ብዙ የኮንስትራክሽን ባለሞያዎች መሰንጠቅ በMix design ትክክል አለመሆን ብቻ የሚመጣ ይመስላቸዋል ነገር ግን ለመሰንጠቅ (cracking ) ምክንያት የሚሆኑ መንስኤዎችን ከዚህ በታች እንዲህ ዳስሰናል :-
[1] - አነስተኛ ጥራት ያላቸውን ቁሶች የምንጠቀም ከሆነ
.
አነስተኛ ጥራት ያላቸውን ቁሶች የምንጠቀም ከሆነ መሰንጠቅ (cracking ) ይፈጠራል ስለዚህ የምንጠቀማቸውን ለኮንክሪት ግብዓት የሚሆኑ ቁሶችን (ሲሚንቶ፣ አሸዋ፣ ኮረኮንች) ጥራት መፈተሽ አለብን ኮንክሪቱ የብረት መዋቅር (reinforcement ) ያለው ከሆነ የብረቱን ጥራት መገምገም አለብን።
.
[2] - መኮማተር (Shrinkage )
.
ኮንክሪቱን በምንደባልቅበት እና ውሃ በምናጠጣበት ግዜ (Curing ) ተገቢውን ጥንቃቄ ካልወሰድን መኮማተር (shrinkage) መሰንጠቅን(cracking) ያስከትላል ።
መኮማተር (shrinkage) ለትልቅ የኮንክሪት ጥንካሬ በጣም አስፈላጊ ነው አስፈላጊውን የውሃ-ሲሚንቶ መመዛዘን (water cement ratio) ካልተጠቀምን በመኮማተር አማካኝነት መሰንጠቅ ሊፈጠር ይችላል ።
.
[3] - ጥራት ያለው Aggregate የማንጠቀም ከሆነ
.
Aggregate የኮንክሪትን አጠቃላይ ጥንካሬ ይወስንልናል ጥራቱ ጥሩ ያልሆነ Aggregate የምንጠቀም ከሆነ ከሲሚንቶ ጋር ተፈላጊውን ጥምረት (bond) ስለማይፈጥር ግንባታችን ሊሰነጠቅ ይችላል።
.
[4] - መዋቅራችን ከአቅም በላይ የሆነ ክብደት ሲያስተናግድ
.
ግንባታው / መዋቅሩ ተገቢውን ጥንካሬ ሳያገኝ በፊት ለትልቅ ክብደት የሚጋለጥ ከሆነ መሰንጠቅ ይከሰታል። በተጨማሪም መቀሰቻዎችን እና ቅስቱን (formwork ) ያለጊዜው የሚነሳ ከሆነም ግንባታችንን ለስንጣቆ ያጋልጠዋል።
.
[5] - በትክክል ውሃ እንዲጠጣ የማይደረግ ከሆነ (improper curing )
.
ይህ በአገራችን ከሚስተዋሉ ለመሰንጠቅ ከሚዳርጉ ምክንያቶች ቀዳሚው ነው - ውሃ በትክክል አለማጠጣት።
ኮንክሪት እንደተገነባ በተገቢው ጊዜ እና መጠን ውሃ መጠጣት አለበት ።
«ወንድና ሲሚንቶ ካልጠጣ ይሰነጠቃል» አይደል ሚሉት ሰካራም ወንዶች :
.
[6] - የውጥረት ስርጭት (stress distribution ) አለመመጣጠን
.
በጣም ትልቅ የሆነ የብረት መዋቅርን Mix ratioው ትንሽ በሆነ ኮንክሪት የሙሌት ስራ ስንሰራ በብረቱ እና በኮንክሪቱ መካከል ያለ የውጥረት ስርጭት (stress distribution ) non linear ይሆናል ይህ ደግሞ መሰንጠቅን ያስከትላል።
.
[7] - በሳይት ላይ የሙሌት (casting ) ስራ ሲሰራ ተገቢ ጥንቃቄ ካልተደረገ እና ለስራው ተገቢ የሆነ ባለሞያ (የቀን ሰራተኛን ጨምሮ) ካልተመደበ መሰንጠቅ (cracking) በሚሰራው ኮንክሪት ላይ መፈጠሩ አይቀርም።
https://t.me/engineer03

Telegram
Civil Engineering
*ለሲቪል ; ለአርክቴክቶች÷ለኮንስትራክሽን ÷ ለሀይድሮሊክ መሀንዲሶች እና ተማሪዎች የተዘጋጀ ትምህርታዊ ቻናል ፡፡
@engineer03
http://www.Indiabix.com በዚህ ደግሞ ማንኛውንም ጥያቄና መልስ ታገኛላችሁ!
╯▅╰╱▔▔▔▔▔▔▔╲╯╯☼
▕▕╱╱╱╱╱╱╱╱┛▂╲╲╭
╱▂▂▂▂▂▂╱╱┏▕╋▏╲╲
▔▏▂┗┓▂▕▔┛▂┏▔▂▕▔
▕▕╋▏▕╋▏▏▕┏▏▕

💥ስለ ብርሃን የሚያሳልፍ ኮንክሪት ያውቃሉ?
ብርሃንን የሚያሳልፍ ኮንክሪት ( Transparent concrete ) የኮንክሪት አይነት ሆኖ ከምናውቀው ከኮንክሪት የሚለየው በውስጡ ብርሃንን ማሳለፉ ነው።
ይህ የኮንክሪት አይነት ከተለመደው የኮንክሪት አይነት በተለየ የተለየ አግሪጌትን ይጠቀማል (Aggregate ~gravel+add mixtures) ማለትም ብርሃን አሳላፊ የአግሪጌት አይነቶችን ይጠቀማል።
⚡️በዚህ የኮንክሪት አይነት እንደዋና የአግሪጌት ግብአት ምንጠቀመው ፋይበር ኦፕቲክስ ነው (fiber optics) እና Glass fiber ነው
ብርሃን አሳላፊ ኮንክሪት ለመጀመሪያ ግዜ የተዋወቀው በ2001 G.C በኃንጋሪያዊው አርክቴክት Aronlosonzi ነው
⚡️ብርሃን አሳላፊ ኮንክሪት አሰራሩ ከ4-5% (by volume) የፋይበር ኦፕአቲክስን ከደቃቅ ኮንክሪት (ደቃቅ ኮንክሪት በጣም ከደቀቀ የአሸዋና የሲሚንቶ ውህድ ነው) ጋር በማቀላቀል ነው ይህ ኮንክሪት ከተለመደው የኮንክሪት አይነት የወረደ ጥንካሬ አለው።
⚡️የምንጠቀመው የግብአት አይነት
ሲሚንቶ - ኦርድናሪ ፖርትላንድ ሰመንት ተመራጭ ነው
አሸዋ - 1.18mm seive ያነሰ መጠን ያለው በጥራቱም ላቅ ያለ መሆን አለበት
ውሃ- ለመጠጥ አገልግሎት የምንጠቀመው ውሃ ተመራጭ ነው ምክንያቱ turbid የሆነ ውሃ የብርሃን የማስተላለፍ አቅሙን ይቀንስብናል
Optical fiber- ኮንተንቱ ከ4-5% በvolume መሆን አለበት ቅጥነቱ (thickness) ደግሞ እንደየብርሃን የማስተላለፍ ልኩ ከ 2 µm እስከ 2 mm ሊሆን ይችላል::
⚡️የዚህ ኮንክሪት compressive strength በትክክል ከተሰራ እስከ 70Mpa ሊደርስ ይችላል