↪️ For Pre engineering Students
Subject: Probability and statistics
Exam: Mid
Year: 2018 E.C
University: Bahir Dar
ስለ ትምህርት አሰጣጣችን ለማወቅ!
👇
https://t.me/engineerkeys/86?single
↪️ ሌሎችም እንዲጠቀሙ Share አርጉላቸዉ!
JOIN: @EngineerKeys
Subject: Probability and statistics
Exam: Mid
Year: 2018 E.C
University: Bahir Dar
ስለ ትምህርት አሰጣጣችን ለማወቅ!
👇
https://t.me/engineerkeys/86?single
↪️ ሌሎችም እንዲጠቀሙ Share አርጉላቸዉ!
JOIN: @EngineerKeys
❤9👍3🥰2👏1
Engineer Key
App maths 2 (begashaw) @keleme_2013.pdf
ከላይ የላክሁላችሁን የ Begashaw Probability መጽሐፍ በጥንቃቄ አንብቡት፤ በመቀጠልም የተላከውን የProbability and Statistics Mid Exam ለመሥራት ሞክሩ።
በእርግጠኝነት ነው የምነግራችሁ፣ መጽሐፉን በደንብ በጥንቃቄ ከተረዳችሁት ፈተናውን በቀላሉ ትሠሩታላችሁ! ስለዚህ መጽሐፉን በትኩረት ተረዱት።
↪️ ሌሎችም እንዲጠቀሙ Share አርጉላቸዉ!
JOIN: @EngineerKeys
በእርግጠኝነት ነው የምነግራችሁ፣ መጽሐፉን በደንብ በጥንቃቄ ከተረዳችሁት ፈተናውን በቀላሉ ትሠሩታላችሁ! ስለዚህ መጽሐፉን በትኩረት ተረዱት።
↪️ ሌሎችም እንዲጠቀሙ Share አርጉላቸዉ!
JOIN: @EngineerKeys
❤5🥰3🔥2👏1
Good News!
የተማሪዎችን ፍላጎት እና አቅም በማገናዘብ የቲቶሪያላችን ክፍያ300 = 250 birr አድርገነዋል! so, ከዚህ በኋላ በ 250 birr የምትመዘገቡ ይሆናል!
↪️ ሌሎችም እንዲጠቀሙ Share አርጉላቸዉ!
JOIN: @EngineerKeys
የተማሪዎችን ፍላጎት እና አቅም በማገናዘብ የቲቶሪያላችን ክፍያ
↪️ ሌሎችም እንዲጠቀሙ Share አርጉላቸዉ!
JOIN: @EngineerKeys
❤4🥰3
ለ 2ኛ ዓመት Pre-engineering እና Material Science ተማሪዎች በሙሉ!
አሪፍ ውጤት(GPA) ለመስራት እና ለፈተና በሚገባ ለመዘጋጀት የሚያግዙ የትምህርት ግብዓቶችን በአንድ ላይ አቀናጅተን አቅርበንላችኋል!✨
📚 ከኛ ምን ያገኛሉ?
Additional, We have Reference book, Lecture notes, Worksheet, Assignment.
®️ ለመመዝገብ እና ድጋፍ ለማግኘት!
👉 @Engineer_register_bot
↪️ ሌሎችም እንዲጠቀሙ Share አርጉላቸዉ!
JOIN: @EngineerKeys
አሪፍ ውጤት(GPA) ለመስራት እና ለፈተና በሚገባ ለመዘጋጀት የሚያግዙ የትምህርት ግብዓቶችን በአንድ ላይ አቀናጅተን አቅርበንላችኋል!✨
📚 ከኛ ምን ያገኛሉ?
1. Mathematics Applied 2: የ 2011፣ 2015፣ 2016 እና 2018 ዓ.ም ፈተናዎች
2. Probability & Statistics: የ 2014፣ 2015፣ 2016 እና 2018 ዓ.ም ፈተናዎች
3. Entrepreneurship: የ 2014፣ 2015፣ 2016 እና 2017 ዓ.ም ፈተናዎች
4. Economics: የ 2013፣ 2015፣ 2016 እና 2017 ዓ.ም ፈተናዎች
5. Inclusiveness: የ 2014 እና 2017 ዓ.ም ፈተናዎች
6. Engineering Mechanics: የ 2018 ዓ.ም ፈተናዎች
7. Engineering Drawing: የ 2015 እና 2018 ዓ.ም ፈተናዎች
8. የ YouTube Video ሊንኮች: በሲኒየሮች የተመረጡ ምርጥ የቪዲዮ ሊንኮች።
Additional, We have Reference book, Lecture notes, Worksheet, Assignment.
®️ ለመመዝገብ እና ድጋፍ ለማግኘት!
👉 @Engineer_register_bot
ለውጥ አሁን ይጀመራል!
↪️ ሌሎችም እንዲጠቀሙ Share አርጉላቸዉ!
JOIN: @EngineerKeys
❤8🥰5👍3🔥1👏1🎉1
↪️ Remain part, we can get from tutorial!
Subject: Maths Applied 2
Exam: Mid
Year: 2018 E.C
University: Bahir Dar
®️ ለመመዝገብ
👉 @Engineer_register_bot
ስለ ትምህርት አሰጣጣችን ለማወቅ!
👇👇
https://t.me/engineerkeys/86?single
↪️ ሌሎችም እንዲጠቀሙ Share አርጉላቸዉ!
JOIN: @EngineerKeys
Subject: Maths Applied 2
Exam: Mid
Year: 2018 E.C
University: Bahir Dar
®️ ለመመዝገብ
👉 @Engineer_register_bot
ስለ ትምህርት አሰጣጣችን ለማወቅ!
👇👇
https://t.me/engineerkeys/86?single
↪️ ሌሎችም እንዲጠቀሙ Share አርጉላቸዉ!
JOIN: @EngineerKeys
❤8🔥2🥰2🎉1
ዛሬ ለመመዝገብ ደረሰኝ(Screenshot) የላካችሁ ተማሪዎች በሙሉ Approve አድርገን ስለጨረስን ግቡና ጥናታችሁን ጀምሩ።
❤5👍3
▶ በአጠቃላይ እነዚህን ትምህርቶች የምትወስዱ ተማሪዎች ከኛ ቲቶሪያል መመዝገብ ትችላላችሁ! እንዲሁም ሌላ Department ሁናችሁ ኮርሶችን በመምረጥ በልዩ case እንመዘግባችኋለን!
1. Applied Mathematics II 📐
2. Engineering Mechanics I ⚙️
3. Engineering Drawing ✏️
4. Probability and Statistics 📊
5. Introduction to Economics 📉
6. Inclusiveness 🤝
7. Introduction to Entrepreneurship
የምዝገባው ሁኔታ ያልገባችሁ ተማሪዎች በሙሉ! በዚህ @BDU_Student_Support አናግሩን!
ስለ ትምህርት አሰጣጣችን ለማወቅ!
👇
https://t.me/engineerkeys/86?single
®️ ለመመዝገብ እና ድጋፍ ለማግኘት!
👉 @Engineer_register_bot
↪️ ሌሎችም እንዲጠቀሙ Share አርጉላቸዉ!
JOIN: @EngineerKeys
1. Applied Mathematics II 📐
2. Engineering Mechanics I ⚙️
3. Engineering Drawing ✏️
4. Probability and Statistics 📊
5. Introduction to Economics 📉
6. Inclusiveness 🤝
7. Introduction to Entrepreneurship
የምዝገባው ሁኔታ ያልገባችሁ ተማሪዎች በሙሉ! በዚህ @BDU_Student_Support አናግሩን!
ስለ ትምህርት አሰጣጣችን ለማወቅ!
👇
https://t.me/engineerkeys/86?single
®️ ለመመዝገብ እና ድጋፍ ለማግኘት!
👉 @Engineer_register_bot
↪️ ሌሎችም እንዲጠቀሙ Share አርጉላቸዉ!
JOIN: @EngineerKeys
🙏5❤2👍1
Engineer Key
Photo
ሰላም ለእናንተ ይሁን የEngineer Keys ቤተሰቦች!
ባለፈው የባህር ዳር ዩኒቨርሲቲ የ2018 Mid-Exam መሠረት በማድረግ፣ ለ2019 E.C ለምትፈተኑ Pre-Engineering እና Material science ተማሪዎች ከፍተኛ ትኩረት ሊሰጣቸው የሚገቡና በፈተና ላይ የመምጣት ዕድላቸው ሰፊ የሆኑ 10 ዋና ዋና ነጥቦችን አዘጋጅተናል።
1. Descriptive vs Inferential Statistics (ልዩነታቸው)
የመጀመሪያው ጥያቄ አብዛኛውን ጊዜ የሚሆነው በሁለቱ ልዩነት ላይ ነው። ዳታን መግለፅና ማጠቃለል (Summarize) ከሆነ Descriptive ሲሆን፣ ከሳምፕል ተነስተን ስለ ፖፑሌሽን መደምደሚያ (Conclusion) መስጠት ከሆነ ደግሞ Inferential መሆኑን በሚገባ ለዩ።
2. Parameter vs Statistic (ፓራሜትር እና ስታቲስቲክ)
ይህ በጣም ወሳኝ ነው። መረጃው የተወሰደው ከፖፑሌሽን (Population) ከሆነ Parameter ይባላል፤ መረጃው የተወሰደው ከሳምፕል (Sample) ከሆነ ደግሞ Statistic ይባላል። በፈተናው ላይ ጥያቄ ቁጥር 2ን ተመልከቱ።
3. Types of Data & Scales of Measurement (የመረጃ አይነቶች)
Nominal, Ordinal, Interval, እና Ratio Scales በደንብ ተለማመዱ። በተለይ Ordinal (ቅደም ተከተል ያላቸው ለምሳሌ፡ Grade, Satisfaction level) እና Nominal (ስም ብቻ የሆኑ ለምሳሌ፡ Gender, Blood type) በደንብ ይጠየቃሉ።
4. Discrete vs Continuous Variables (ዲክሪት እና ኮንቲኑየስ)
በመቁጠር (Counting) የሚገኙ ሙሉ ቁጥሮች Discrete (ለምሳሌ፡ የቤተሰብ ብዛት) ሲሆኑ፣ በልኬት (Measurement) የሚገኙና ዴሲማል ሊኖራቸው የሚችሉ ደግሞ Continuous (ለምሳሌ፡ ቁመት፣ ክብደት፣ ደመወዝ) ይባላሉ።
5. Properties of Arithmetic Mean (የአማካይ ባህሪያት)
"The sum of deviations of individual data elements from their mean is always ZERO" የሚለው ህግ ይጠየቃል (ጥያቄ ቁጥር 7ን ተመልከቱ)። እንዲሁም Mean በ Outliers (በጣም ትልቅ ወይም ትንሽ ቁጥሮች) ተፅዕኖ እንደሚደርስበት እወቁ።
6. Measures of Variability & Outliers (የልዩነት መለኪያዎች)
ከRange, Variance, እና Standard Deviation ውስጥ በ Outlier (ጽንፈኛ ቁጥሮች) በከፍተኛ ሁኔታ የሚጠቃው Range ነው። በትንሹ የሚጠቃው ደግሞ Quartile Deviation ነው።
7. Units of Variance and Standard Deviation (ዩኒቶች)
Standard deviation የዳታው አይነት ዩኒት (ለምሳሌ cm) ሲኖረው፣ Variance ግን የዩኒቱ ስኩዌር (ለምሳሌ cm²) ይሆናል። ይህ በፈተናው ላይ ጥያቄ ቁጥር 5 ላይ መጥቷል።
8. Effects of Shifting Data (ዳታ ላይ ቁጥር ሲደመር ወይም ሲቀነስ)
በሁሉም ዳታ ላይ አንድ አይነት ቋሚ ቁጥር (Constant) ብንደምር ወይም ብንቀንስ፣ Measures of Variability (Range, Variance, SD) አይቀየሩም። ጥያቄ ቁጥር 6ን ማየት ትችላላችሁ።
9. Coefficient of Variation (CV) Calculation
ይህ ቀመር (CV = (SD / Mean) * 100) በፈተናው መጨረሻ ላይ እንደ መደበኛ ሒሳብ (Numerical) ይመጣል። ሁለት የተለያዩ ዳታዎችን ለማነፃፀር (Relative variation) ጥቅም ላይ ይውላል።
10. Graphical Representation (መረጃን በስዕል መግለፅ)
ለተከታታይ ዳታዎች (Continuous data) Histogram ተመራጭ ሲሆን፣ ለካቴጎሪ ዳታዎች ደግሞ Bar chart ወይም Pie chart ጥቅም ላይ ይውላሉ። የትኛው ግራፍ ለምን እንደሚያገለግል ለዩ።
ወንድማዊ ምክር፦
ስታቲስቲክስን በምታጠኑበት ጊዜ ጽንሰ-ሃሳቦቹን (Concepts) ከዕለት ተዕለት ምሳሌዎች ጋር አያይዛችሁ ለመረዳት ሞክሩ። ቀመሮችን ብቻ ከመሸምደድ ይልቅ "ለምን?" ብላችሁ ጠይቁ።
ስለ ትምህርት አሰጣጣችን ለማወቅ!
👇
https://t.me/engineerkeys/86?single
ፈተናውን ለማግኘት👇
https://t.me/engineerkeys/145?single

❤9👍4🙏1
Good News!
ሰንበትን በማስመልከት ከአሁን ጀምሮ እስከ እሁድ ምሽት 3 ሰአት በቅናሽ በ200 ብር መመዝገብ ትችላላችሁ!
ይህ ቅናሽ ከእሁድ በኋላ ያልፍበታል ማለትም ሰኞ 300 ብር ይገባል!
®️ ለመመዝገብ!
👉 @Engineer_register_bot
የምዝገባው ሁኔታ ያልገባችሁ ተማሪዎች በሙሉ!
በዚህ👉 @BDU_Student_Support አናግሩን!

ከትናንት ማታ ጀምሮ ለመመዝገብ ደረሰኝ(Screenshot) የላካችሁ ተማሪዎች በሙሉ Approve አድርገን ስለጨረስን ግቡና ጥናታችሁን ጀምሩ።
↪️ ሌሎችም እንዲጠቀሙ Share አርጉላቸዉ!
JOIN: @EngineerKeys
❤3👍3🥰2