EP CASTING | ኢፒ ካስቲንግ
5.54K subscribers
1.92K photos
141 videos
152 links
Turn Your Vision into Reality with EP Casting
በሙያው ከ 8 ዓመት በላይ ቆይተናል

🔹 Cast agent
🔹 Promoter
🔹 Cinematographer....

🔹 Advertising
🔹 Film
🔹 Clip
🔹 Fashion show .......

📩 @EPCASTING_EPHREM

@EPCASTING_WORK_SAMPLES

☎️ 0966790693
Download Telegram
🫧Voiceover መስራት ለምትፈልጉ 🫧
።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።
▫️ለ አፕ መተግበሪያ ሙከራ
▫️የ 30 ደቂቃ ንባብ
▫️ለ December 8,9 & 10
▫️ለ 1 ቀን ነው
▫️ክፍያ 1000 ብር

መስፈርቶች
።።።።።።።።።
🔸ተፈላጊ አጠቃላይ 90 ሰው
🔸እድሜ ከ 18 እስከ 35

▫️15 ወንድ አማርኛ ቋንቋ ተናጋሪ
▫️15 ሴት አማርኛ ቋንቋ ተናጋሪ
▫️15 ወንድ ኦሮምኛ ቋንቋ ተናጋሪ
▫️15 ሴት ኦሮምኛ ቋንቋ ተናጋሪ
▫️15 ወንድ ትግርኛ ቋንቋ ተናጋሪ
▫️15 ሴት ትግርኛ ቋንቋ ተናጋሪ

🔸ጥሩ የንባብ ችሎታ ያላቹ
🔸ቋንቋውን በደምብ አቀላጥፋቹ መናገር የምትችሉ
🔸ልምድ ባይኖራቹም ችግር የለውም

💢 በአካል መታቹ ነው ድምፃቹ record የሚደረገው

▫️ለማመልከት ከታች ባለው bot ላይ በመግባት ተመዝገቡ

🔸በ አማርኛ Voiceover ለመመዝገብ
https://t.me/PhoneticoAuditionBot?start=aud_amh_telegram-via-ab

🔸በ ትግርኛ Voiceover ለመመዝገብ
https://t.me/PhoneticoAuditionBot?start=aud_tir_telegram-via-ab

🔸 በ ኦሮምኛ Voiceover ለመመዝገብ
inbox 👉 @Yeabq

🗣 ለምታውቁት ሰው Share አድርጉ

@epcasting
@epcasting_work_samples
@epcastinggroup
❤7
Forwarded from EP CASTING WORK SAMPLES (EPHREM | EP CASTING)
ከስራዎቼ በጥቂቱ የትላንት ቀረፃ
Video clip | behind the scene

@epcasting
@epcasting_work_samples
@epcastinggroup
❤3
For juice & salad bar
።።።።።።።።።።።።።።።።።።
🔸Social media advert
🔸ለነገ ጠዋት 3 ሰአት
🔸location ጉርድ ሾላ
🔸ለ አስተናጋጅ ካራክተር

📌 መስፈርቶች፦
🔸የምፈልገው 1 ሰው ነው ወንድ ወይም ሴት
▫️እድሜ ለሴት ከ 20 እስከ 25 አመት
▫️እድሜ ለወንድ ከ 25 እስከ 30 አመት

🔸 ወንድ ፀጉሩ ያላደገ እና ፂም የሌለው መሆን አለበት ሴት ችግር የለውም

📩 ለምዝገባና ተጨማሪ መረጃ በPrivate Message ያናግሩን።
Inbox 👉 @epcasting_ephrem

📢 ለሌሎችም SHARE ያድርጉ!
@epcasting
@epcasting_work_samples
@epcastinggroup
❤1
ለነገው ማስታወቂያ እሷን መርጠናል

@epcasting_ephrem
@epcasting
@epcasting_work_samples
❤2
Advertising | ማስታወቂያ
።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።

🔸ሴት
▫️እድሜ ከ 23 እስከ 30 አመት

🔸ወንድ
▫️የ 17 አመት ወንድ ልጅ

📩 ለምዝገባና ተጨማሪ መረጃ በPrivate Message ያናግሩን።
Inbox 👉 @epcasting_ephrem

📢 ለሌሎችም SHARE ያድርጉ!
@epcasting
@epcasting_work_samples
@epcastinggroup
❤1
Advertising | ማስታወቂያ
።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።

🔸ወንድ
▫️የ 16 አመት እስከ 18 አመት

📩 ለምዝገባና ተጨማሪ መረጃ በPrivate Message ያናግሩን።
Inbox 👉 @epcasting_ephrem

📢 ለሌሎችም SHARE ያድርጉ!
@epcasting
@epcasting_work_samples
@epcastinggroup
ለነገው የ ፍራሽ ማስታወቂያ ተመርጣችኋል

@epcasting_ephrem
@epcasting
@epcasting_work_samples
❤1👏1
ለነገው የ ፍራሽ ማስታወቂያ ተመርጣችኋል

@epcasting_ephrem
@epcasting
@epcasting_work_samples
❤2
የ ቢራ ማስታወቂያ 🍻
።።።።።።።።።።።።።
🔸 1 ወንድ
▫️ከ 40 እስከ 50 አመት የሆነ
▫️ፀጉር እና ፂሙ የሚያምር እና ሽበት ያለበት
▫️ከዚ በፊት ብዙም ያልሰራ ቢሆን ጥሩ ነው

🔸አባቶቻቹ መስራት ከፈለጉ እድሉን ይሞክሩ ወይም የምታውቁት ሰው ካለ ጠቁሙኝ

📩 ለምዝገባና ተጨማሪ መረጃ በPrivate Message ያናግሩን።
Inbox 👉 @epcasting_ephrem

📢 ለሌሎችም SHARE ያድርጉ!
@epcasting
@epcasting_work_samples
@epcastinggroup
❤3
YouTube show
።።።።።።።።።።።።።

🔸3 ላጤ ሴቶች እድሜ ከ 22 - 27
🔸4 ሴት ሚስቶች እድሜ ከ 25 - 35
🔸4 ላጤ ወንዶች እድሜ ከ 25 -35

💰ክፍያ 1300

📩 ለምዝገባና ተጨማሪ መረጃ በPrivate Message ያናግሩን።
Inbox 👉 @epcasting_ephrem

📢 ለሌሎችም SHARE ያድርጉ!
@epcasting
@epcasting_work_samples
@epcastinggroup
❤1
YouTube show
።።።።።።።።።።።።።

🔸3 ላጤ ሴቶች እድሜ ከ 22 - 27
🔸4 ሴት ሚስቶች እድሜ ከ 25 - 35

?ክፍያ 1300

📩 ለምዝገባና ተጨማሪ መረጃ በPrivate Message ያናግሩን።
Inbox 👉 @epcasting_ephrem

📢 ለሌሎችም SHARE ያድርጉ!
@epcasting
@epcasting_work_samples
@epcastinggroup
ለ ስራ ፈላጊዎች
∞∞∞∞∞∞∞∞
🔸 ለ Cosmetics ቤት ቋሚ ሰራተኛ
📍 ቦታ፦ ፊጋ
🔸 ጠዋት 3 ሰአት ገብታ ማታ 1 ሰአት ትወጣለለች
🔸 በሳምንት 1 ቀን እረፍት
🔸ደሞዝ 8000 ነው እቃዎች ላይ ዋጋ ጨምራቹ ስትሸጡ ኮሚሽን አለው

📌 የሚፈለጉ መስፈርቶች፦
✅ ብዛት፦ 1 ሴት
✅ እድሜ ከ 20–25 ዓመት
✅ የሚያምር መልክ እና ተክለ ቁመና ያላት
✅ Live እየገባች እቃዎች መሸጥ የምትችል

📩 ለምዝገባና ተጨማሪ መረጃ በPrivate Message ያናግሩን።
Inbox 👉 @epcasting_ephrem

📢 ለሌሎች SHARE ያድርጉ!
@epcasting
@epcasting_work_samples
@epcastinggroup