ሰላም እንዴት ናችሁ ጋይስ ፡
በዛሬው ምሽት ፕሮግራማችን አንድ ፕሮፌሽናል ትሬደር ሊኖረው የሚገብውን ትክክለኛ ማንነት እና ባህሪያት ነጭ ነጩን ከሙያው አንፃር የምናወራበት መድረክ ይሆናል። ለመሆኑ ትክክለኛ ትሬደሮች ናችሁ? እስቲ ኑና ራሳችሁን ፈትሹ። ላይቩን ተቀላቅላችሁ እንድንማማር ልንጋብዛችሁ ወደድን።
https://vt.tiktok.com/ZS9MBnewKn3mY-0rz0z/

❤5
Forwarded from CryptoTalk-Ethiopia™🇪🇹
የፋይናንስ ግላዊነትዎን ለመጠበቅ፣ ዘመናዊ non-custodial walletዎች ለሚቀበሉት ለእያንዳንዱ ነጠላ ግብይት አዲስ public address በራሳቸው የሚያመነጩበትን (address rotation) ባህሪ ይጠቀማሉ።
እነዚህ ሁሉ አድራሻዎች ለውጭው ዓለም ፍጹም የተለያየ ቢመስሉም፣ ሁሉም በምስጢር ከእርስዎ ዋና private key ጋር የተሳሰሩ ናቸው።
ይህ መለዋወጥ የውጭ አካላት የእርስዎን የሀብት ክምችት ታሪክ በኦን-ቼይን ላይ ለመከታተል በጣም አስቸጋሪ ያደርግባቸዋል።
Read the full Article... 👇
🔗 Link - The Ultimate Wallet Blueprint
Freedom, Storage, and the Power if Self-Custody
እነዚህ ሁሉ አድራሻዎች ለውጭው ዓለም ፍጹም የተለያየ ቢመስሉም፣ ሁሉም በምስጢር ከእርስዎ ዋና private key ጋር የተሳሰሩ ናቸው።
ይህ መለዋወጥ የውጭ አካላት የእርስዎን የሀብት ክምችት ታሪክ በኦን-ቼይን ላይ ለመከታተል በጣም አስቸጋሪ ያደርግባቸዋል።
Read the full Article... 👇
Freedom, Storage, and the Power if Self-Custody
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
❤7
#The_Interview
#S02E09
#With_Dr_Eyosiyas #BirrForex
The Interview የተሰኘችው ሰርክ ቅዳሜ ምሽት ከሶስት ሰዓት ጀምሮ የምናዘጋጃት የኢትዮጵያውያን ትሬደሮች የቃለመጠይቅ መድረክ በዚህ ሳምንት በኢትዮጵያ ውስጥ ፎሬክስን መስራት እና ማስተማር ከጀመሩት ግምባር ቀደም ትሬደሮች መካከል የሆነውን ዶር እዮስያስ [@BirrForex] እንግዳዋ አድርጋላችሁ ትቀርባለች። በዚህ መድረክ ከ8 አመት ያላነሰ እና በተግባርም ራሱን ያሳየን ትሬደር ልምድ እና እውቀት ለመጋራት ሁላችሁም ተጋባዥ ታዳሚዎቻችን እንድትሆኑ ጥሪያችንን አቅርበናል። በፕሮግራሙ ላይ ልታቀርቧቸው የምትፈልጓቸውን ጥያቄዎች በኮሜንት በኩል አጋሩን፤ በመድረኩ የናንተም ጥያቄዎች አካተን ለመቅረብ እንሞክራለን። የማቀር ፕሮግራም ነውና ቅዳሜ ምሽትን ከኛ ጋር ለማድረግ ፕሮግራማችሁን ያዙ።
መልካም ምሽት።

❤6🔥1
ሰርክ ዓርብ ዓርብ ምሽት የምናካሄደው የ"ሸንጎ" የፋይናንሺያል ማርኬት ፖስድካስታችን ስለብሮከሮች እና ስለአለምአቀፉ የፋይናንስ ተቋማት እና አደረጃጀቶቻቸው በጥልቀት በተዘጋጀ መልኩ በሌክቸር መልክ የሚቀርብበት ይሆናል። ሊያመልጣችሁ የማይገባ ላይቭ ነውና ትቀላቀሉን ዘንድ ለመጋበዝ ወደድን።
https://vt.tiktok.com/ZS9MapyRqwFLx-HWrFB/
https://vt.tiktok.com/ZS9MapyRqwFLx-HWrFB/
❤4
በጉጉት ስትጠብቁት የነበረው ከዶ/ር ትሬደር እዮሲያስ [ @birrforex ] ጋር የምናደርገው ቆይታ ደርሶ እነሆ ከ3 ሰዓት ጀምሮ ቃለመጠይቃችንን የምንጀምር ይሆናል። እጅግ በጣምም ብዙ የምትማሩበት መድረክ ነውና ሁላችሁም ተጋብዛቹሀል።
https://vt.tiktok.com/ZS9Mx8f9UogwC-8EFAO/
https://vt.tiktok.com/ZS9Mx8f9UogwC-8EFAO/
👌6
I've been looking for this table for so long and I finally found it here take a look guys it's pretty cool if you decide to buy when you talk to them tell them that JP sent you and they'll give you a little discount not much but a little bit
https://ergolevel.store
PROMO CODE JP2026
https://ergolevel.store
PROMO CODE JP2026
👍1
Forwarded from Jason Peters (JayP)
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
የነጋድራስ ቦርድሩም: በኤአይ ይገንቡ። ያሳድጉ። ይዋጉ።
ይህ ኮርስ አይደለም፣ ለተከታታይ እድገት የቪአይፒ ማህበረሰብ ነው!
የሚያገኙት:
✅ የመሳሪያዎች መዳረሻ እና የመሳሪያዎች ስብስብ
📺 ቢያንስ በሳምንት 1-2 የቀጥታ ስርጭቶች
🤝 ቀጥተኛ መካሪነት እና እንክብካቤ
💡 የጥያቄ ጋለሪ
📊 የቢዝነስ የመቻል ጥናቶች
💬 ለአባላት ብቻ የሚሆን ውይይት
📚 ዝርዝር የኤአይ ትምህርቶች
📹 አጭር የ'እንዴት' ቪዲዮዎች
🛠 የማመቻቸት ምክሮች
ክፍያ:
ብቻ 1,000 ETB በወር (ማሳሰቢያ: የወር ክፍያ እንጂ የ30 ቀናት አይደለም)
የነጋድራስ ቦርድሩምን ዛሬ ይቀላቀሉ!
ያግኙን: በቴሌግራም https://t.me/Enqopazyon9

🔥2❤1
Forwarded from ICE | Inner Circle Ethiopia
YouTube
ከ BROKERS በስተጀርባ ያሉት ሚስጥሮች | S01 E03
የኃላፊነት ማስተባበያ፦ በ«ሸንጎ» ፖድካስት ላይ የሚንጸባረቁት አመለካከቶች፣ ሃሳቦች እና አስተያየቶች በሙሉ የአዘጋጆቹ እና የእንግዶቹ ብቻ ሲሆኑ፣ የፋይናንስ፣ የኢንቨስትመንት ወይም የንግድ (ትሬዲንግ) ምክርን አይወክሉም። በፋይናንስ ገበያዎች ውስጥ መገበያየት ከፍተኛ የስጋት ደረጃ ያለው በመሆኑ ለሁሉም ባለሀብቶች ተስማሚ ላይሆን ይችላል። ማንኛውንም የፋይናንስ ውሳኔ ከመወሰንዎ በፊት ሁልጊዜ የራስዎን…
🔥1
ሸንጎ ሳምንቷን ጠብቃ ከች ብላለች። የፈንዳመንታል እይታችሁን እንድታጠናክሩ ታስቦ የተዘጋጀው ይህ ፕሮግራም በዛሬ ፕሮግራሙ በዋነኝነት በብሮከሮች ዙሪያ ይመክራል። ብዙ የማታውቋቸውን ሀሳቦችም ያነሳል። ብቅ ብላችሁ እውቀትን በቀጥታ መድረኩ እንገበያይ ዘንድ ሁላችሁም ተጋብዛቹሀል።
https://vt.tiktok.com/ZS9respaJnHKt-cgsle/
https://vt.tiktok.com/ZS9respaJnHKt-cgsle/
👍2❤1
Forwarded from CryptoTalk-Ethiopia™🇪🇹
YouTube
ከ BROKERS በስተጀርባ ያሉት ሚስጥሮች pt2 | S01 E04
የኃላፊነት ማስተባበያ፦ በ«ሸንጎ» ፖድካስት ላይ የሚንጸባረቁት አመለካከቶች፣ ሃሳቦች እና አስተያየቶች በሙሉ የአዘጋጆቹ እና የእንግዶቹ ብቻ ሲሆኑ፣ የፋይናንስ፣ የኢንቨስትመንት ወይም የንግድ (ትሬዲንግ) ምክርን አይወክሉም። በፋይናንስ ገበያዎች ውስጥ መገበያየት ከፍተኛ የስጋት ደረጃ ያለው በመሆኑ ለሁሉም ባለሀብቶች ተስማሚ ላይሆን ይችላል። ማንኛውንም የፋይናንስ ውሳኔ ከመወሰንዎ በፊት ሁልጊዜ የራስዎን…
ሰርክ አርብ ምሽት ከ3 ሰዓት ጀምሮ የሚካሄደው የሸንጎ ምሽት በፈንዳመነታል እሳቤዎች እና የተለያዩ የትሬዲንግ እሳቤዎች ለማንሳት ጊዜዋን ጠብቃ ተገኝታለች። የዛሬው መወያያ ርእሳችን "እውነት ፍፁም ሆኖ የሚሰራ የትሬዲንግ ስትራቴጂ አለ ወይ የሚል ነው።" ብዙ ትማሩበታላችሁና ሁላችሁም ትቀላቀሉን ዘንድ ለመጋበዝ ወደድን።
https://vt.tiktok.com/ZS9rCGo2RDVmF-0G4PF/
https://vt.tiktok.com/ZS9rCGo2RDVmF-0G4PF/
❤1
ሰርክ ቅዳሜ ምሽት ከ3 ሰዓት ጀምሮ የምትቀርበው The ICE Interview የተሰኘች ከትሬደሮች ጋር የምናደርጋት ቆይታ እነሆ Laza_FX ን ይዛልን ቀርባለች። ፕሮግራሙ ጀምሯልና ገባ ገባ ትሉ ዘንድ ተጋብዛቹሀል።
https://vt.tiktok.com/ZS9rb8EoY123e-dkPBP/
https://vt.tiktok.com/ZS9rb8EoY123e-dkPBP/