Mahibere Kidusan
@eotcmk
17K
subscribers
26
photos
4
videos
7.6K
links
The official Telegram channel of Mahibere Kidusan
Download Telegram
Join
Mahibere Kidusan
17K subscribers
Mahibere Kidusan
https://www.youtube.com/watch?v=0vh5EN5FWws
YouTube
ምክሆን ለደናግል
ማርያም ድንግል ምክሆን ለደናግል
ይእቴኬ ቤተ ምስእል ዘአስተአጸቡ ታቀልል
Mahibere Kidusan
https://www.youtube.com/watch?v=OOOrA83vW30
YouTube
ታዛዥህ ልሁን
ለቃልህ የምገዛ ትሁት ሰው እንድሆን
ለቀሪው ሕይወቴ ምራኝ መንገድህን
Mahibere Kidusan
https://www.youtube.com/watch?v=wbdAbOB2o3U
YouTube
በዩኒቨርስቲ ቆዬታዬ እራሴን እንዴት ልጠብቅ?
ኦርቶዶክሳዊያን በግቢ ውሥጥ ሊኖራቸው የሚገባው መብት ምንድነው? (በእንተ ግቢ ጉባኤ ክፍል ሦስት)
እኛ ኦርቶዶክሳዊያን ሰዎች ነን።ግብር ከፍለን የመሠረትነው ፣ያቋቋምነው እኛው ነን። ተቋማቱን የሚመሯቸው ኢትዮጵያውያን እንደመሆናቸው መጠን ኢትዮጵያዊ እሴታችንን የማበልጸግ፣ የማሳደግና የመጠበቅ መብት አለን።ክርስትና ሰማዕትነት ይጠይቃል እንጂ ሰው እያስፈቀድን የምንኖረው አይደለም።
Mahibere Kidusan
https://www.youtube.com/watch?v=I0atQDKbkn4
YouTube
ኦ ዘጥዕመ (ማኅበረ ቅዱሳን መዝሙር ቁጥር 3)
Mahibere Kidusan
https://www.youtube.com/watch?v=rYTYLfXD6vU
YouTube
የኢትዮጵያ ትምህርት በቀጥታ የተገለበጠ ትምህርት ነው!!
የአብነት ትምህርት ቤቶች የትምህርት ሚኒስቴርነትን ሚና ሲጫወቱ የነበሩ ሊቃውንት፣ በሥነ ጥበብ፣ በሥነ ሕንጻ፣በሥነ ሥዕል፣ በጣዕመ ዜማ ከፍተኛ አስተዋጽኦ ያበረከቱ ሊቃውንት መፍለቂያ ሆነው አገልግለዋል። በአብነት ትምህርት የዘለቁ ሊቃውንትን በዘመናዊ ትምህርት፣ በዘመናዊ ትምህርት የዘለቁ ምዕመናን በአብነት ትምህርት እንዲማሩ የሚያደርግ ፕሮጀክት ነው።
Mahibere Kidusan
https://www.youtube.com/watch?v=yDrur1VG3B4
YouTube
ባሌ ሀገረ ስብከት አብነት ት ቤት ምርቃት
ባሌ ሀገረ ስብከት አብነት ትምህርት ቤት ምርቃት
Mahibere Kidusan
https://www.youtube.com/watch?v=KFeyrLcCfdw
YouTube
ወገኖቻችን ለሞትና ለሰቆቃ የተዳረጉት ሃይማኖታቸው ላይ በተቃጣ ጥቃት ነው።
በባሌ፣ በዶዶላ፣በአርሲ በሐረርና በድሬዳዋ በኦርቶዶክሳዊያን ላይ በሃይማኖታቸው ምክንያት ከፍተኛ ጥቃት ደርሶባቸዋል።
Mahibere Kidusan
https://www.youtube.com/watch?v=f13lj57dZdE
YouTube
የአዶላ ደብረ ሳሌም መድኃኔዓለም ቤክ ድንቅ ተግባር
ኦዶላ ደብረ ሳሌም
Mahibere Kidusan
https://www.youtube.com/watch?v=IBjxddqrQRQ
YouTube
አባቶች ጥያቄ ማቅረቡን አልተውም፤ መንግስትም እስካሁን መልስ አልሰጠም።
የሚዲያ ዳሰሳ በወቅታዊ የቤተ ክርስቲያን ጉዳዮች ላይ ክፍል 3
Mahibere Kidusan
https://www.youtube.com/watch?v=3vcuuKEoA5U
YouTube
Ortodoksiin kan Eenyuuti
Mahibere Kidusan
https://www.youtube.com/watch?v=8RJkpHtMrR8
YouTube
ትምክህተ ዘመድነ (መዝሙር ቁ. 5)
ትምክህተ ዘመድነ ማርያም እምነ
ማርያም ትምክህተ ዘመድነ
Mahibere Kidusan
https://www.youtube.com/watch?v=ndw_lZkKqpM
YouTube
ኑ ተተኪ ትውልድ እናፍራ!
“ፀሐይሽ አትጠልቅም” በሚል ስያሜ የተቋቋመው መንፈሳዊ ማኅበር በቄለም ወለጋ፣በሆሮጉድሩ እና ምዕራብ ሸዋ አህጉረ ስብከቶቹ ይታይ የነበረውን የአገልጋዮች እጥረት ለማስወገድ እንዲያግዝ በማሰብ የአብነት ትምህርት ቤቶች እና የካህናት ማሠልጠኛዎች የሚቋቋሙበት እንዲሁም አዳዲስ አብያተ ክርስቲያን የሚታነጹበት፣አገልጋዮችን ከአካባቢው ምእመናን ለማፍራት ዓላማ ያለው ጉባኤ በሚሊኒየም አዳራሽ ሊያካሔድ መሆኑን…
Mahibere Kidusan
https://www.youtube.com/watch?v=D1R0G6dGuUY
YouTube
በሚዲያ እያጣን ያለውን ትውልድ በሚዲያ እንመልስ!
በተለያዩ የሀገር ቤትና ዓለም አቀፍ ቋንቋዎች አገልግሎቱን የጀመረውን የማኅበረ ቅዱሳንን ቴሌቪዥን ፌስቡክ ባመቻቸው የልገሳ መርሐ ግብር ላይ በመሳተፍ የቤተ ክርስቲያን ድምጽ የሆነውን ሚዲያ ይደግፉ፣ ወንጌልን ያስፋፉ።
Mahibere Kidusan
https://www.youtube.com/watch?v=T6nvw-IkjZY
YouTube
አገር የሆነች ቤተ ክርስቲያንን መጠበቅ የመንግሥት ግዴታ መሆኑን ማኅበረ ቅዱሳን አሳሰበ
Mahibere Kidusan
https://www.youtube.com/watch?v=ssnzNtARrOk
YouTube
Manni Waaqayyoo diigamee Isin Mana Miidhagaa Keessa Jiraachuun Yeroo Isaatii? Raj.Hag 1:4-8
Mahibere Kidusan
https://www.youtube.com/watch?v=zPplUVdCROQ
YouTube
የትኛውንም ፖለቲካ እንደግፍ በቤተ ክርስቲያን ጉዳይ አንድ ዓይነት ድምጽ ማሰማት አለብን!
ፖለቲካና ብሔርን ሽፋን በማድረግ ቤተ ክርስቲያንን እና ክርስቲያኖችን የማጥቃቱ እኩይ ተግባር አሁንም ቀጥሏል። የትኛውም ኦርቶዶክስ ፖለቲከኛ እንኳን ቢሆን ቤተ ክርስቲያንን ለማስከበር መትጋት አለበት።
Mahibere Kidusan
https://www.youtube.com/watch?v=brtWaGH77Uk
YouTube
የመንግሥት መገናኛ ብዙኃን ዛሬም የቤተ ክርስቲያንን መከራና ሥቃይ አፍነውታል!!
ሚዲያዎቹ ችግሮች የተፈጠሩበትን ምክንያት ከመንገር ባለፈ በችግሩ ምክንያት ያደረሰውን ጉዳት በመንገር እና በመዘገብ በኩል ክፍተት አለባቸው። በተለይ በኦርቶዶክሳዊያን እና በቤተ ክርስቲያን ላይ እየደረሰ ያለውን ግፍ መግለጽ አለባቸው። መከራውና ሰቆቃው ልክ አልፏልና።
Mahibere Kidusan
https://www.youtube.com/watch?v=vu-4-AA-_hM
YouTube
የቤተ ክርስቲያን ጉዳይ ሁሌ እንቅልፍ የሚነሳቸው አባ ገዳ
የአዶላ ደብረ ሳሌም መድኃኔዓለም ድንቅ ተግባር
Mahibere Kidusan
https://www.youtube.com/watch?v=8yIdvkBAXUk
YouTube
የቤተ ክርስቲያን ጌጦች
ያልተሰማውና ያልተነገረው የቤተ ክርስቲያን መከራ፣ የመንግሥት አካላት አድሎአዊነትና የክርስቲያኖች ሰማዕትነት።
Mahibere Kidusan
https://www.youtube.com/watch?v=xk1MF73T0kI
YouTube
ሚካኤል እመላእክት (ማኅበረ ቅዱሳን መዝሙር ቁ.4)
ሚካኤል እመላእክት መኑ ከማከ ልዑል
አስተምሕር ለነ ሰአልናከ በአሠርቱ ወአርባዕቱ ትንብልናከ