📌ለቻይናውያን የተሰራው Douyin አፕ ፡ ከቲክቶክ በምን ይለያል ?🤔
ቻይና ፡ ቲክቶክን ከቻይና ምድር አስወግዳ ፡ ለሀገሯ ህዝብ የፈጠረችው ይህ Douyin የሚባል አፕ ፡ ከቲክቶክ ጋር የሚመሳሰለው በሎጎ ብቻ ነው ። ከዛ በተረፈ በዓላማ ፡ በይዘትና በቁጥጥር ስርአቱ ፍጹም የተለየ ነው ።
የቲክቶክ ፈጣሪ የሆነችው ቻይና ቲክቶክን በሀገሯ ከልክላ Douyin የተሰኘውን ተመሳሳይ አፕ ለምን መፍጠር አስፈለጋት ከተባለ ቲክቶክ በአለም አቀፍ ደረጃ እየፈጠረ ያለውን የሥነምግባርና ተያያዥ ችግሮች ስለምታውቅ ነው ።
ይህ ለቻይናውያን የተሰራ አፕ በተለይም ለወጣቱ ትውልድ ልክ እንደ ቲክቶክ ዝም ብሎ በመዝናኛ ላይ ብቻ ያተኮረ ይዘት ከማቅረብ ይልቅ እንደ ብሔራዊ የሞራል እና የእውቀት ማበልጸጊያ መሣሪያ ሆኖ ያገለግላል።
ይህን አላማው አድርጎ ስለተሰራም ብልግና ነክ ኮንተንቶች ሌላው ቀርቶ ከልክ ያለፈ የቅንጦት ሕይወት ማሳየት እና ጊዜን የሚያባከኑ ቪዲዮዎች በአጠቃላይ የባህላዊ እሴቶችን የሚቃረን ማንኛውም ይዘት በአልጎሪዝሙ ይሰረዛል ወይም ከእይታ ውጭ ይደረጋል።
በተቃራኒው የ Douyin አልጎሪዝም ሆን ተብሎ የበለፀገው አዎንታዊና ገንቢ ኮንተንቶች ላይ ነው ።
በዚህም መሰረት አልጎሪዝሙ ቫይራል የሚያደርጋቸው ቪዲዮዎች የሳይንስ እና ቴክኖሎጂ ትምህርቶች ፡ ፋይናንስ ፡ የፈጠራ ችሎታ፡ የበጎ አድራጎት ሥራ ፡ ጠንካራ የቤተሰብ ትስስር እና ብሔራዊ ኩራትን የሚያጎሉ ቪዲዮዎች ናቸው።
ሌላው የእድሜ ቁጥጥር ነው ። በዚህ አፕ የሚጠቀሙ ዕድሜያቸው ከ14 ዓመት በታች የሆኑ ታዳጊዎች በቀን ከ40 ደቂቃዎች በላይ አፑን መጠቀም እንዳይችሉ ተደርጎ ነው የተሰራው ።
እንዲሁም ተማሪዎች ከምሽቱ 4 ሰዓት እስከ ጥዋት 12 ሰአት ድረስ ባለው ጊዜ አፑን እንዳይጠቀሙ ሙሉ ለሙሉ ይዘጋል ይህም ወጣቶች ለትምህርታቸውና ለእረፍታቸው ተገቢውን ጊዜ እንዲሰጡ ለማድረግ ተብሎ ነው ።
ቲክቶክ ላይ ቫይራል የሚሆኑ ነገሮች በቻይናው አፕ ላይ የሚከለከሉ ነገሮች ናቸው ።
አስገራሚው ነገር ፡ በዘፈቀደ የሚመራውን ቲክቶክን ለአለም ያበረከተችውም . .. በጥብቅ የዲሲፕሊን ህግ የሚመራውንና ከሀገሯ የሞራልና የልማት ግቦች ጋር በሚስማማ መልኩ የሚሰራውን Douyinንም የፈጠረችው ቻይና መሆኗ ነው ።
ዘግይቶም ቢሆን ይህ እየገባቸው ያሉ እንደህንድ እና ኢራንን የመሳሰሉ ሀገራት ቲክቶክን ከሀገራቸው ካገዱ ቆይተዋል ።
@Ephy_tech

🔻ብዙ ጊዜ ላፕቶፓችሁ የሆነ ስራ እየሰራችሁ ድንገት የሚዘጋ ወይም restart የሚያደርግ ከሆነ most probably ፋኑን ቆሻሻ ደፍኖት ነው የሚሆነው።
🔻ስለዚህ ፎርማት ከማድረጋችሁ ወይም technician ላይ ወስዳችሁ ከማሳየታችሁ በፊት ራሳችሁ ከቨሩን አንስታችሁ ፋኑን አፅዱት።
©bighabeshaTech

👍4
" የታሰሩት በቂ ስለሆነ ይፈቱ ! "
የፌደራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት 1ኛ ልዩ ልዩ ከባድ ወንጀል ችሎት ከኢትዮጵያ አየር መንገድ ደህንነት ጋር ተያይዞ በወንጀል የተከሰሱት እነ ዮሃንስ ዳንኤል (ጆን ዳንኤል) በእስራት እንዲቀጡ ወስኖ የታሰሩት በቂ ስለሆነ ከእስር እንዲፈቱ ትዕዛዝ ሰጠ።

🔥5
ሳምሰንግ የመጀመሪያውን ሶስት ቦታ የሚተጣጠፍ ስልክ ይፋ አደረገ
**.
ሳምሰንግ ኩባንያ "ጋላክሲ ዚ ትሪፎልድ" የተሰኘ የመጀመሪያውን 3 ቦታ የሚተጣጠፈ ስማርት ስልክ ይፋ አደረገ።
አዲሱ ስልክ 3 ክፍሎች ሲኖሩት፤ ሙሉ ለሙሉ ሲዘረጋ 10 ኢንች ወይም 25.4 ሳ.ሜ ያህል ስፋት አለው።
ስልኩ ከሌሎች የሳምሰንግ ስልኮች የተለቀ ባትሪ ያለው ሲሆን፤ በ30 ደቂቃ ውስጥ እስከ 50 ፐርሰንት ቻርጅ ማድረግ ይችላል ተብሏል።
የአዲሱ ስልክ ስክሪን ከዚህ ቀደም ከነበረው የሳምሰንግ ባለ 2 ታጣፊ ስልክ (ጋላክሲ ዚ ፎልድ) በ25 በመቶ እንደሚበልጥ ታውቋል።
3 ቦታ የሚተጣጠፈው "ጋላክሲ ዚ ትሪፎልድ" ዋጋው ወደ 2 ሺህ 440 ዶላር ገደማ እንደሆነ ተገልጿል።
በደቡብ ኮሪያ የተሰራው ትሪፎልድ በዲሴምበር 12 ለሽያጭ እንደሚቀርብም ነው የተገለጸው።
በተጨማሪም በዚህ ዓመት መጨረሻ በቻይና፣ በሲንጋፖር፣ በታይዋን እና በተባበሩት አረብ ኤምሬትስ ለሽያጭ የሚቀርብ ሲሆን፤ በሚቀጥለው ዓመት መጀመሪያ ደግሞ በአሜሪካ ለገበያ እንደሚቀርብ ተዘግቧል።
"ጋላክሲ ዚ ትሪፎልድ" ከቅርብ ጊዜ ወዲህ ወደ ገበያው በመጡት ስክሪናቸው የሚታጠፍ ስልኮች መካከል ያለውን ውድድር ከፍ እንደሚያደርገው ይጠበቃል።

👍2
BREAKING ....
🔴 በፎቶ ላይ የተዘረዘሩት BETTING ቤቶች ታግደዋል!! በነዚ የምትወራረዱ ሰዎች ከዚ በዋላ ፍቃዳቸው እስኪመለስ እንዳትጫወቱ!!

👏1
✅ Best-Selling Phones Ever (2025)
1️⃣ Nokia 1100 — 250M
2️⃣ Nokia 1110 — 248M
3️⃣ iPhone 6/6 Plus — 222M
4️⃣ Nokia 105 — 200M
5️⃣ iPhone 6S/6S Plus — 174M
6️⃣ iPhone 5S — 165M
7️⃣ Nokia 3210 — 161M
8️⃣ iPhone 7/7 Plus — 160M
9️⃣ iPhone 11 Series — 159M
🔟 iPhone XR/XS Series — 151M
@Ephy_tech
@Ephy_tech
1️⃣ Nokia 1100 — 250M
2️⃣ Nokia 1110 — 248M
3️⃣ iPhone 6/6 Plus — 222M
4️⃣ Nokia 105 — 200M
5️⃣ iPhone 6S/6S Plus — 174M
6️⃣ iPhone 5S — 165M
7️⃣ Nokia 3210 — 161M
8️⃣ iPhone 7/7 Plus — 160M
9️⃣ iPhone 11 Series — 159M
🔟 iPhone XR/XS Series — 151M
@Ephy_tech
@Ephy_tech
ጥንቃቄ ❗️❗️❗️
ውድ የEPHY TECH ተከታዮቻችን ከታች ያለውን የጥንቃቄ መልዕክት በደንብ አንብቡት እና በተቻላችሁ መጠን ለመጠንቀቅ ሞክሩ !!
ሰሞኑን በተለይ እንደዚ አይነት ሊንኮች በየግሩፑ ሲለቀቁ እያስተዋልኩ ነው እና ይሄን ሚለቁት እራሳቸው ዩዘሮች ሳይሆኑ ቦት ያለ እናንተ ፍቃድ ወይም ከኮምፒተራቹ ጋር የገባ ቫይረስ ነው ሚሆነው እና እናንተ ማድረግ ያለባችሁ ጥንቃቄዎች፦
1⃣. እንደዚህ እንግዳ የሆነ ወይም ለየት ያለ ነገር ምንም አይነት ሊንክ ከምታቁት ሰው ቢላክላችሁ እራሱ እንዳትከፍቱ እራሳቸው አይደሉም ሚልኩላችሁ ።
2⃣. ቴግራማችሁ ላይ ማታቁት ቦት ካለ ብሎክ እና ዲሌት አርጉት።
3⃣. ከማታቁት ዌብሳይ ፍሪ የፕሪሚየም አፕ ነው ብለው ከሚያስተዋውቁ ምንም አይነት ነገር እንዳትጭኑ።
4⃣. ይሄ ነገር እናንተ ሳታዩ ስለሆነ እራሱ በየግሩፑ እና ሰው ሚልከው ቴሌግራም ስፓም ውስጥ ሊያስገባችሁ እና ከተለያዩ ግሩፖች ባን እና ሪፖርት ልትደረጉ ትችላላችሁ ስለዚህ በርቅርብ ሳታቁት የተላከ ነገር ካለ እዩ ።
5⃣. የቴለግራማችሁ ሲቲንግ ላይ ገብታችሁ "Devices" የሚለውን ነክታችሁ እሱ ላይ የማታቁት ስልክ ወይም ፒሲ ላይ ሎግ ኢን ያለ ካያችሁ ወዲያው Terminate አርጉት።
6⃣. እነዚህ ሊንኮች አካውንታችሁን እስከማጣት ሊያደርሳችሁ ስለሚችል ቴሌግራማችሁን Two step Verification on ብታረጉት በጣም ይመከራል።
ይህንን ድርጊት እዚህ እኛም ቻናል ፖስት ስር እያየን ስለሆነ ነው መረጃውን ልናካፍላችሁ የወደድነው !
በመጨረሻም ይሄንን ፖስት ለምትቁት ለቤተሰብ፣ ጓደኛ እና ዘመድ ወዳጃችሁ በሙሉ ሼር ብታረጉት መልካም ነው !!

👍4😁1
Forwarded from Ephy Tech (Joab Jo)
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
👎1
💡 TIP
Open CMD on your PC 💻
Copy and paste this: 👇🏼
Hit Enter... you’ll thank me later!
@Ephy_tech
@Ephy_tech
Open CMD on your PC 💻
Copy and paste this: 👇🏼
winget upgrade --all Hit Enter... you’ll thank me later!
It will update every app on your PC 💻@Ephy_tech
@Ephy_tech
❤🔥1
🔥 FREE 12 month Photoshop access:
This offer works only through the extension, so activate it while it is still available.
How to unlock:
1. Open this link on Chrome:
https://chromewebstore.google.com/detail/adobe-photoshop/kjchkpkjpiloipaonppkmepcbhcncedo
2. Click Add to Chrome.
3. Sign in with your Adobe account.
4. The free year activates instantly with the web version.
5. You can edit photos, remove backgrounds, create graphics, and import from any device.
✨ you will get generative AI credits too

Google
Adobe Photoshop - Chrome Web Store
Easily remove backgrounds, adjust colors and more. Plus, get 6 months free access to Photoshop web.
👍1
Forwarded from Ephy Tech (Joab Jo)
ኮኔክሽን ዋጋ
100+ 1.5$ ወይም 225 ብር
300+ 2$ ወይም 300 ብር
500+ 2.5$ ወይም 375 ብር
1000+ 3 $. ወይም 450 ብር
2500+ 3.5 ወይም 525 ብር
ፍላጎት ካላችሁ፣ የአካውንታችሁን የኮኔክሽን ብዛት እና ዕድሜ በመጥቀስ በውስጥ መስመር
እቧክዎን ሁለቱንም የተከፈተበት አመት እና ያለው የኮኔክሽን መጠንን በትክክል ይንገሩን። አንዱን ብቻ ቢነግሩን የአካውንታችሁን ዋጋ ለመወሰን አይቻለንም።
@EPHYJV
@EPHYJV
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
🔻 የተለያዩ የስፖርት ቪዲዮዎችን ልክ እንደ ቲክቶክ ቪድዮ በመልቀቅና በመመልከት በተጨማሪም ሰው በመጋበዝ የሚከፍል አፕ ነው ይዤላችሁ ከች ብያለሁ
🤑ልክ $10 ሲሞላ ማውጣት ትችላላችሁ
🧲አካውንት ለመክፈት ይህን step ተከተሉ
🔻ይህን ሊንክ ተጭናችሁ አፑን ከplaystore or appstore አውረዱ 👇
https://app.buzzerfan.com/referral-invite/rs7d5f99edfe084c9495d4300382d05210
🔻በመቀጠል create account ሚለውን ተጭናችሁ email እና የማረሱትን password አስገቡ ከዛ በemail የላከላችሁን ኮድ አስገቡ
🔻በመቀጠል username,first & last name አስገቡ ከዛ gender,age አስገቡ
🔻በመቀጠል referral code የሚል ሲመጣላችሁ bonus point ለማግኘት ይህን ኮድ አስገቡ 👉
🔻አሁን አካውንት ከፍታችኋል ከዚህ በኋላ ቪዲዮ እየጫናችሁ በ1k view ትከፈላላችሁ በተጨማሪም 1ሰው ስጋብዙ $0.15 ታገኛላችሁ
🔻ከዚህ በኋላ መስራት ነው እድሉን ተጠቀሙ ሞክሩት
@Ephy_tech
@Ephy_tech
🤑ልክ $10 ሲሞላ ማውጣት ትችላላችሁ
🧲አካውንት ለመክፈት ይህን step ተከተሉ
🔻ይህን ሊንክ ተጭናችሁ አፑን ከplaystore or appstore አውረዱ 👇
https://app.buzzerfan.com/referral-invite/rs7d5f99edfe084c9495d4300382d05210
🔻በመቀጠል create account ሚለውን ተጭናችሁ email እና የማረሱትን password አስገቡ ከዛ በemail የላከላችሁን ኮድ አስገቡ
🔻በመቀጠል username,first & last name አስገቡ ከዛ gender,age አስገቡ
🔻በመቀጠል referral code የሚል ሲመጣላችሁ bonus point ለማግኘት ይህን ኮድ አስገቡ 👉
9ED300🔻አሁን አካውንት ከፍታችኋል ከዚህ በኋላ ቪዲዮ እየጫናችሁ በ1k view ትከፈላላችሁ በተጨማሪም 1ሰው ስጋብዙ $0.15 ታገኛላችሁ
🔻ከዚህ በኋላ መስራት ነው እድሉን ተጠቀሙ ሞክሩት
@Ephy_tech
@Ephy_tech
💥 በTelegram ላይ የተረጋገጠ ምልክት (Verified Checkmark) ለማግኘት የእርስዎን አካውንት አሁን Premium ያድርጉት
አሁኑኑ ይቀላቀሉ እና የእርስዎን Telegram ተሞክሮ ወደ ላቀ ደረጃ ያሸጋግሩ!
3ወር = 3500
6ወር = 5000
12ወር = 8500
ADMIN @EPHYJV
@Ephy_tech
@Ephy_tech
- 4GB እስከሆኑ ፋይሎችን ይጫኑ
- በፍጥነት ያውርዱ
- ፕሮፋይላቹ ላይ የፈለጉትን ዘፈን መጫን ይችላሉ
- የእርስዎን online status ከሌሎች ይደብቁ
- እስከ 4 accounts ድረስ ይጠቀሙ
- ልዩ ስቲከሮች እና ኢሞጂዎች
- የድምፅ መልእክቶችን ጽሁፍ ያድርጉ
- ልዩ badges ያግኙ
- ማስታወቂያዎችን ያስወግዱ