EP CASTING | ኢፒ ካስቲንግ
5.26K subscribers
1.64K photos
109 videos
143 links
Turn Your Vision into Reality with EP Casting
በሙያው ከ 8 ዓመት በላይ ቆይተናል

🔹 Cast agent
🔹 Promoter
🔹 Cinematographer....

🔹 Advertising
🔹 Film
🔹 Clip
🔹 Fashion show .......

📩 @EPCASTING_EPHREM

@EPCASTING_WORK_SAMPLES

☎️ 0966790693
Download Telegram
Balefew terazeme belen yeneberew ye bank keretsa nege ena hamus lenkerets endehone lemasawek new nege lemeteserut dewelenal hamus yemeteserut demo mata or nege edewelalew

@epcasting_ephrem
@epcasting
1👍1
Enanten nege tewat 1 seat eza deresu

@epcasting_ephrem
@epcasting
Anchi demo 5 seat lay

@epcasting_ephrem
@epcasting
Huletachu demo 7 seat lay

@epcasting_ephrem
@epcasting
3
እሮብ እና ሐሙስ የቀረፅነው የ ዳሽን ባንክ ማስታወቂያ በጣም አሪፍ ነበር ሁላቹም ላሳያቹኝ ትህትና እና አክብሮት በጣም አመሰግናለው 🙏

@epcasting_ephrem
@epcasting
💢 Billboard 💢
፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨
▫️የባንክ ማስታወቂያ ፎቶ ሹት

🔸 በሁሉም የሀገራችን ክልሎች ላይ የሚሰቀል billboard ነው
🔸 የምፈልገው 10 ሰው ነው
🔸 ይሄን ብሄር ብሄረሰብ እኖክላለን የምትሉ ፎቶ ላኩልኝ
🔸 እድሜ ከ 18 በላይ

▫️ፎቶ ስትልኩ ለየትኛው ብሔረሰብ እንደሆነ ስም እየጠቀሳቹ ላኩ

የምታውቁትን ሰው መጠቆም ይቻላል ከታች ባለው username አናግሩን

inbox @epcasting_ephrem
0966790693

@epcasting
@epcasting_work_samples
5👍4
ሰላም እንዴት ናቹ በስራ ምክንያት ይሄን ሳምንት የላካቹልኝን ቴክስት እያየው አልነበረምም ለሱም ይቅርታ ጠይቃለው ከዛሬ ጀምሮ ማየት እጀምራለው
@epcasting_ephrem
@epcasting
👍3
♻️ ለ ተከታታይ ድራማ  ♻️
፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨

▫️ ፆታ ሴት
▫️ እድሜ 18 እስከ 22
▫️ ጥሩ መልክና የትወና ችሎታ ያላቹ
▫️ በ 1 ወር 4 ቀረፃ ይኖራችኋል

መስፈርቱን የምታሟሉ inbox ላይ ፎቶ ላኩ
👉 @epcasting_ephrem

@epcasting 👈ይሄን channel join በማድረግ በምንሰራቸው ስራዎች ላይ ተሳታፊ ይሁኑ

ስራዎቻችንን ለማየት 👇
@epcasting_work_samples
1
ለ short movie ስለምፈልጋቹ inbox ላይ አናግሩኝ

@epcasting_ephrem
@epcasting
2🤩2
💢 Photoshoot 💢
፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨
For ▫️Bank
For ▫️Thursday | ሐሙስ

ከታች የዘረዘርኳቸው ቦታዎች ተወላጅ ለሆናቹ ወይም ከአካባቢውን አለባበስ እና መልክ ጋር ተቀራራቢ ለሆናቹ ቅድሚያ እሰጣለው

Adama, Hawassa, Wolaita, Dessie, Gondar, Bahirdar, Jimma, Afar, Harari , Jigjiga, Gambella

🔸 የምፈልገው 11 ሰው ነው
🔸 እድሜ ከ 24 በላይ
🔸 ፎቶውን በሁሉም የሀገራችን ክልሎች ላይ እንጠቀመዋለን

▫️ፎቶ ስትልኩ ለየትኛው ብሔረሰብ እንደሆነ ስም እየጠቀሳቹ ላኩ ብትችሉ በብሄረሰቡ የተነሳቹት ፎቶ ካለ ላኩ

▫️የምታውቁትን ሰው መጠቆም ይቻላል ከታች ባለው username አናግሩኝ

inbox 👉 @epcasting_ephrem

📲 0966790693

@epcasting
@epcasting_work_samples
1
ለሀሙሱ የፎቶሹት ስራ ካስት እያረግን ነው በፎቶው ላይ ያላቹት አሁን ላይ ያላቹበትን ሁኔታ የሚያሳይ ፎቶ ማየት ስለምንፈልግ አሁኑኑ ላኩልኝ
▫️recent photo?
▫️age?
▫️height?

inbox 👉 @epcasting_epherm

@epcasting
🥰1