Mahibere Kidusan
@eotcmk
17.2K
subscribers
26
photos
4
videos
7.09K
links
The official Telegram channel of Mahibere Kidusan
Download Telegram
Join
Mahibere Kidusan
17.2K subscribers
Mahibere Kidusan
https://www.youtube.com/watch?v=rt0oWxWjYzc
YouTube
የጥቅምት 4 2012 ዓም ዜና ገዳማት
ወር በገባ በመጀመሪያው ማክሰኞ የሚቀርበው ወርኃዊ የዜና ገዳማት መርሀ ግብር
Mahibere Kidusan
https://www.youtube.com/watch?v=59nFIoyPcR8
YouTube
የወገኖቼን ሞት ማየት አልችልም ፣እነሱን እየገነዝኩ እኔም እሰዋለሁ!! (የዶዶላ ሰማዕታት)
የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን አማኞች በባሌ ዶዶላ የሰማዕትነትን ጽዋ ተቀብለዋል። ኢሰብዓዊነት በተሞላበት ጭካኔ ክርስቲያኖች ሰማዕትነትን ተቀብለዋል።
Mahibere Kidusan
https://www.youtube.com/watch?v=81HsBufrQ0s
YouTube
በእውነት ሰማዕታት (የማኅበረ ቅዱሳን መዝሙር ቁጥር 5)
በእውነት ሰማዕታት
በእውነት ሰማዕታት ምርጦችህ ሆኑ /2/ አዝ
የዓለምን መንግሥት ክብሩን ሁሉ ስለመነኑ
ተመተሩ ተቆራረጡ
ስለስምህ ብለው ያላቸውን ሁሉ እያጡ
ተቃጠሉ በሰይፍ አለቁ
የሚመጣውን ክብር መንግሥትህን ስለናፈቁ
ምድራዊውን መንግሥት ትተው
ወደ የማያልፈው ክብር ተጓዙ ከዓለም ወጥተው
ወደ ተኩላዎች መንጋ ተላኩ
ቃለ ወንጌልህን…
Mahibere Kidusan
https://www.youtube.com/watch?v=PpuAXXr64eY
YouTube
የሐዊረ ሕይወት መንፈሣዊ ጉዞ ወደ ታኅሣሥ 12/2012 ዓ.ም. ተራዘመ፡፡
የሐዊረ ሕይወት መንፈሣዊ ጉዞ ወደ ታኅሣሥ 12/2012 ዓ.ም የተራዘመ መሆኑን በአክብሮት እያሳወቅን ሰሞኑን ጉዳት ወደ ደረሰባቸው አብያተ ክርስቲያናት በአዳር መጓዝ ለምትችሉና ድጋፍ ማድረግ ለምትፈልጉ ምእመናን መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን በአክብሮት እናሳውቃለን።
Mahibere Kidusan
https://www.youtube.com/watch?v=Ph5DXl1Ra3w
YouTube
በ38ኛው ዓለም አቀፍ ጠቅላላ መንፈሳዊ የሰበካ ጉባኤ ላይ የቀረቡ እሮሮዎች
በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን ከጥቅምት 5-8 ቀን 2012 ዓ.ም የተካሔደው 38ኛው ዓለም አቀፍ ጠቅላላ መንፈሳዊ የሰበካ ጉባኤ ብዙ እሮሮዎችን አስተናግዷል።
ቤተ ክርስቲያን ከውጭ የምታስገባቸውን ዕቃዎች በተመለከተና ሌሎች ዝርዝር መረጃዎችን ይዟል።
Mahibere Kidusan
https://www.youtube.com/watch?v=W6j8gzoxAZA
YouTube
ከኦርየንታል ቤተ ክርስቲያን በብዛት አንደኛ ለሆነች ቤተ ክርስቲያን
ትውልድን ለማዳን፣ቤተ ክርስቲያንን ለመጠበቅ ኦርቶዶክሳዊ ሚዲያዎቻችንን አናጠናክር።
Mahibere Kidusan
https://www.youtube.com/watch?v=uy7tMP6TKHA
YouTube
Qophii Addaa Haala Yeroo IIaalchisee
Mahibere Kidusan
https://www.youtube.com/watch?v=nNg3kDAdOAE
YouTube
Isa Beeknu Ni dubbanna Isa Argnies Dhugaa Ni Baana
Isa Beekni
Mahibere Kidusan
https://www.youtube.com/watch?v=_Ourr1kAosA
YouTube
ጊዮርጊስ በዚያች ቀን
ጊዮርጊስ በዚያች ቀን ከፈተናው አንጻር
ስለሐይማኖቱ የታየው ምን ነበር
Mahibere Kidusan
https://www.youtube.com/watch?v=sqc7h-dyGG0
YouTube
Waayee Keetif Guyyaa Hundumaa Ni ajjeefamna Akka Hoolota Qalamaniittis Lakkawaamne
Mahibere Kidusan
https://www.youtube.com/watch?v=5LvmKCrsWQw
YouTube
መንግሥት መንግሥታዊ ኃላፊነቱን እንዲወጣ ቅዱስ ሲኖዶስ ጠየቀ።
የአገራችን መንግሥትም የአገር ሰላም፣ የዜጎች ደህንነትና በሰላም ወጥቶ መግባት ቅድሚያ የሚሰጠው ተግባር መሆኑን፣ ክቡር የሆነው የሰው ልጅ ሕይወት በምንም መልኩ በከንቱ መጥፋት የሌለበት መሆኑን ተገንዝቦ፣ ሰላምን የማስከበሩን፣ አገር የመጠበቁንና ዜጎችን በአገራቸው በእኩልነት ተሳስበው የሚኖሩበትን መንገድ በመቀየስ መንግሥታዊ ኃላፊነቱን እንዲወጣ ቅዱስ ሲኖዶስ አጥብቆ ያሳስባል፡፡
Mahibere Kidusan
https://www.youtube.com/watch?v=18H7aTjWF5g
YouTube
የመንግሥት ሚዲያዎች ቤተ ክርስቲያኒቱ የደረሰባትን መሪር ሀዘን፣ ግፍ፣ በደልና መከራ አልዘገቡም።
ዓለም አቀፍና ሀገር አቀፍ ሚዲያዎች የቤተ ክርስቲያንን ሁኔታ እንዴት ዘገቡት
Mahibere Kidusan
https://www.youtube.com/watch?v=hWh_qQfPAIg
Mahibere Kidusan
https://www.youtube.com/watch?v=0vh5EN5FWws
YouTube
ምክሆን ለደናግል
ማርያም ድንግል ምክሆን ለደናግል
ይእቴኬ ቤተ ምስእል ዘአስተአጸቡ ታቀልል
Mahibere Kidusan
https://www.youtube.com/watch?v=OOOrA83vW30
YouTube
ታዛዥህ ልሁን
ለቃልህ የምገዛ ትሁት ሰው እንድሆን
ለቀሪው ሕይወቴ ምራኝ መንገድህን
Mahibere Kidusan
https://www.youtube.com/watch?v=wbdAbOB2o3U
YouTube
በዩኒቨርስቲ ቆዬታዬ እራሴን እንዴት ልጠብቅ?
ኦርቶዶክሳዊያን በግቢ ውሥጥ ሊኖራቸው የሚገባው መብት ምንድነው? (በእንተ ግቢ ጉባኤ ክፍል ሦስት)
እኛ ኦርቶዶክሳዊያን ሰዎች ነን።ግብር ከፍለን የመሠረትነው ፣ያቋቋምነው እኛው ነን። ተቋማቱን የሚመሯቸው ኢትዮጵያውያን እንደመሆናቸው መጠን ኢትዮጵያዊ እሴታችንን የማበልጸግ፣ የማሳደግና የመጠበቅ መብት አለን።ክርስትና ሰማዕትነት ይጠይቃል እንጂ ሰው እያስፈቀድን የምንኖረው አይደለም።
Mahibere Kidusan
https://www.youtube.com/watch?v=I0atQDKbkn4
YouTube
ኦ ዘጥዕመ (ማኅበረ ቅዱሳን መዝሙር ቁጥር 3)
Mahibere Kidusan
https://www.youtube.com/watch?v=rYTYLfXD6vU
YouTube
የኢትዮጵያ ትምህርት በቀጥታ የተገለበጠ ትምህርት ነው!!
የአብነት ትምህርት ቤቶች የትምህርት ሚኒስቴርነትን ሚና ሲጫወቱ የነበሩ ሊቃውንት፣ በሥነ ጥበብ፣ በሥነ ሕንጻ፣በሥነ ሥዕል፣ በጣዕመ ዜማ ከፍተኛ አስተዋጽኦ ያበረከቱ ሊቃውንት መፍለቂያ ሆነው አገልግለዋል። በአብነት ትምህርት የዘለቁ ሊቃውንትን በዘመናዊ ትምህርት፣ በዘመናዊ ትምህርት የዘለቁ ምዕመናን በአብነት ትምህርት እንዲማሩ የሚያደርግ ፕሮጀክት ነው።
Mahibere Kidusan
https://www.youtube.com/watch?v=yDrur1VG3B4
YouTube
ባሌ ሀገረ ስብከት አብነት ት ቤት ምርቃት
ባሌ ሀገረ ስብከት አብነት ትምህርት ቤት ምርቃት
Mahibere Kidusan
https://www.youtube.com/watch?v=KFeyrLcCfdw
YouTube
ወገኖቻችን ለሞትና ለሰቆቃ የተዳረጉት ሃይማኖታቸው ላይ በተቃጣ ጥቃት ነው።
በባሌ፣ በዶዶላ፣በአርሲ በሐረርና በድሬዳዋ በኦርቶዶክሳዊያን ላይ በሃይማኖታቸው ምክንያት ከፍተኛ ጥቃት ደርሶባቸዋል።