የባቲ--TIKUR Abay...
24 subscribers
1 photo
2 links
first i wanna thank you for join this channel.
This channel is not About religion or poletics which means there is no problem in this channel.
This channel created only for race challenges may by question or like this.
Finally this channel create
Download Telegram
Channel photo updated
̶N̶a̶s̶_̶w̶i̶t̶h̶_̶P̶a̶l̶e̶s̶t̶i̶n̶e̶ 🇵🇸✌️:
Name-Eman
From-hayk
Code 63

እንዳሸንፍ Like አድርጉኝ

Like ለማድረግ @nas_with_Palestine

photo ለመላክ @prince_fetia

«የዛሬን [20ኛውን] የረመዿን ቀን ጸሐይ መጥለቅ ተከትሎ እነዛ ለይለቱል ቀድር [ከአንድ ሺህ ወር የበለጠ የሆነችው ሌሊት] የሚጠበቅባቸው የረመዿን አስሩ የመጨረሻ ቀናት ይገባሉ። በነዚህ አስር ቀናት ዉስጥ የኛ ሁኔታ ካለፈው ከሃያው የተሻለ እና የጠነከረ መሆን ይጠበቅበታል። እንዲያውም ከኛ የሚጠበቀው በዒባዳህ እና አላህን በመታዘዝ መጠንከር እና እና መታገል ነው፤ አላህ ከሚምራቸው ባሮቹ እንሆን ዘንድ።
አላህ ለይለተል ቀድርን አግኝተው ወንጀላቸው ከሚማርላቸው ባሮቹ ያድርገን።»

Via:abu_fewzan

ዛሬ 21ኛው ለይል ነው። ዚክር እና እስቲግፋር እናብዛ። 

በለይለተል ቀድር ለሊቱ ላይ ይበልጥ ልናተኩርበት የሚገባን ዱዓእ

➡️ አሏሁመ ኢነከ ዐፉውዉን ቱሒቡል ዐፍወ ፈዕፉ ዐኒ ⬅️

(ጌታዬ ሆይ! አንተ በርግጥም ይቅር ባይ ነህ። ይቅር ማለትን ትወዳለህ። ስለሆነም ከኔ ይቅር በለኝ” የሚለው ነው። (አልባኒ ሶሒሕ ብለውታል)



⬅️أشهد أن لا إله إلا الله أستغفر الله نسألك الجنة
وانعوذ بك من النار➡️
ይሄንንም እንዳረሱ🤲


ዱዓቹ አትርሱኝ።

@nas_with_Palestine

Name-Ali
From-Bati
Code 64

እንዳሸንፍ Like አድርጉኝ

Like ለማድረግ @nas_with_Palestine

photo ለመላክ @prince_fetia

Name-Fedi
From-Bati
Code 65

እንዳሸንፍ Like አድርጉኝ

Like ለማድረግ @nas_with_Palestine

photo ለመላክ @prince_fetia

በመካ የሚገኘው የታላቁ መስጊድ የአየር ላይ ፎቶግራፍ፣ ከዚህ በፊት ያላዩት ሊሆን ይችላል።

Name-Maeda
From-Kemisse
Code 66

እንዳሸንፍ Like አድርጉኝ

Like ለማድረግ @nas_with_Palestine

photo ለመላክ @prince_fetia

700 ልንገባ Only One ነው የቀረን 😕😩🏃‍♀️🏃‍♂️

ما شاء الله
700 members ❤️❤️❤️❤️
Thanks very much 🥳🤩🥳🤩🥳🤩

Name-Kalid
From-Bati
Code 67

እንዳሸንፍ Like አድርጉኝ

Like ለማድረግ @nas_with_Palestine

photo ለመላክ @prince_fetia

iftar time


  Loading

iftar time

#happy_iftar

😋😋🍉🍉🥯🌮🌯😋😋

የለይለቱል ቀድር ምልክቶች

- በለሊቷ ተወርዋሪ ኮከብ አይኖርም (በዛች ለሊት ሸይጧኖች ምንም እንቅስቃሴ ስለማያደርጉ እነሱን ለመቅጣት የሚወረወር ኮከብ አይኖርም)

- ለሊቱ አይበርድም አይሞቅም

- ዝናብ ሊዘንብ ይችላል (አልዘነበም ማለት ግን ለይለቱል ቀድር የለም ማለት አይደለም)

- ለሊቱ ድምቅ ያለ ነው (ጨረቃ ባይኖርም)

- ከዋክብት ደምቀው ይታያሉ (በደምብ የማይታዩ የነበሩ በዚች ለይል ደምቀው ይታያሉ)

ለይለቱል ቀድር ካለፈ በኃላ ደግሞ አንድ ምልክት አለ እሱም

ፀሐይ ያለ ጨረር ትወጣለች (ማለትም ጨረቃ መስላ ትታያለች/ ጨረሯ ስለማይኖር ማንም ሰው በቀላሉ ሳይቸገር ማየት ይችላል)

አላህ ይግጠመን 🤲

         አሚን 🤲

#ሼር_ይደረግ

Name-Hayat
From-Mesalemiya
Code 68

እንዳሸንፍ Like አድርጉኝ

Like ለማድረግ @nas_with_Palestine

photo ለመላክ @prince_fetia

ሱሁር 🌮🌮🍔🍔🥖🥖🥨🥨🧀🧀

  ተሳሀሩ ፈኢነ ሊሱሁሪ በረካህ!💚🥰🥰

Name-semir
From-06
Code 69

እንዳሸንፍ Like አድርጉኝ

Like ለማድረግ @nas_with_Palestine

photo ለመላክ @prince_fetia

ከዚ ቡሀላ አንድ ተወዳዳሪ ብቻ ነው የምንቀበለው
70 ሲሞላ ያልቃል 😊

Name-Basit
From-Degana
Code 70

እንዳሸንፍ Like አድርጉኝ

Like ለማድረግ @nas_with_Palestine

photo ለመላክ @prince_fetia

አንድ ፆመኛ ሰው ሁለት ጊዜ ይደሰታል

⓵ ሲያፈጥር  እና

⓶ በአኼራ ላይ

#happy_iftar

ዛሬ ሀሙስ ከመግሪብ ሰላት በኋላ ሃያ ሶስተኛው ለሊት ሆኖ የጁምዓ ለሊት ይጀምራል፣ በመጨራሻዎቹ የዊትር ለሊቶች አንዱ የጁምዓ ለሊትን የገጠመ ከሆነ የበለጠ ለይለቱል ቀድር ይከጀልበታል ሲሉ በርካታ ኡለሞች ተናግራዋልና  የዛሬዋን ለሊት በርትተን በኢባዳ ህያው እናድርጋት። 
አላህ ይህችን ለሊት ከወፈቃቸው ባሮች ያድርገን!

Via: ከኡስታዝ አቡ ቁዳማ የፊስቡክ ገፅ የተወሰደ

#share_ይደረግ

የዛሬዋን ለይል በዱአችሁ እንዳትረሱን 🙏🥺
እንኳን ወደ ዚህ ቻናል በሰላም መጡ!
ይህ የተለያዩ ኢስላማዊ እና የጠቅላላ እውቀት ጥያቄዎችን በመጠያቅ ለሽልማት ያበቃል!
@በተጨማሪም ይህ ቻናል አስገራሚ እውነታዎችን ያስተምራል።
ነብዩ (ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም ስንት ረመዳኖችን ፁመዋል?
Anonymous Quiz
0%
24
0%
21
79%
8
21%
60
Channel name was changed to «የባቲ--TIKUR Abay...»
አቡበከር (ረ.አንሁ) ነብያችን በህይወት እያሉ ስንት ሶላቶችን አሰገዱ?
Anonymous Quiz
14%
6
21%
5
36%
3
29%
7
ቴሌቭዥንን የሰራው ሰው "ፊሎ ፋርንስዎርዝ" ልጆቹ ሞኞች እንዳይሆኑ ፈርቶ ቴሌቪዥን እንዲመለከቱ አይፈቅድላቸውም ነበር።

@Amazing_fact_433
@Amazing_fact_433
#first i wanna thank you for join this channel.
This channel is not About religion or poletics which means there is no problem in this channel.
This channel created only for race challenges may by question or like this.
Finally this channel create


@https://t.me/erw2c
ነብዩ (ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም ስንት ረመዳኖችን ፁመዋል?
Anonymous Quiz
14%
24
7%
21
57%
8
21%
60
የኢትዮጵያ የበፊት ስም______ ነው?
Anonymous Quiz
4%
አባይ
84%
አቢሲኒያ
8%
ጉዋንዳ
4%
ሲሪያ
The owner of this channel has been inactive for the last 5 months. If they remain inactive for the next 19 days, they may lose their account and admin rights in this channel. The contents of the channel will remain accessible for all users.