Civil Engineering
1.36K subscribers
1.24K photos
21 videos
960 files
661 links
*ለሲቪል ; ለአርክቴክቶች÷ለኮንስትራክሽን ÷ ለሀይድሮሊክ መሀንዲሶች እና ተማሪዎች የተዘጋጀ ትምህርታዊ ቻናል ፡፡

@engineer03


http://www.Indiabix.com በዚህ ደግሞ ማንኛውንም ጥያቄና መልስ ታገኛላችሁ!

╯▅╰╱▔▔▔▔▔▔▔╲╯╯☼
▕▕╱╱╱╱╱╱╱╱┛▂╲╲╭
╱▂▂▂▂▂▂╱╱┏▕╋▏╲╲
▔▏▂┗┓▂▕▔┛▂┏▔▂▕▔
▕▕╋▏▕╋▏▏▕┏▏▕
Download Telegram
http://www.Indiabix.com በዚህ ደግሞ ማንኛውንም ጥያቄና መልስ ታገኛላችሁ!

╯▅╰╱▔▔▔▔▔▔▔╲╯╯☼
▕▕╱╱╱╱╱╱╱╱┛▂╲╲╭
╱▂▂▂▂▂▂╱╱┏▕╋▏╲╲
▔▏▂┗┓▂▕▔┛▂┏▔▂▕▔
▕▕╋▏▕╋▏▏▕┏▏▕
⚡️Concrete Cover is also known as Spacers which is used to provide spacing at Slab, Column, Beam & foundation.

⚡️Application is very simple as place between Rebar (Reinforcement bar) and ground/wall.

There are four types of cover block or Spacers!

1. Slab Cover
2. Column & Beam Cover
3. Foundation Cover
4. Piling Cover

⚡️Why  need covering


1. to protect the steel  reinforcement bars ( rebars) from env't  effect to prevent their corrosion .

2. To provide thermal insulation ,whiche protect the reinforcement bars from fire.

3. To give reinforcing bars sufficient embedding to enable them to be stressed with out slipping



https://t.me/engineer03
How is a reinforcement bar in hardened concrete structure exposed to corrosion??

⚡️ሙሉ በሙሉ ጥንካሬውን ያገኘ የ ኮንክሪት ስትራክቸር ውስጥ ያለ ወይም የተሰራበት reinforcement bar እንዴት ሊዝግ ይችላል? በምን ምክንያቶችስ ሊሆን ይችላል?


⚡️ሦስት መሰረታዊ የሆኑ ሁኔታዎች reinforcement ባራችንን በበቂ ሁኔታ ጥንካሬውን ባገኝ የ አርማታ ስትራክቸር ውስጥ ባለበት ሊያዝጉት ይችላሉ (corrosion እንዲፈጠር ሊያደርጉት ይችላሉ)

1,የመጀመሪያው carbonation ይባላል

:- እንደሚታወቀው concrete strongly alkaline nature አለው። ይህም የሆነበት ምክንያት Ca(OH)2 ስላለው። pH value ደግሞ about 13 ነው። 
:- due to this high alkalinity nature ኮንክሪቱ reinforcement ባሩን ከ corrosion ለመከላከል a thin passivating layer በባሩ ዙሪያ በመፍጠር ብረቱን ከዝገት ይከላከላል። ይህም process passivation በመባል ይታወቃል።
:- as we know CO2 በራሱ reactive አይደለም። ግን in the pressence of moisture( እርጥበት) ወደ dilute carbonic acid ይቀየራል። ከዛም concrete form ያደረገውን passivating layer መብላት ወይም ማፈራረስ ይጀምራል። በመጨረሻም PH value ን  ወደ 8.3 - 9 ያደርሰዋል። ልክ PH value ከ 11 ማነስ ሲጀምር ብረቱ በቀላሉ መዛግ ይጀምራል።

2,ሁለተኛው ደግሞ chloride attack ነው

:- በተመሳሳይ መንገድ ልክ carbonation passivating layer ን ማፈራረስ እንደሚችል chloride attack ም ያንን በበለጠ ማድረግ ይችላል።
:- chloride attack is more serious reason than any other
:- in the presence of water and oxygen, chloride can destroy the passivating layer and leads to corrosion.
:- chloride በቀላሉ ወደ ኮንክሪቱ ሊገባ ይችላል። ለምሳሌ በ cement,water,aggregate and sometimes from admixtures or from environment by diffusion.

3,ሶስተኛው በ electrochemical process ነው

:- ይሄኛው ደግሞ when there is a difference in electrical potential along the steel reinforcement in concrete.
:- ብረቱ ውስጥ አንደኛው part anode ሌላኛው part ደግሞ cathode ሲሆን ነው።

★ በስተመጨረሻም corrosion of reinforcement ለመከላከል ምን አይነት measurement መውሰድ እንዳለብን እንድትወያዩበት እጋብዛለው።

https://t.me/engineer03
Entrance of Hawassa city!

ወደ ሀዋሳ ከተማ መግብያ በር.።
🌧ከ ክረምት ጋር በተያያዘ የውሃ ስርገትና ርጥበትን እንዴት ልከላከል /Damp Prevention/

💧የውሃ ስርገትና ርጥበትን የመከላከልያ ሌሎች የተለመዱ መንገዶች/Typical Membrane Damp-proofing Agents/

⭐️1ኛ. የኮንክሪት ግግር መደብ/Application thin Concrete layer(s) /

⚡️አነስተኛ ርጥበት የሚፈጥር የውሃ ስርገት መኖሩ ሲገመት ማለትም የውሃ ፍሰቱ/እዠት በሚኖርበትና ጊዜ በ1:2:4 የውህድ ምጣኔ የተዘጋጀና ከ4-5cm ውፍረት ያለው የኮንክሪት ግግር መደብ/Mass concrete/ልንጠቀም እንችላለን።

⚡️የኮንክሪት ግግር መደቡን የስርገት መከላከል አቅም የበለጠ ከፍ ለማድረግ 2 ዙር/2 coat/ ሙቅ/የቀለጠ ቢቱሚን/hot bitumen/Primer መቀባት ውጤቱን የተሻለ ያደርገዋል።

🌟2ኛ. ሞርታር/Mortar/

⚡️ለሌሎች የውሃ ስርገት ስራዎች ደጋፊ/ማረፊያ እንዲሆንና የበለጠ ውጤት ለማግኘት ከስር የሚነጠፍ በሲሚንቶና አሸዋ ቅይጥ የሚዘጋጅ ነው።

⚡️እንደ ተደራቢው ክርታሱ/membrane/ዓይነት ከ2-5cm ውፍረት ባለው በፈረካስ/trowel finish/ ወይም በሊሾ
/screed finish/ማጠናቀቅ ይቻላል።

ከተደራቢው ክርታስ ጋር በቀላሉ ለማያያዝ 2 ዙር/1 coat/ ሙቅ/የቀለጠ ቢቱሚን/hot bitumen/Primer መቀባት ውጤቱን የተሻለ ያደርገዋል።

🌟3ኛ. ልዩ ጡቦች/Bricks/

⚡️ውሃ የመምጠጥ አቅማቸው ከፍተኛ ሆነው በልዩ ሁኔታ የተመረቱ ጡቦችን መጠቀም አንዱ የውሃ ስርገትን መከላከያ መንገድ ሲሆን፣የውሃ ፍሰቱ/እዠት በሚኖርበትና ቦታ ብቻ ነው መጠቀም የሚፈቀደው።

🌟4ኛ.የጥብቅ ድንጋይ ንጣፍ/Stones/
ለምሳሌ: ግራናይት

🌟5ኛ. በወፍራሙ የተጋገረ የቢቱመን ንጣፍ/Hot laid bitumen/

⚡️እና ሌሎች እንደ Mastic Asphalt
፣Metal sheets የመሳሰሉት አማራጭ የውሃ ስርገትና ርጥበት የመቀነሻና መከላከያ መንገዶችን በዲዛይን ባለሞያዎች ምክርና እገዛ በመታገዝ ብቻ መጠቀም እንችላለን።


https://t.me/engineer03
1🎉1