Civil Engineering
1.37K subscribers
1.26K photos
20 videos
962 files
674 links
*ለሲቪል ; ለአርክቴክቶች÷ለኮንስትራክሽን ÷ ለሀይድሮሊክ መሀንዲሶች እና ተማሪዎች የተዘጋጀ ትምህርታዊ ቻናል ፡፡

@engineer03


http://www.Indiabix.com በዚህ ደግሞ ማንኛውንም ጥያቄና መልስ ታገኛላችሁ!

╯▅╰╱▔▔▔▔▔▔▔╲╯╯☼
▕▕╱╱╱╱╱╱╱╱┛▂╲╲╭
╱▂▂▂▂▂▂╱╱┏▕╋▏╲╲
▔▏▂┗┓▂▕▔┛▂┏▔▂▕▔
▕▕╋▏▕╋▏▏▕┏▏▕
Download Telegram
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
Precast driven pile installation ተመልከቱ
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
HOLISTIC PROJECT practical section ቢኖረውወስ?
Forwarded from Exam for Civil engineer's
Join here and share it
👇👇👇
https://telegram.me/quation
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
👉🏿ይህ የምትመለከቱት damp truck 180 degree rotate ያደርጋል #equipment 👏🏿👏🏿


https://t.me/engineer03
👆👆👆 Today Tip @engineer03
➡ለዛሬ Staircase details ይዘን ቀርበናል።
.

🅾አሁኑኑ Join በማረግ እና ለጓደኛዎ እና ለሚያቁት ሁሉ ሼር ያድርጉ።
➡@engineer03
.
Q- Roller Compacted Concrete (RCC) ከኖርማሉ ኮንክሪት በምን ይለያል??
.
A- Roller Compacted Concrete (RCC) ከኖርማሉ ኮንክሪት የሚለየው በ Mix ratio ነው፡፡ ይኸውም RCC ላይ የምንጠቀመው የውሀ መጠን በጣም አነስተኛ ነው፡፡ ኮንክሪቱ Compact የሚደረገው በሩሎ ወይም በ Roller Compactor ነው፡፡ በሀገራችንም ታላቁ የህዳሴ ግድብ (GRD) እና ግልገል ጊቤ 3 በዚህ ነው የተገነቡት፡፡ RCC ከኖርማሉ ኮንክሪት በተሻለ እድሜና ጥንካሬ አለው።
.
Q- Bending moment ቢም ላይ ትልቅ ተፅዕኖ የሚኖረው በምን Axis ላይ ነው?

A- Z axis ላይ
.
Q- elastic እና inelastic ማቴሪያሎች ልዩነታቸው ምንድነው? ductility ምንድነው?

A- Elastic material = load remove ሲደረግ ማቴሪያሉ ወደ ቀድሞ ቦታው የሚመለስ ከሆነ
.
Plastic / Inelastic Material = load remove ሲደረግ የተወሰነው የማቴሪያሉ አካል ወደ ቀድሞ ቦታው ሲመለስ ቀሪው አካሉ ደግሞ አይመለስም
.
Ductility = inelastic deformation ን የመቋቋም ብቃት
.

Q- Toughness ምንድነው?

A- Toughness = ክራክን የመቋቋም አቅም
.

Q- Maximum እና Minimum Bending Moment ?

A- Maximum Bending Moment = Shear Force Diagram(SFD) ከፖዘቲቭ ወደ ኔጌቲቭ የሚቀየርበት ነጥብ ላይ ነው Moment Maximum የሚሆነው
.
Minimum Bending Moment = SFD ከኔጌቲቭ ወደ ፖዘቲቭ የሚቀየርበት ነጥብ ላይ ይገኛል፡፡

Q- አንድ ህንፃ እኛ ዲዛይን ካደረግንበት ባነሰና በጣም ትንሽዬ በሆነ ሎድ ሊፈርስ ይችላል ? እንዴት??
.
A- ህንጻው መሸከም ከሚችለው ባነሰ በትንሽዬ ሎድ ሊፈርስ የሚችለው በሁለት ምክንያቶች ነው - በ Fatigue ና Creep
.
Fatigue = ሎዶቹ ትንንሽዬ ቢሆኑም እንኳን በሎድ ድግግሞሽ የተነሳ የህንጻው ጥንካሬ ሲደክም የሚፈጠር ነው፡፡ ይህ ሁኔታ በአብዛኛው የሚከሰተው ድልድዮች ላይ ነው - የመኪና ድግግሞሽ፡፡
.
Creep = አንድ ሎድ አንድ ቦታ ላይ ለብዙ ጊዜ በመቀመጡ ሳቢያ Strain ሲጨምር የሚፈጠር ነው፡፡
.
👇👇👇👇👇
Join for more updates via the link below;
t.me/engineer03
👆👆👆👆👆
⚡ አሁኑኑ Join በማረግ እና ለጓደኛዎ እና ለሚያቁት ሁሉ ሼር ያድርጉ።
➡Aggregate 01, 02, 03 ወዘተ ማለት ምን ማለት ነው?
▶01 ማለት Aggregates having a maximum aggregate size of 10mm
.
▶Aggregate 02 ማለት Agg
👍1
👆👆👆👆👆👆👆👆
👉TODAY TIP @engineer03
.
➡Aggregate 01, 02, 03 ወዘተ ማለት ምን ማለት ነው??
.
▶01 ማለት Aggregates having a maximum aggregate size of 10mm
.
▶Aggregate 02 ማለት Aggregates having a maximum aggregate size of 20 mm ማለት ነው።
፡
▶Aggregate 03 ማለት Aggregates having a maximum aggregate size of 30 mm ማለት ነው።
.
🅾አሁኑኑ Join በማረግ እና ለጓደኛዎ እና ለሚያቁት ሁሉ ሼር ያድርጉ።
👉ውድ የ @engineer03 ቤተሰቦች
.
ይህ ቻናላቹ ለ እናንተ ተማሪዎች እና ባለሞያዎች ጠቃሚ የ ኮንስትራክሽን ሌክቸር ኖቶች እና የተመረጡ መፅሃፍቶች በማስተላለፍ እንዲሁም እርሰበርሳችን እየተማማርን እንዳለን ይታወቃል።
.
ስለዚህ ተደራሽነቱን ከዚህ ይበልጥ ለማስፋት አንድ ተከታያችን ብያንስ ለ 10 ሰው ይህ ፅሁፍ Forward ካደረጉ የፈለገው/ችው መፅሃፍ እንልካለን።
.
የሚልኩለትን ሰው በ ኮንስትራክሽን ዘርፍ የሚገኝ ተማሪ ወይም ሰራተኛ መሆን አለበት
.
ይህንን Post ለ 10 ሰው ልከው ሲጨርሱ @Kaletsedik ያናግሩን።
.
👇👇👇👇👇
👉Join for more Construction updates Join via the link below;👇
t.me/engineer03
👆👆👆👆👆
⚡ አሁኑኑ Join በማረግ እና ለጓደኛዎ እና ለሚያቁት ሁሉ ሼር ያድርጉ።
Forwarded from Exam for Civil engineer's
There is an exam that helps you
#share for anthers

http://t.me/quation
quantity servey handout.pdf
46.4 MB
Quantity survey hand book,
Example

በጣም አሪፍ ምሳሌ የሚሰራ ስራ አውርዱት!!!
👉Tip💡 @quation 📖

http://t.me/engineer03
👉የ አለም ውብ ከተሞች አንዷ ቱርክ @engineer03
.
👌Folkart tower , Izmir turkey 🇹🇷

Have a nice day for all
Typical Contour line