የኢትዮጵያ መድኃኒት አቅራቢ ኤጀንሲ
፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨
ኤጀንሲው በሀገሪቱ ለጤና አጠባበቅ ስርዓት የህክምና ግብአቶችን በመግዛት፣በማከማቸት፣በማስተዳደር እና በማሰራጨት ረገድ ቁልፍ ተቋም ነው።
በሽታወችን ለመከላከል፣ ለምርመራ እና ለሕክምና የሚያስፈልጉ የመድኃኒቶችን ከሀገር ውስጥ አና ከውጭ አቅራቢወች ገዝቶ ከ 4ሺ በላይ የጤና ተቋማት በ19 ቅርጫፎቹ እያቀረበ ይገኛል፣በቀጣይ ሁለት አመታትም በመደበኛ(RDF) 837 በጤና ፕሮግራም (Health program ) 163 ያላነሱ የተመረጡ የህክምና ግብአቶች የግዥ መዘርዝሩ (PPL) መሠረት ያቀርባል።
Ethiopian Pharmaceuticals Supply Agency
EPSA is one of the key institution in the country’s health care system and managing all categories of pharmaceuticals required for the prevention diagnosis and treatment of diseases has envisioned to be "The most responsive and efficient pharmaceuticals supply chain organization in Africa by 2030"
Pharmaceutical imputes has EPSA manage and distribute (RDF +program)
Regular medicines 314 items
Laboratory pharmaceuticals 148 items
List of medical supplies 152 items
Routine medical device 92 items
Capital medical device 131 items
List of HIV/AIDS pharmaceuticals 32 items
List of family planning pharmaceuticals 9 items
List of MNCH pharmaceuticals 19 items
List of TBL pharmaceuticals 38 items
List of anti-malaria pharmaceuticals 15 items
List of vaccines pharmaceuticals 13 items
List of nutrition supplements 4 items
TB and malaria diagnostic supplies 17 items
STI and opportunistic infection medicines 16 items
More than 1002 selective items (RDF & health program) to 4000 health facility by 19 hubs.

የተጀመሩት የቢሮ እና የካፊቴሪያ እድሳት ሲጠናቀቁ ውጤታማ አገልግሎት ለተገልጋዮች ለመስጠት ከማስቻላቸውም በላይ ምቹ የሥራ ቦታ መኖሩ ለአገልጋዮቹም ጭምር ወሳኝ መሆናቸው ተገለፀ።
=============================================
በኢትዮጵያ መድሀኒት አቅራቢ ኤጀንሲ የተጀመሩት የቢሮ እና የካፊቴሪያ እድሳት ሲጠናቀቁ ውጤታማ አገልግሎት ለተገልጋዮች ለመስጠት ከማስቻላቸውም በላይ ምቹ የሥራ ቦታ መኖሩ ለአገልጋዮቹም ጭምር ወሳኝ መሆናቸውን የጤና ሚንስቴር ደኤታ ወ/ሮ አለምፀሀይ ጳውሎስ ገለፁ ።
የስራ ቦታን ምቹ ለማድረግ የተጀመሩ ፕሮጀክቶችን ያሉበትን ደረጃ ለመመልከት እና ክትትል ለማደረግ አላማው ያደረገ ጉብኝት በኢትዮጵያ መድሀኒት አቅራቢ ኤጀንሲ በ ጤና ሚንስቴር ደኤታዋ ተደርጓል።
በጤና ሚንስትር በኩል የግንባታ ፕሮጀክቶችን የሚከታተል የሥራ ክፍል መኖሩን ወ/ሮ አለምፀሀይ አስታውሰው ለሚኒስቴር መ/ቤቱ ተጠሪ ለሆኑ ተቋማት የድዛይን ሥራን ጨምሮ የቴክኒክ ድጋፍ እየተደረገ ይገኛል ብለዋል።
በጋራ እየተመካከርን ያሉ ማነቆዎች እየፈታን ስራወችን የበለጠ ለማሳለጥ ከባለድርሻ አካለት ጋር በጋራ በመሆን ጤና ሚንስቴር የበኩሉን ድርሻ እየተወጣ መሆኑን ገልፀዋል ።
የሠራተኞች የካፍቴሪያ አገልግሎት ም ሆነ የቢሮ እድሳት ስራወቹ በጥሩ ሁኔታ እየተሠሩ መሆናቸውን ገልፀው በተቻለ መጠን ፍጥነት መጨመር እንዳለባቸው ተገንዝበናል ብለዋል። የተጀሩት ስራወች ጫፍ እንድደርሱ ሁላችንም ተቀናጅተን መሥራት አለብን ሲሉ ተናግረዋል።
ምቹ የሥራ ቦታ መፈጠር የሥራ ጥራት እና ውጤታማነትን ከመጨመሩም በላይ በሠራችን ላይ የሥራ ባህል ለውጥ እንድመጣ እድሳቶቹ መልካም ጎን አላቸው ያሉት የአጀንዳው ም/ዋና ዳይሬተር አቶ ሰለሞን ንጉሴ የተጀመሩት ፕሮጀክቶች በጥሩ አፈፃፀም እን