመር ይችላሉ።

📌 ከሌሎች በምን እንለያለን?
90% ትሬደሮች የሚከስሩት በስነ-ልቦና (Psychology) ዝግጅት ማነስ ነው። እኛ በኢትዮጵያ ውስጥ የተሟላ የ1 ወር የትሬዲንግ ስነ-ልቦና (Trading Psychology) ስልጠናን ያካተተ ብቸኛው የፎሬክስ ማህበረሰብ ነን።

🧠 ከስልጠናው ምን ያገኛሉ፡
50+ ደረጃቸውን የጠበቁ የመማሪያ ቪዲዮዎች
በሳምንት 3 ቀን የላይቭ (Live) ክለሳ እና የቻርት ክፍለ-ጊዜዎች
የሳምንት መጨረሻ ፈተናዎች እና የቤት ስራዎች
ልዩ የሆነ የ1 ወር የትሬዲንግ ስነ-ልቦና ስልጠና

ምዝገባው እሁድ፣ ኦገስት 9 (August 9) በጥብቅ ይዘጋል። ትምህርት ሰኞ፣ ኦገስት 10 (August 10) ይጀመራል።

🔗 አሁኑኑ ለመመዝገብ እና የተማሪ መለያ ቁጥርዎን (Student ID) ወዲያውኑ ለማግኘት ከታች ያለውን ሊንክ ይጫኑ! በኢትዮጵያ እጅግ ትርፋማ የሆነውን የትሬዲንግ ማህበረሰብ አብረን እንገንባ! 🚀

#Negadras #ForexEthiopia #EthiopianTraders #ForexMindset #Ethiopia #HabeshaTraders

እዚህ ጋር ይመዝገቡ ፡ https://forms.gle/GiG9fXnqagHAASBR9
4
በትሬዲንግ አለም ባክቴስት አስፈላጊ ነው ወይስ ምንም ጥቅም የለውም? በሁለት ፅንፍ የተከፈሉ ኤክስፒሪያንስ ያላቸው ትሬደሮች የሚያደርጉትን የክርክር መድረክ በመታደም የማይተመን ዋጋ ያለውን የልምድና የእውቀት ገበታ ታደሙ ለማለት ወደድን። ሰርክ ሀሙስ ምሽት ከ3 ሰዓት ጀምሮ የምትቀርበው የICE Debate Night መድረክ ጀምራለችና ላይቭ ላይ ገባ ገባ በሉ ለማለት ወደድኩኝ።

https://vt.tiktok.com/ZS9h8kVqvepWs-PZZaQ/
ሰርክ ቅዳሜ ቅዳሜ ከምሽቱ 3፡00 ጀምሮ የምትቀርብላችሁ ሳምንታዊዋ The ICE Interview የተሰኘች ፕሮግራማችን ዛሬ ደግሞ ወጣቱን ትሬደር FXAGን ይዛላችሁ ትቀርባለች። እንደተለመደው በመድረኩ AG ያሳለፋቸውን የትሬዲንግ ውጣውረዶች እና ሁነቶች በጥልቀት ይነግረናል፤ ካሳለፈው ልምድ ያስተምረናል። እንደሁልጊዜው ሁሉ ጥሩ ምሽት እናሳልፋለንና ሁላችሁም ከምሽቱ 3 ሰዓት ላይ በቲክቶክ ፔጃችን ላይ እንገናኝ ለማለት ወደድን።

መልካም ምሽት በያላችሁበት።

የቲክቶክ ገፅ ሊንክ ፡ https://www.tiktok.com/@ice_ethiopia
2👍1🔥1
Forwarded from ETHIO ቴክ with JayP | ETHIO ቴክ NEWS (Jason (JayP) $ETN Peters)
I stopped being a customer of Ethio telecom 4 months ago

https://vt.tiktok.com/ZS4DhpHLm/

🔼❗️❗️❗️❗️❗️❗️
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
🔥5👍31
Forwarded from ETHIO ቴክ with JayP | ETHIO ቴክ NEWS (Jason (JayP) $ETN Peters)
ዋይፋይ ሙሉ ሆኖ ኢንተርኔትዎ ለምን እንደሚዘገይ አስበው ያውቃሉ? 📶 ስለ ፋይበር፣ ስታርሊንክ እና በ Mbps እና MB/s መካከል ስላለው ልዩነት እውነታውን እንመልከት። የኢንተርኔት አቅራቢዎች የማይነግሩን ሚስጥር! በሚቀጥለው ቪዲዮ ስለ Websprix ያለኝን አስተያየት አጋራችኋለሁ። የኢንተርኔት ፈተናዎትን ከታች ያካፍሉኝ!

https://vt.tiktok.com/ZS4aqB5Jj/

❗️❗️❗️❗️❗️❗️❗️❗️
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
5🔥4😁2
ሁለተኛው ዙር 'ነፃ' የነጋድራስ ፎሬክስ የተሟላና በካሪኩለም ደረጃ ተቀርፆ የተዘጋጀ የ6 ወር ኮርስ ሊጀመር 3 ቀናት ብቻ ቀርተውታል።

ያልተቀላቀላችሁና ለፎሬክስ አዲስ የሆናችሁ ቤተሰቦች ትቀላቀሉን ዘንድ ተጋብዛቹሀል።

ትምህርት ሰኞ Aug 10 ይጀምራል።

ሊንክ : @negadrasforex
🔥211👍1
ሰርክ አርብ ምሽት ከ3 ሰዓት ጀምሮ የምትቀርብላችሁ የShengo የፈንዳመንታል አናሊስስ የእውቀት መድረክ ቀን እና ሰዓቷን ጠብቃ እነሆ ከደቂቃዎች በኋላ በ7ተኛ ኤፒሶድ ዝግጅቷ ትከሰታለች።

በምንም አይነት ሁነት የትኛውንም ፔይር ትሬድ የምታደርጉ ትሬደር ነን ብላችሁ የምታስቡ ቤተሰቦች በሙሉ የዛሬው ምሽት ፕሮግራም ሊያመልጣችሁ የማይገባ እንደሆነ እምነታችን ነው። ለምን ቴክኒካል አናሊስስ ብቻውን ለትሬዲንግ ስኬታችን በቂ አይሆንም የሚለውን እውነት በጠለቀ የሌክቸር አካሄድ በሰፊው እና በጥልቁ የምንሄድበት ይሆናል።

የሚቀርበት መድረክ አይደለምና ከምሽቱ 3፡00 ላይ በ https://www.tiktok.com/@shengo_et ላይ የቀጥታ መድረካችንን ትቀላቀሉ ዘንድ ልንጋብዛችሁ ወደድን።

መልካም ምሽት
🔥2❤‍🔥1
ሰላም ጋይስ ፡

በትሬዲንግ 10 ዶላር መጀመሪያ ስናሸንፍ ደስ ይለን የነበረው አንዴ 50 እና 100 ዶላር ማግኘት ስንጀምር እንደገንዘብ የማንቆጥረው ለምን ይመስላቹሀል? በዚህ ቪዲዮ በሳይኮሎጂው አለም የዲድሮት ኢፌክት ስለሚባለው ሁነት በሰፊው ተዳሷል።

ቪዲዮውን ላይክ ላረገ፤ እንዲሁም ማንኛውም ደስ ያለውን ኮሜንት ኮሜንት ላረገ አንድ እድለኛ ቤተሰብ የነጋድራሱ ቅፅ አንድ መፅሀፍን፤ አንድ የነጋድራስ ቅፅ ሁለት መፅሀፍን እና አንድ እድለኛ ደግሞ የ5ሺህ ብሩን የ1 ወር የትሬዲንግ ሳይኮሎጂ ኮርሳችንን ስኮላርሺፕ የምንሰጥበት ይሆናል። መልካም እድል።

https://www.tiktok.com/@ice_ethiopia/video/7671643029605813524
👍31
የ3 ቀን ጥልቅ የትሬዲንግ ሳይኮሎጂ ቡትካምፕ ኮርስ

የትሬዲንግ ሀ... ሁ ...

ላይቩን ትቀላቀሉን ዘንድ ተጋብዛቹሀል


https://www.tiktok.com/@ice_ethiopia/live?enter_from_merge=share&enter_method=share_copy_link
1