አዳዲስ ሙዚቃ እና ሙዚቀኛ
1.1K subscribers
76 photos
16 videos
66 links
ዘፈን ወ ሙዚቃ
Download Telegram
የተከበራቹ የዚ ቻናል ቤተሰቦች ለቻናሉ አዲስ ከሆኑ subscribe በማረግ ቤተሰብ ይሁኑ ይቀላቀሉን
Forwarded from Get David Jr.
እንኳን ለገና በዓል አደረሳችሁ!
በዓሉ የሰላም፣ የመተሳሰብና የደስታ ይሁንላችሁ!
Forwarded from Awtar
🎶 🔥🔥 አዲስ የሙዚቃ ቪድዮ 🔥🔥 🎶
🆕 🎶 ረቡዕ ማታ🔥

የእፁብድንቅ ሀይሉ "በመልክህ ማማር" የተሰኘ አዲስ የሙዚቃ ቪዲዮ በአውታር የዩቲዩብ ቻናል #አውታር_ቲቪ ላይ ረቡዕ ይለቀቃል!!

በየጊዜው የሚጫኑ የሙዚቃ ቪዲዮዎችን እና የ አውታር_ወግ ቃለመጠየቆችን ለመከታተል የዩቲዩብ ቻናላችንን ሰብስክራይብ አድርጉ!
👉https://www.youtube.com/c/AwtarTVMusic

#Etsubdink_Hailu #Be_Melkih_Mamar #New_Music_Video #Awtar #AwtarMusic #Ethiopia #EthiopianMusic #GetItOnAwtar #HomeofEthiopianMusic #Interview #Musician #EthiopianMusic #youtubeseries #Wednesday