👉 ስለ ካራክተርስቲክ እስትሬንግዝ እና ካራክተርስቲክ ሎድ ምንድንነው አብረን እንይ።
.
➡Characteristic Strength-ማለት የኮንክሪት ወይም የብረት ቴስት አድርገን ለእያንዳንዱ ቴስት ካገኘናቸው ውጤቶች ውስጥ አምስት ፐርሰንቱን ብቻ የሚበልጥ ውጤት ነው ካ - እስትሬንግዝ ማለት፡፡ ወይም ደግሞ 95 ፐርሰንቱ የቴስት ውጤቶች የሚበልጡት ውጤት ነው፡፡ ትንሹ እስትሬንግዝ ነው ማለትይቻላል፡፡
⏩ፎርሙላውም- [ fc = (mean strength)- 1.64(standard
deviation) ]
.
➡Characteristic Load-ማለት ህንፃው በዘመኑ ያጋጥመዋል ተብሎ ከሚታሰበው ውስጥ አምስት ፐርሰንቱ ብቻ የሚበልጡት load ነው፡፡
⏩ፎርሙላውም - [ fk = (mean load) + 1.64(standard
deviation) ]
.
*ካራክተርስቲክ ሎዱንም ሆነ እስትሬንግዙን ስንወስድ በሁለቱም በኩል ህንፃው ሴፍ ነው:: ምክንያቱም እስትሬንግዙን ስንወስድ ህንፃው ትንሽዬ እስትሬንግዝ አለው ብለን ነው የምንወስደው...
*ሎድ ስንወስድ ደግሞ ለትልቁ ሎድ ነው የምንደዝነው..
ፐሮባብሊቲ ፓራሜትሮቹን ( ሚንና ስታንዳርድ ዲቭዬሽን) የምንወስደው ከቴስት ሪዛልቶች ውስጥ ነው፡፡
.
⚡ ለጓደኛዎ እና ለሚያቁት ሁሉ ሼር ያድርጉ። እናመሰግናለን😍
https://telegram.me/engineer03

Telegram
Civil Engineering
*ለሲቪል ; ለአርክቴክቶች÷ለኮንስትራክሽን ÷ ለሀይድሮሊክ መሀንዲሶች እና ተማሪዎች የተዘጋጀ ትምህርታዊ ቻናል ፡፡
@engineer03
http://www.Indiabix.com በዚህ ደግሞ ማንኛውንም ጥያቄና መልስ ታገኛላችሁ!
╯▅╰╱▔▔▔▔▔▔▔╲╯╯☼
▕▕╱╱╱╱╱╱╱╱┛▂╲╲╭
╱▂▂▂▂▂▂╱╱┏▕╋▏╲╲
▔▏▂┗┓▂▕▔┛▂┏▔▂▕▔
▕▕╋▏▕╋▏▏▕┏▏▕

👉 PRE-STRESSED CONCRETE (PSC) @engineer03
.
ፕሪ እስትረስድ ኮንክሪት - ኮንክሪቱ ላይ ሎድ ከመጫኑ በፊት
Axial Compressive Stress አፕላይ ይደረግባቸዋል….
ለምሳሌ አንድን ቢም ከጎንና ከጎን Compressive ፎርስ
ስናደርግበት የ ‹‹ በ ›› ፊደል አይነት ቅርፅ ይኖረዋል (ሲጋነን)
….. ኢሄ የታጠፈው ቢም እላዩ ላይ ሎድ ሲጫንበት ቢሙ ወደ
ነበረበት ቦታው ይመለሳል…. እንደዛ ነው pre-stressed
ኮንክሪቶች act የሚያደርጉት
.
✔PSC Vs RC
1 RC beam ላይ ለዲዛይን assume ስናደርግ ኮንክሪቱ ምንም አይነት tensile stress አይሸከምም - tensile እስትረሱን
የሚሸከመው ፌሮው ነው ብለን ነው…… ሌላው assumption ፌሮው ቴንሽኑን ይሸከማል ብንልም
የፌሮውን አቅም fully utilize አናደርገውም ወይም ደሞ ሙሉ
ለሙሉ አንጠቀምበትም የዚህም ምክንያቱ ኮንክሪቱ ቴንሽን ዞን
ውስጥ የሚከሰተውን Crack width ለመገደብ ወይም limit
ለማድረግ ነው
.
ከላይ በተገለፁት ሁለት ምክንያቶች ማለትም የኮንክሪቱንም የፌሮውንም አቅም ሙሉ ለሙሉ ባለመጠቀማችን የተነሳ ለትልልቅ ሎዶች RC ከ PSC አንፃር ኢኮኖሚካል አይደለም ….. የዚህም ምክንያቱ የ RCን አቅም ሙሉ ለሙሉ ስለማንጠቀምበት ነው….. በተጨማሪም RC ላይ ትልልቅ Grade ያላቸው ኮንክሪትና ፌሮ መጠቀማችን ብዙም ዋጋ የለውም……. ከ RC ድክመት ለመዳን Pre-Stressed ኮንክሪቶች ተፈጠሩ…… ከRC
በተሻለ መልኩ የኮንክሪቱንና የብረቱን እስትሬንግዝ ይጠቀማሉና
.
✔ Methods of Prestressing
1) Pre- tensioning -> ቢሙን ካስት ማድረጊያ mold እናዘጋጃለን… ሞልድ ውስጥም psc ኬብሎች ወይም tendon
እናስቀምጣለን…እነዚህ ኬብሎችም ላይ Tensile ፎርስ apply እናደርጋለን….. አፕላይ እንደተደረገ ኮንክሪቱን ሞልድ ውስጥ አስገብተን ኮንክሪቱን ካስት እናደርጋለን - ኮንክሪቱ ሲደርቅ ፎርሶቹን remove እናደርጋለን … ቢሙም ዝግጁ ሆነ ማለት ነው::
2) Post –tensioning -> ኮንክሪቱ ከደረቀ በኋላ ነው
Compressive force አፕላይ የምናደርገው:: Apply የሚደረጉት ፎርሶች ኮንክሪቱ ላይ compressive stress
ሲፈጥሩ ብረቱ ላይ ደሞ tensile stress ይፈጥራሉ ማለት ነው::
.
👉ለሁሉም እንዲዳረስ እባክዎ Share ያድርጉ::

👉እስቲ አሁን ደግሞ ስለ Support ትንሽ እንበላቹ.... @engineer03
.
፩) FIXED Support = በፎርስ ምክንያት የሚመጡ Moment, Shear እና Horizontal Force support የሚያደርግ supporting system ነው፡፡ ስለዚህ Analyze ስናረግ የምንፈልጋቸው Reaction ብዛት 3 ነው (M,V & Fh) Reactive ፎርሶቹ Displacement ስለሚከላከሉ Displacement = 0…. Reactive ሞመንቱ Rotation ስለሚከላከል Rotation = 0
.
፪) PIN Support = Shear እና Horizontal Force የሚከላከል ሲስተም ነው፡፡ ሞመንት አይቋቋሙም ሰለዚህ Roation አለ - ግን Displacement ዜሮ ነው፡፡
.
፫) ROLLER Support
Vertical Force ብቻ ነው የሚሸከመው፡፡ Rotation አለ but Displacement = 0
.
👇👇👇👇👇
Join for more Discussion via the link below;
t.me/engineer03
👆👆👆👆👆
⚡ አሁኑኑ Join በማረግ እና ለጓደኛዎ እና ለሚያቁት ሁሉ ሼር ያድርጉ።
.
፩) FIXED Support = በፎርስ ምክንያት የሚመጡ Moment, Shear እና Horizontal Force support የሚያደርግ supporting system ነው፡፡ ስለዚህ Analyze ስናረግ የምንፈልጋቸው Reaction ብዛት 3 ነው (M,V & Fh) Reactive ፎርሶቹ Displacement ስለሚከላከሉ Displacement = 0…. Reactive ሞመንቱ Rotation ስለሚከላከል Rotation = 0
.
፪) PIN Support = Shear እና Horizontal Force የሚከላከል ሲስተም ነው፡፡ ሞመንት አይቋቋሙም ሰለዚህ Roation አለ - ግን Displacement ዜሮ ነው፡፡
.
፫) ROLLER Support
Vertical Force ብቻ ነው የሚሸከመው፡፡ Rotation አለ but Displacement = 0
.
👇👇👇👇👇
Join for more Discussion via the link below;
t.me/engineer03
👆👆👆👆👆
⚡ አሁኑኑ Join በማረግ እና ለጓደኛዎ እና ለሚያቁት ሁሉ ሼር ያድርጉ።
Telegram
Civil Engineering
*ለሲቪል ; ለአርክቴክቶች÷ለኮንስትራክሽን ÷ ለሀይድሮሊክ መሀንዲሶች እና ተማሪዎች የተዘጋጀ ትምህርታዊ ቻናል ፡፡
@engineer03
http://www.Indiabix.com በዚህ ደግሞ ማንኛውንም ጥያቄና መልስ ታገኛላችሁ!
╯▅╰╱▔▔▔▔▔▔▔╲╯╯☼
▕▕╱╱╱╱╱╱╱╱┛▂╲╲╭
╱▂▂▂▂▂▂╱╱┏▕╋▏╲╲
▔▏▂┗┓▂▕▔┛▂┏▔▂▕▔
▕▕╋▏▕╋▏▏▕┏▏▕
@engineer03
http://www.Indiabix.com በዚህ ደግሞ ማንኛውንም ጥያቄና መልስ ታገኛላችሁ!
╯▅╰╱▔▔▔▔▔▔▔╲╯╯☼
▕▕╱╱╱╱╱╱╱╱┛▂╲╲╭
╱▂▂▂▂▂▂╱╱┏▕╋▏╲╲
▔▏▂┗┓▂▕▔┛▂┏▔▂▕▔
▕▕╋▏▕╋▏▏▕┏▏▕
✔️ስለ Slab
▶slabs are constructed to provide a flat surface usually horizontal in building floor, roof etc. zey may be supported by beam or column.
classifications of slab
➡ .....one way
➡.....two way
.
* one way slab is a reinforced concrete slab which mainly distribute the loads in one direction( only in shorter direction). such a slab are designed by taking a unit width in longer direction.
.
*two way slabs are slab system which supported and distributed loads in its two directions( both longer and shorter direction). In this case reinforcements are also provided in both directions.
.
*z choice between different slab types of either one way or two way slab system is largely dependent on the architectural requirements and magnitude of loads.
.
*z practical two way slabs may includes
1- two way slab on beam
2- flat plates
3- flat slabs
4- waffle slabs
.
.
👇👇👇👇👇
Join for more Discussion

👉እስቲ ዛሬ ደሞ ስለ Cohesion ትንሽ እንበል.... @engineer03
.
▶Cohesion – soil ፓርቲክሎች አንድ ላይ እንዲጣበቁ የሚያደርግ ፎርስ ነው የሚገለፀውም በ Kilo Newton ነው::
.
Angle of Internal friction - አንድ soil ፓርቲክልን ብንወስድ
በራሱ ክብደት ወይም በሌሎች ፓርቲክሎች ምክንያት በሚፈጠር
ፍትጊያ (friction) ምክንያት Horizontal (H) እና Vertical
(V) ሎድ ተፅእኖ ውስጥ ይወድቃል - እነዚህን ሎዶች የሚቋቋመው በአካባቢው ያሉት ፓርቲክሎች Normal እና Shear (T) react ስለሚያደርጉ ነው… የነዚህ ፎርሶች Resultant (R) ከ ‘N’ ጋር የሚሰራው አንግል ነው Angle of internal friction.
.
Angle of Wall friction – እንደ angle of internal friction ሆኖ ነገር ግን soil ፓርቲክሉና Slip ፕሌኑ ከተለያዩ ማቴሪያሎች ከተሰሩ angle of wall friction ይባላል፡፡ Lateral Earth Pressure ላይ Coulomb Method ይህንን የአንግል አይነት ይጠቀማል::
.
Cohesion እና Angle of internal friction ትልቅ ነው ማለት Bearing capacity ትልቅ ነው ማለት ነው::
.
➡Join for more discussion on @engineer03
@engineer03
@engineer03 #share for all it

👉 አሁን ደግሞ ስለ Foundation (መሠረት) ትንሽ እንበል... @engineer03
.
▶Shallow Foundation-እነዚህን ፋውንዴሽኖች የምንጠቀመው አፈሩ ብዙም ሳይቆፈር በቅርብ ጥልቀት ጠንካራ የአፈር ሁኔታ ካለ ነው፡፡ ለመገንባት ትልልቅ ማሺኖች አያስፈልጉም ብዙ ችሎታም አይጠይቁም::
.
Spread/ Pad/ Isolated Footing - አንድ ኮለን ብቻ ነው
support የሚያደርጉት- የሚመጣውን ፎርስ eccentricity መሰረት በማድረግ circular/ rectangular or square የሆነ ቅርፅ ሊኖራቸው ይችላል፡፡ ያለፌሮ ሊገነቡ ይችላሉ ለምሳሌ ፓዱን slopped በማድረግ::
.
Combined Footing - ሁለትና ከዛ በላይ ኮለኖችን በአንድ ፓድ
support ለማድረግ ነው የምንጠቀምባቸው፡፡ እነዚህን
የምንጠቀመው ሁለት ተቀራራቢ Isolated Footing ካሉ ሁለቱን
አንድ ላይ combine በማድረግ ኮንክሪትም ፌሮም ሴቭ ማድረግ
እንችላለን፡፡ በተጨማሪም isolated ለመጠቀም property
limit ካለ እነዚህን መጠቀም እንችላለን:: 2 አይነት Combined
Footing አሉ- እነርሱም ፡-
.
1. Rectangular Combined Footing – ይህንን የምንጠቀመው ሁለቱም ኮለኖች የሚሸከሙት ሎድ ተቀራራቢ
ወይም እኩል ከሆነ ወይም ትራፖዞይዳል ለመጠቀም የስፋት
ገደብ ካለ ነው።
.
2. Trapezoidal Combined Footing - ሁለቱ ኮለኖች የሚሸከሙት ሎድ ልዩነት የተጋነነ ከሆነ ነው።
.
Strap/ Cantilever Footing - ሁለት ፓዶችን በቢም በማያያዝ
ሎድ ከአንዱ ፓድ ወደሌላው እንዲተላለፍ ማድረግ እንችላለን፡፡
ቢሙ በራሱ ሎድ አይሸከምም ሎድ ያስተላልፋል
እንጂ…….እነዚህን የምንጠቀመው ኮለኖቹ ከ7 ሜትር በላይ ከተራራቁ combined footing ብንጠቀም ኢኮኖሚካል ስለማንሆን ፓዶቹን በቢም በማያያዝ እንደ combined footing
ልንጠቀምባቸው እንችላለን፡፡
.
Mat/ Raft foundation - እነዚህን የምንጠቀመው መሬቱ
የመሸከም አቅሙ ትንሽ ከሆነና spread footing ስንጠቀም
የህንጸውን ስፋት ከ50 ፐርሰንት በላይ ከሸፈኑት ነው ….. አንዳንዴ
ግን spread footing ከ50 ፐርሰንት በላይ ቢሸፍኑትም ለ
spread footing negative reinforcement ስለማንጠቀም ከ Mat ይልቅ ኢኮኖሚካል ሊሆኑ ይችላሉ - ምክንያቱም Mat
negative & positive reinforcement ይጠቀማሉ፡፡ ማን ኢኮኖሚካል እንደሆነ ቼክ ማድረግ የኢንጅነሩ ድርሻ ነው፡፡
.
👉ሼር በማድረግ ለሁሉም ያጋሩ።
👇👇👇👇
Join for more Discussion via the link below;
t.me/engineer03
👆👆👆👆👆
⚡ አሁኑኑ Join በማረግ እና ለጓደኛዎ እና ለሚያቁት ሁሉ ሼር ያድርጉ።
.
▶Shallow Foundation-እነዚህን ፋውንዴሽኖች የምንጠቀመው አፈሩ ብዙም ሳይቆፈር በቅርብ ጥልቀት ጠንካራ የአፈር ሁኔታ ካለ ነው፡፡ ለመገንባት ትልልቅ ማሺኖች አያስፈልጉም ብዙ ችሎታም አይጠይቁም::
.
Spread/ Pad/ Isolated Footing - አንድ ኮለን ብቻ ነው
support የሚያደርጉት- የሚመጣውን ፎርስ eccentricity መሰረት በማድረግ circular/ rectangular or square የሆነ ቅርፅ ሊኖራቸው ይችላል፡፡ ያለፌሮ ሊገነቡ ይችላሉ ለምሳሌ ፓዱን slopped በማድረግ::
.
Combined Footing - ሁለትና ከዛ በላይ ኮለኖችን በአንድ ፓድ
support ለማድረግ ነው የምንጠቀምባቸው፡፡ እነዚህን
የምንጠቀመው ሁለት ተቀራራቢ Isolated Footing ካሉ ሁለቱን
አንድ ላይ combine በማድረግ ኮንክሪትም ፌሮም ሴቭ ማድረግ
እንችላለን፡፡ በተጨማሪም isolated ለመጠቀም property
limit ካለ እነዚህን መጠቀም እንችላለን:: 2 አይነት Combined
Footing አሉ- እነርሱም ፡-
.
1. Rectangular Combined Footing – ይህንን የምንጠቀመው ሁለቱም ኮለኖች የሚሸከሙት ሎድ ተቀራራቢ
ወይም እኩል ከሆነ ወይም ትራፖዞይዳል ለመጠቀም የስፋት
ገደብ ካለ ነው።
.
2. Trapezoidal Combined Footing - ሁለቱ ኮለኖች የሚሸከሙት ሎድ ልዩነት የተጋነነ ከሆነ ነው።
.
Strap/ Cantilever Footing - ሁለት ፓዶችን በቢም በማያያዝ
ሎድ ከአንዱ ፓድ ወደሌላው እንዲተላለፍ ማድረግ እንችላለን፡፡
ቢሙ በራሱ ሎድ አይሸከምም ሎድ ያስተላልፋል
እንጂ…….እነዚህን የምንጠቀመው ኮለኖቹ ከ7 ሜትር በላይ ከተራራቁ combined footing ብንጠቀም ኢኮኖሚካል ስለማንሆን ፓዶቹን በቢም በማያያዝ እንደ combined footing
ልንጠቀምባቸው እንችላለን፡፡
.
Mat/ Raft foundation - እነዚህን የምንጠቀመው መሬቱ
የመሸከም አቅሙ ትንሽ ከሆነና spread footing ስንጠቀም
የህንጸውን ስፋት ከ50 ፐርሰንት በላይ ከሸፈኑት ነው ….. አንዳንዴ
ግን spread footing ከ50 ፐርሰንት በላይ ቢሸፍኑትም ለ
spread footing negative reinforcement ስለማንጠቀም ከ Mat ይልቅ ኢኮኖሚካል ሊሆኑ ይችላሉ - ምክንያቱም Mat
negative & positive reinforcement ይጠቀማሉ፡፡ ማን ኢኮኖሚካል እንደሆነ ቼክ ማድረግ የኢንጅነሩ ድርሻ ነው፡፡
.
👉ሼር በማድረግ ለሁሉም ያጋሩ።
👇👇👇👇
Join for more Discussion via the link below;
t.me/engineer03
👆👆👆👆👆
⚡ አሁኑኑ Join በማረግ እና ለጓደኛዎ እና ለሚያቁት ሁሉ ሼር ያድርጉ።
Telegram
Civil Engineering
*ለሲቪል ; ለአርክቴክቶች÷ለኮንስትራክሽን ÷ ለሀይድሮሊክ መሀንዲሶች እና ተማሪዎች የተዘጋጀ ትምህርታዊ ቻናል ፡፡
@engineer03
http://www.Indiabix.com በዚህ ደግሞ ማንኛውንም ጥያቄና መልስ ታገኛላችሁ!
╯▅╰╱▔▔▔▔▔▔▔╲╯╯☼
▕▕╱╱╱╱╱╱╱╱┛▂╲╲╭
╱▂▂▂▂▂▂╱╱┏▕╋▏╲╲
▔▏▂┗┓▂▕▔┛▂┏▔▂▕▔
▕▕╋▏▕╋▏▏▕┏▏▕
@engineer03
http://www.Indiabix.com በዚህ ደግሞ ማንኛውንም ጥያቄና መልስ ታገኛላችሁ!
╯▅╰╱▔▔▔▔▔▔▔╲╯╯☼
▕▕╱╱╱╱╱╱╱╱┛▂╲╲╭
╱▂▂▂▂▂▂╱╱┏▕╋▏╲╲
▔▏▂┗┓▂▕▔┛▂┏▔▂▕▔
▕▕╋▏▕╋▏▏▕┏▏▕
♻️ ADMIXTURES ~~~~~~~~~~~~~~~~
➡Admixtures are the special ingredients added during concrete mixing to enhance the properties and performance of fresh concrete. Various types of
admixtures are available in the market which is
used in construction work.
.
➡FUNCTION OF ADMIXTURES:
1. To accelerate or retard the setting time of fresh
concrete.
2. To improve the workability or flowability of
concrete.
3. To increase the strength and durability of
concrete.
4. To reduce the heat of hydration.
5. To reduce the segregation and bleeding.
6. To decrease the permeability.
7. To achieve other desired properties.
.
➡TYPES OF ADMIXTURES:
1. ACCELERATING ADMIXTURES:
This admixture is added in concrete or mortar for
increasing the rate of hydration of hydraulic cement and for shortening the setting time. Calcium
chloride (CaCl2) is the most widely used
accelerating admixture.
2. RETARDING ADMIXTURES:
Retarding admixtures delay the initial rate of
hydration of cement and extend the setting time of
cement paste. This admixture can be used in high temperature and where the concrete has to be transported to a long distance. It is also suitable for using in grouting oil wells.
3. AIR-ENTRAINING ADMIXTURES:
Air entraining admixtures help to produce a certain
amount of air bubbles in the concrete mixture. The
main goal of this admixture is to increase the resistance against freeze-thaw degradation and cohesion. It also improves the workability of fresh concrete without changing the setting or the rate of hardening.
4. WATER REDUCING ADMIXTURES:
As the name suggest, water reducers are added to a concrete mixture, mortar or grout to increase the flow ability without increasing the water content.
▶Advantages Of Water Reducing Admixtures:
1. The rate of concrete placement is faster.
2. Strength, durability, density etc. are significantly improved.
3. Segregation, permeability, and cracking are reduced.
.
➡SPECIAL ADMIXTURES:
1. Superplasticizing admixtures.
2. Corrosion-inhibiting admixtures.
3. Grouting admixtures.
4. Coloring admixtures etc.
.
👇👇👇👇👇
Join for more updates via the link below;

👉Today Book
የተመረጡ ምርጥ መፅሃፍቶች ይኸው✌
.
⚡አሁኑኑ Join በማረግ እና ለጓደኛዎ እና ለሚያቁት ሁሉ ሼር ያድርጉ።👇👇👇@engineer03
@engineer03
የተመረጡ ምርጥ መፅሃፍቶች ይኸው✌
.
⚡አሁኑኑ Join በማረግ እና ለጓደኛዎ እና ለሚያቁት ሁሉ ሼር ያድርጉ።👇👇👇@engineer03
@engineer03
👉Today Book Tip @engineer03
.
▶ የተመረጡ ምርጥ መፅሃፍቶች ይሀው✌
.@engineer03
⚡አሁኑኑ Join በማረግ እና ለጓደኛዎ እና ለሚያቁት ሁሉ ሼር ያድርጉ።👆👆👆