Engineer Key
790 subscribers
18 photos
10 files
13 links
እንኳን ወደ Engineer Key በደህና መጡ! ይህ ቻናል በተለይም ለ2ኛ አመት, ለEnginering ተማሪዎች የተዘጋጀ ነው። ከTutorial ጀምሮ እስከ ዩኒቨርሲቲ ቁሳቁሶች እና ፈተናዎች ድረስ ሁሉንም በአንድ ቦታ ያገኛሉ። ይቀላቀሉንና ስኬትን ያሳኩ! [ @engineerkeys ]
Download Telegram
Channel created
Channel photo updated
#ለ2ኛ_አመት_pre_engineering_ተማሪዎች!

እንኳን ወደ "Engineer Key" ቻናል በደህና መጡ❗️

ውድ ተማሪዎች፣
"Engineer Key" የተሰኘው አዲሱ ቻናላችን ለእናንተ የተከፈተ መሆኑን ስናበስር በታላቅ ደስታ ነው። ይህ ቻናል በተለይ ለ2ኛ አመት ተማሪዎች የተዘጋጀ ነው።

በዚህ ቻናል ምን ምን ያገኛሉ⁉️🤔

1. አጫጭር ማስታወሻዎች (Short Notes) 📝:

የPre engineeringን አጫጭርና በቀላሉ የሚረዱ ማስታወሻዎችን ያገኛሉ። እነዚህ ማስታወሻዎች ለፈተና ትልቅ እገዛ ያደርጉላችኋል! 📚

2. ምርጥ የሆኑ የትምህርት ማጠቃለያዎች (PowerPoint Presentations) 💡:

ለPre engineering ፈተና የሚያግዙ አሪፍ የፓወር ፖይንት ማጠቃለያዎችን ያገኛሉ። እነዚህ ማጠቃለያዎች ትምህርቱን በቀላሉ ለመረዳት ያግዛችኋል!

3. የመማሪያ መጻሕፍት እና የማጣቀሻ መጻሕፍት (Textbooks & Reference Books) 📚:

የትምህርት መጻሕፍት (Module/Textbooks) እና የተለያዩ የማጣቀሻ መጻሕፍትን (Reference Books) በዚህ ቻናል ላይ ያገኛሉ። እነዚህ መጻሕፍት ትምህርቱን በጥልቀት ለመረዳት ይረዳችኋል! 📖

4. ምክሮች እና መመሪያዎች (Tips & Guidelines) 📌:

ለPre engineering ፈተና እንዴት መዘጋጀት እንዳለባችሁ የሚያግዙ ምክሮችን እና መመሪያዎችን እንሰጣችኋለን። የትኞቹ ዩኒቶች እና ቻፕተሮች ላይ ትኩረት ማድረግ እንዳለባችሁ በግልጽ እንነግራችኋለን! 🎯

5. የPre engineering ፈተናዎች💯:

ያለፉትን የPre engineering ፈተናዎች ከማብራሪያቸው እና መልሶቻቸው ጋር ያገኛሉ። ይህ ፈተናውን ለመለማመድ እና በራስ መተማመን ለመጨመር ይረዳችኋል! ✅

"Engineer Key" ለስኬታችሁ ቁልፍ ነው!

📚•••𝐉𝐨𝐢𝐧 𝐮𝐬:
@engineerkeys
@engineerkeys
❤6🎉1
probabilty begashw-1.pdf
159.3 MB
Begashaw probability and statistics

📚•••𝐉𝐨𝐢𝐧 𝐮𝐬:
@engineerkeys
@engineerkeys
❤3👍1
engineering_mechanics_-_dynamics_12th_edition_rc_hibbeler.pdf
22.5 MB
📚 Engineering Mechanics.

📚 Hibbler 12th edition.

📚 For 2nd year Engineering Students.

📚 የግቢ መምህራኖች ከ Mariam ጎን ለ ጎን ይህን መፅሀፍ ለ ማስተማሪያነት ፈተና ለማውጣት እና Assignment ለመስጠት ይጠቀሙበታል።

Like👍 Share 📱

📚•••𝐉𝐨𝐢𝐧 𝐮𝐬:
@engineerkeys
@engineerkeys
❤5🔥2
ክላስ እስኪጀምር ይሄንን አየት አየት አድርጉት!
👇👇
https://t.me/engineerkeys/36?single

ክላስ ሲጀመር ደግሞ ፈተና እና ማቴሪያል የምንለቅላችሁ ይሆናል!
❤8👍3👏3
ውድ ተማሪዎች, እኛ Tutorial ስለምንሰጥ ትንሽ ቀን ጠብቁን እና የምንጀምር ይሆናል!

እስከዛው ግን ይሄንን አየት አየት አድርጉት!
👇👇
https://t.me/engineerkeys/36?single

Like👍 Share 📱

📚•••𝐉𝐨𝐢𝐧 𝐮𝐬: @engineerkeys
❤8👍3🥰1
💡ብዙ ማጥናት ማለት ብዙ ማወቅ ማለት አይደለም🧠

አንድ ተማሪ በቀን 5 ወይም 6 ሰዓት መጽሐፍ ፊት ለፊት ሊቀመጥ ይችላል : ብዙ ገጾችን ሊያነብ ይችላል : ብዙ ማስታወሻዎችንም ሊጽፍ ይችላል።

ነገር ግን… 🤔

ከእነዚህ ሁሉ በኋላ አንድ ጥያቄ ሲመጣለት “ይህን ጥያቄ ከየት ልጀምረው?” ብሎ ከተደናገረ፣ ችግሩ ያጠናው ሰዓት ብዛት ላይ ብቻ አይደለም።

🈂 የመማር styleህን ተመልከት

አንድ ኮርስ ስትማር በቀጥታ ፎርሙላ ወይም የጥያቄ መልስ ለማስታወስ ከሞከርክ፣ በፈተና ጊዜ ትንሽ ለውጥ ያለበት ጥያቄ ሊያደናግርህ ይችላል።

🔘ለምሳሌ፦

🔸 MechanicsStatics ስትማር፣ የEquilibrium ፎርሙላዎችን ማወቅ ብቻ በቂ አይደለም። ነገሩን ከመጀመሪያ ማየት፣ Free Body Diagram መስራት፣ Forces መለየት፣ Moments መረዳት እና ትክክለኛውን ዘዴ መምረጥ ያስፈልጋል።

🔸 Applied Mathematics ስትማርም ፎርሙላውን ማስታወስ ብቻ አይበቃም። ጥያቄው ምን እንደሚጠይቅ፣ የትኛው ዘዴ እንደሚስማማው እና ያንን ዘዴ በትክክል መተግበር ነው ዋናው።

🎯 ስለዚህ ጎበዝ ተማሪ ማለት…

“ብዙ ሰዓት የሚያጠና” ብቻ አይደለም።

ጎበዝ ተማሪ፦

✅ ጽንሰ-ሐሳቡን ይረዳል።
✅ ለምን እንደሚጠቀምበት ያውቃል።
✅ ችግሩን ይተነትናል።
✅ ትክክለኛውን የመፍትሔ ዘዴ ይመርጣል።
✅ በተለያዩ ጥያቄዎች ላይ ይለማመዳል።
✅ ስህተቱን ያያል፣ ይማራል፣ እንደገና ይሞክራል።

መማር ማለት መጽሐፍ ፊት ለፊት ረጅም ሰዓት መቀመጥ ብቻ አይደለም።

መማር ማለት፦

መረዳት ➪ መለማመድ ➩ መተግበር ➪ ስህተትን ማረም ➩ እንደገና መሞከር ነው። 🔄

ትምህርቱን ብቻ ከመመልከት ይልቅ፣ ርዕሱን መረዳት፣ ምሳሌዎችን መከታተል እና በጥያቄዎች ላይ መለማመድ እንድትችል የሚረዳህን ይዘት ለማቅረብ እንሰራለን።

በቅርቡ የ Pre engineering Tutorial ምዝገባ ይጀመራል!


Like👍 Share 📱

📚•••𝐉𝐨𝐢𝐧 𝐮𝐬:@engineerkeys
❤5
BDU Drawing Lecture Note, 2018 E.C.pdf
8 MB
Drawing for Pre engineering

ይህ የ2018 የባህር ዳር ዩኒቨርስቲ የመምህራን Note ነው!

↪️ ሌሎችም እንዲጠቀሙ Share አርጉላቸዉ!

Like👍 Share 📱

📚•••𝐉𝐨𝐢𝐧 𝐮𝐬:@engineerkeys
❤5👍3🥰2🕊1
Engineer Key pinned Deleted message
ለ 2ኛ ዓመት Pre-engineering ተማሪዎች በሙሉ!

አሪፍ ውጤት(GPA) ለመስራት እና ለፈተና በሚገባ ለመዘጋጀት የሚያግዙ የትምህርት ግብዓቶችን በአንድ ላይ አቀናጅተን አቅርበንላችኋል!✨

📚 ከቲቶሪያላችን ምን ያገኛሉ?


1. Mathematics Applied 2: የ 2011፣ 2015፣ 2016 እና 2018 ዓ.ም ፈተናዎች

2. Probability & Statistics: የ 2014፣ 2015፣ 2016 እና 2018 ዓ.ም ፈተናዎች

3. Entrepreneurship: የ 2014፣ 2015፣ 2016 እና 2017 ዓ.ም ፈተናዎች

4. Economics: የ 2013፣ 2015፣ 2016 እና 2017 ዓ.ም ፈተናዎች

5. Inclusiveness: የ 2014 እና 2017 ዓ.ም ፈተናዎች

6. Engineering Mechanics: የ 2018 ዓ.ም ፈተናዎች

7. Engineering Drawing: የ 2015 እና 2018 ዓ.ም ፈተናዎች

8. የ YouTube Video ሊንኮች: በሲኒየሮች የተመረጡ ምርጥ የቪዲዮ ሊንኮች።

የ Pre engineering Tutorial ምዝገባ ነገ እሁድ ይጀመራል!

እስከዛው ግን, የ 2ኛ አመት የPre engineering ተማሪዎች ምትፈልጉት ማቴሪያል ካለ Comment ላይ ፃፉልን!

↪️ ሌሎችም እንዲጠቀሙ Share አርጉላቸዉ!

Like👍 Share 📱

📚•••𝐉𝐨𝐢𝐧 𝐮𝐬: @engineerkeys
❤10🥰3🕊2
Engineer Key
ለ 2ኛ ዓመት Pre-engineering ተማሪዎች በሙሉ! አሪፍ ውጤት(GPA) ለመስራት እና ለፈተና በሚገባ ለመዘጋጀት የሚያግዙ የትምህርት ግብዓቶችን በአንድ ላይ አቀናጅተን አቅርበንላችኋል!✨ 📚 ከቲቶሪያላችን ምን ያገኛሉ? 1. Mathematics Applied 2: የ 2011፣ 2015፣ 2016 እና 2018 ዓ.ም ፈተናዎች 2. Probability & Statistics: የ 2014፣ 2015፣ 2016…
ልብ በሉ ይሄንን ሁሉ ግብአት አንድ ላይ የያዘ ማንም ቻናል የለም! ሲቀጥል pre engineering ላይ ብዙ ጊዜ ፈተናዎች ይደጋገማሉ, አልተደገመም ብንል እንኳን ፍፁም ተመሳሳይ ጥያቄዎች በጭራሽ መጠየቃችሁ የማይቀር ጉዳይ ነው!

ለምሳሌ ያህል Applied 2, Mechanics 1, Inclusiveness, Economics, Probability and statistics እነዚህ ትምህርቶች በፈተና ላይ ካለፉ አመታት ጋር, በተለይም የቅርብ ጊዚያት ፈተናዎች Copy አድርገው ወይም አመሳስለው ያወጡታል። So be ready.🙏

↪️ ሌሎችም እንዲጠቀሙ Share አርጉላቸዉ!

Like👍 Share 📱

📚•••𝐉𝐨𝐢𝐧 𝐮𝐬: @engineerkeys
❤9👍6🔥1🕊1
እንደሚወራው ሳይሆን Pre engineering ቀላል ነው!

ደስ ሚለው ነገር Pre ላይ ያለፉ አመታት በተለይም ደግሞ የቅርብ ጊዚያት ፈተናዎች ሰርታችሁ እንኳን ፈተና ብትገቡ ከ90% በላይ ፈተናውን መስራት ትችላላችሁ! ምክንያቱም ፈተናዎች ስለሚደጋገሙ እና ስለሚመሳሰሉ።

እናንተ ግን በጣም እድለኛ ናችሁ🤭, በኛ ጊዜ ፈተናዎች ምን እንደሚመስሉ ማየት እና አግኝተን መስራት አልቻልንም ነበር!🥺

የ2ኛ አመት Pre engineering Tutorial ምዝገባ ከሰአት እንጀምራለን!


↪️ ሌሎችም እንዲጠቀሙ Share አርጉላቸዉ!

Like👍 Share 📱

📚•••𝐉𝐨𝐢𝐧 𝐮𝐬:@engineerkeys
❤6👍3🥰1