EP CASTING | ኢፒ ካስቲንግ
5.25K subscribers
1.64K photos
109 videos
143 links
Turn Your Vision into Reality with EP Casting
በሙያው ከ 8 ዓመት በላይ ቆይተናል

🔹 Cast agent
🔹 Promoter
🔹 Cinematographer....

🔹 Advertising
🔹 Film
🔹 Clip
🔹 Fashion show .......

📩 @EPCASTING_EPHREM

@EPCASTING_WORK_SAMPLES

☎️ 0966790693
Download Telegram
ለ short movie ስለምፈልጋቹ inbox ላይ አናግሩኝ

@epcasting_ephrem
@epcasting
2🤩2
💢 Photoshoot 💢
፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨
For ▫️Bank
For ▫️Thursday | ሐሙስ

ከታች የዘረዘርኳቸው ቦታዎች ተወላጅ ለሆናቹ ወይም ከአካባቢውን አለባበስ እና መልክ ጋር ተቀራራቢ ለሆናቹ ቅድሚያ እሰጣለው

Adama, Hawassa, Wolaita, Dessie, Gondar, Bahirdar, Jimma, Afar, Harari , Jigjiga, Gambella

🔸 የምፈልገው 11 ሰው ነው
🔸 እድሜ ከ 24 በላይ
🔸 ፎቶውን በሁሉም የሀገራችን ክልሎች ላይ እንጠቀመዋለን

▫️ፎቶ ስትልኩ ለየትኛው ብሔረሰብ እንደሆነ ስም እየጠቀሳቹ ላኩ ብትችሉ በብሄረሰቡ የተነሳቹት ፎቶ ካለ ላኩ

▫️የምታውቁትን ሰው መጠቆም ይቻላል ከታች ባለው username አናግሩኝ

inbox 👉 @epcasting_ephrem

📲 0966790693

@epcasting
@epcasting_work_samples
1
ለሀሙሱ የፎቶሹት ስራ ካስት እያረግን ነው በፎቶው ላይ ያላቹት አሁን ላይ ያላቹበትን ሁኔታ የሚያሳይ ፎቶ ማየት ስለምንፈልግ አሁኑኑ ላኩልኝ
▫️recent photo?
▫️age?
▫️height?

inbox 👉 @epcasting_epherm

@epcasting
🥰1
ለሀሙሱ የፎቶሹት ስራ ካስት እያረግን ነው በፎቶው ላይ ያላቹት አሁን ላይ ያላቹበትን ሁኔታ የሚያሳይ ፎቶ ማየት ስለምንፈልግ አሁኑኑ ላኩልኝ
▫️recent photo?
▫️age?
▫️height?

inbox 👉 @epcasting_epherm

@epcasting
2🥰1
እንዴት ናቹ የሀሙሱ ፎቶሹት ለ አርብ ቀን ቀይረናል
@epcasting_ephrem
@epcasting
ለዛሬው የ socal media advertising አሷን መረጠናታል
@epcasting_ephrem
@epcasting
5
የባንኩ ፎቶ ሹት የፊታችን ሰኞ ነው ቦታው ደሞ ጠዋት 2 ሰአት ላይ አትላስ ነው
@epcasting_ephrem
@epcasting
5
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
One of my work on set
For social media advertising
For delivery company

@epcasting_ephrem
@epcasting
@epcasting_work_sampls
1
One of my work on set
For Tv commercial
For bank

@epcasting_ephrem
@epcasting
@epcasting_work_sampls
1