Engineer Key
790 subscribers
18 photos
10 files
13 links
እንኳን ወደ Engineer Key በደህና መጡ! ይህ ቻናል በተለይም ለ2ኛ አመት, ለEnginering ተማሪዎች የተዘጋጀ ነው። ከTutorial ጀምሮ እስከ ዩኒቨርሲቲ ቁሳቁሶች እና ፈተናዎች ድረስ ሁሉንም በአንድ ቦታ ያገኛሉ። ይቀላቀሉንና ስኬትን ያሳኩ! [ @engineerkeys ]
Download Telegram
እንደሚወራው ሳይሆን Pre engineering ቀላል ነው!

ደስ ሚለው ነገር Pre ላይ ያለፉ አመታት በተለይም ደግሞ የቅርብ ጊዚያት ፈተናዎች ሰርታችሁ እንኳን ፈተና ብትገቡ ከ90% በላይ ፈተናውን መስራት ትችላላችሁ! ምክንያቱም ፈተናዎች ስለሚደጋገሙ እና ስለሚመሳሰሉ።

እናንተ ግን በጣም እድለኛ ናችሁ🤭, በኛ ጊዜ ፈተናዎች ምን እንደሚመስሉ ማየት እና አግኝተን መስራት አልቻልንም ነበር!🥺

የ2ኛ አመት Pre engineering Tutorial ምዝገባ ከሰአት እንጀምራለን!


↪️ ሌሎችም እንዲጠቀሙ Share አርጉላቸዉ!

Like👍 Share 📱

📚•••𝐉𝐨𝐢𝐧 𝐮𝐬:@engineerkeys
❤6👍3🥰1
ለ 2ኛ ዓመት Pre-engineering እና Material Science ተማሪዎች በሙሉ!

አሪፍ ውጤት(GPA) ለመስራት እና ለፈተና በሚገባ ለመዘጋጀት የሚያግዙ የትምህርት ግብዓቶችን በአንድ ላይ አቀናጅተን አቅርበንላችኋል!✨

📚 ከኛ ምን ያገኛሉ?

1. Mathematics Applied 2: የ 2011፣ 2015፣ 2016 እና 2018 ዓ.ም ፈተናዎች

2. Probability & Statistics: የ 2014፣ 2015፣ 2016 እና 2018 ዓ.ም ፈተናዎች

3. Entrepreneurship: የ 2014፣ 2015፣ 2016 እና 2017 ዓ.ም ፈተናዎች

4. Economics: የ 2013፣ 2015፣ 2016 እና 2017 ዓ.ም ፈተናዎች

5. Inclusiveness: የ 2014 እና 2017 ዓ.ም ፈተናዎች

6. Engineering Mechanics: የ 2018 ዓ.ም ፈተናዎች

7.  Engineering Drawing: የ 2015 እና 2018 ዓ.ም ፈተናዎች

8. የ YouTube Video ሊንኮች: በሲኒየሮች የተመረጡ ምርጥ የቪዲዮ ሊንኮች።


Additional, We have Reference book, Lecture notes, Worksheet, Assignment.

®️ ለመመዝገብ እና ድጋፍ ለማግኘት!
👉 @Engineer_register_bot

ለውጥ አሁን ይጀመራል!


↪️ ሌሎችም እንዲጠቀሙ Share አርጉላቸዉ!
JOIN: @EngineerKeys
❤11🔥4🥰1🎉1
ሌሎች ተማሪዎች ተመዝግበዋል, እናንተስ ምን ትጠብቃላችሁ?

የእውነት ነው ምላችሁ Pre engineering ላይ በጣም ምትቸገሩት ነገር ቢኖር ፈተናዎችን ማግኘት ነው። So, ለዛም ደግሞ መፍትሔው የኛ Tutorial ነው, ይሄ እድል እንዳያልፋችሁ!🙏

↪️ ሌሎችም እንዲጠቀሙ Share አርጉላቸዉ!
JOIN: @EngineerKeys
🫡8❤5🥰1
📌 ለሁሉም የ BDU Pre-Engineering እና Material science ተማሪዎች የተላለፈ መልዕክት!

የኢንጂነሪንግ ዲፓርትመንት ምደባ ላይ GPA ምን ያህል ወሳኝ እና የመጨረሻውን ውሳኔ የሚወስን እንደሆነ ሁላችሁም ታውቃላችሁ። ነገር ግን በ Pre-Engineering ቆይታችሁ ውጤታማ ለመሆን ማንበብ ብቻ በፍፁም በቂ አይደለም!

💡 ስኬታማ ለመሆን ዋናው ሚስጥር ምንድነው?

በ Pre-Engineering ፈተናዎች ላይ አብዛኛውን ጊዜ ጥያቄዎችና ተመሳሳይ ሀሳቦች በብዛት ይደጋገማሉ። ስለዚህ ፈተናዎችን በብቃት ለማለፍ፦

1️⃣ የባለፈው አመት ፈተናዎችን መለማመድ፣

2️⃣ ወርክሽቶችን በደንብ ሰርቶ መረዳት፣

3️⃣ የፈተና አሰራር ስልቶችን ቀድሞ መልመድ ግዴታ ነው!

ይህንን ወሳኝ እድል በመጠቀም የምትፈልጉትን ዲፓርትመንት ለመቀላቀል ውሳኔው አሁን በእጃችሁ ነው! ጊዜያችሁን አታባክኑ፣ ሌሎች ተመዝግበው እየተጠቀሙበት ነው።

የዛሬ ጥረት፣ የነገ ስኬት ነው! ✨


↪️ ሌሎችም እንዲጠቀሙ Share አርጉላቸዉ!
JOIN: @EngineerKeys
❤12👍3🥰3😇2🤩1
ዝግጅት ጀምር!

Department ከገባህ በኋላ እንዳይቆጭህ ከፈለክ አሁን አጥና፣ በደምብ ጥያቄ ስራ። እስካሁን አልጀመርኩም ካልክ አሁን ጀምር! የምትችለውን ሁሉ አድርግ።💪

አለበለዚያ በጥድፊያ ምንም ሳታጠና Mid and Final Exam ቶሎ ይደርሳል፤ ውጤት ሲመጣ ታዝናለህ! በትምህርት እስከቀጠልክ ድረስ የወደፊት ህይወትህ የሚወሰነው በምትሰራው GPA ነው፤ ያንተን ስኬት የሚጠብቁ ጥግ ድረስ የሚወዱህ አባት፣ እናት ወይ ቤተሰቦች አሉ! ብቻህን አይደለህም አሁኑኑ ተነስና ማጥናት ጀምር😇

↪️ ሌሎችም እንዲጠቀሙ Share አርጉላቸዉ!

Like👍 Share 📱

📚•••𝐉𝐨𝐢𝐧 𝐮𝐬:@engineerkeys
❤8🥰4👍3👏2
ለ 2ኛ ዓመት Pre-engineering እና Material Science ተማሪዎች በሙሉ!

አሪፍ ውጤት(GPA) ለመስራት እና ለፈተና በሚገባ ለመዘጋጀት የሚያግዙ የትምህርት ግብዓቶችን በአንድ ላይ አቀናጅተን አቅርበንላችኋል!✨

📚 ከኛ ምን ያገኛሉ?

1. Mathematics Applied 2: የ 2011፣ 2015፣ 2016 እና 2018 ዓ.ም ፈተናዎች

2. Probability & Statistics: የ 2014፣ 2015፣ 2016 እና 2018 ዓ.ም ፈተናዎች

3. Entrepreneurship: የ 2014፣ 2015፣ 2016 እና 2017 ዓ.ም ፈተናዎች

4. Economics: የ 2013፣ 2015፣ 2016 እና 2017 ዓ.ም ፈተናዎች

5. Inclusiveness: የ 2014 እና 2017 ዓ.ም ፈተናዎች

6. Engineering Mechanics: የ 2018 ዓ.ም ፈተናዎች

7.  Engineering Drawing: የ 2015 እና 2018 ዓ.ም ፈተናዎች

8. የ YouTube Video ሊንኮች: በሲኒየሮች የተመረጡ ምርጥ የቪዲዮ ሊንኮች።


Additional, We have Reference book, Lecture notes, Worksheet, Assignment.

®️ ለመመዝገብ እና ድጋፍ ለማግኘት!
👉 @Engineer_register_bot

ለውጥ አሁን ይጀመራል!


↪️ ሌሎችም እንዲጠቀሙ Share አርጉላቸዉ!
JOIN: @EngineerKeys
❤10🙏4👏3🫡1
ከላይ ያስቀመጥነው Photo ስለ ታማኝነታችን ለምትጠይቁን ተማሪዎች የተሰጠ ምላሽ ነው!
❤5🥰3
Engineer Key pinned Deleted message
የእውነት ነው ምላችሁ Pre engineering ላይ በጣም ምትቸገሩት ነገር ቢኖር ፈተናዎችን ማግኘት ነው። So, ለዛም ደግሞ መፍትሔው የኛ Tutorial ነው, ይሄ እድል እንዳያልፋችሁ!🙏
❤4
📢 ለPre-Engineering እና ለMaterial Science ተማሪዎች የተላለፈ መልዕክት!

አምና 2018 E.C ላይ በነበረው ፈተና Applied II, Mechanics I, እና Probability & Statistics ላይ በርካታ ጥያቄዎች በቀጥታ ተደግመው ነበር! በሌሎች ትምህርቶችም ቢሆን ተመሳሳይ ይዘት ያላቸው ጥያቄዎች ነው የመጡት።

ይህ የሚያሳየው ማንበብ ብቻውን በቂ አለመሆኑን ነው። ዋናው መፍትሔ ጥያቄዎችን በብዛት መለማመድ ነው!

ስለዚህ ለፈተናዎቻችሁ በሚገባ የሚያዘጋጁ Last Year Exams፣ Worksheets እና Assignments ከተመራረጡ የYouTube ቪዲዮ ማብራሪያ ጋር አዘጋጅተናል።

®️ ለመመዝገብ እና ድጋፍ ለማግኘት!
👉 @Engineer_register_bot

ስለ ትምህርት አሰጣጣችን ለማወቅ!
👇
👇
https://t.me/engineerkeys/86?single

↪️ ሌሎችም እንዲጠቀሙ Share አርጉላቸዉ!

JOIN: @EngineerKeys
👍6❤4🥰3🔥2
Introduction to Economics.pdf
1.7 MB
📚•••𝐉𝐨𝐢𝐧 𝐮𝐬:
@engineerkeys
INCLUSIVENESS Module(4).pdf
2.5 MB
📚•••𝐉𝐨𝐢𝐧 𝐮𝐬:
@engineerkeys
ENTREPRENEURSHIP module.pdf
1.5 MB
📚•••𝐉𝐨𝐢𝐧 𝐮𝐬:
@engineerkeys
probabilty begashw-1.pdf
159.3 MB
📚•••𝐉𝐨𝐢𝐧 𝐮𝐬:
@engineerkeys
App maths 2 (begashaw) @keleme_2013.pdf
145.7 MB
🛡2nd Year First Semester Engineering Students, ይሄን ነው እንደ Module ምትጠቀሙት

Like👍 Share 📱

↪️ ሌሎችም እንዲጠቀሙ Share አርጉላቸዉ!

JOIN:
@EngineerKeys
❤13🔥3