ከምድር ቤት ጀምሮ የሚሸጥ አዲስ ህንፃ ለሽያጭ ለቀናል!!!
ቀድሞ የመጣ ቀድሞ ይመርጣል! እድሉን ይወስዳል!!
#ባለ2 ምኝታ
#ባለ3 ምኝታ እና
#ባለ4ምኝታ አፓርትመንት
በ10% (15%) ቅድሚያ ክፍያ ቀሪውን ቀስ በቀስ የሚከፍሉት!!
የ60/40 አገልግሎትም እየሰጠን ነው!! ብዙ አማራጭ ከቅናሽ ጋር አለን
ለበለጠ መረጃ :- በ 0965407765 ላይ ይደውሉልን
#telegram | #IMO |
.
አያት ዞሮ መግቢያዬ!
.
#Join us here and #share
.
. @ayatrealestatSc
.
@ayatrealestatSc
https://t.me/ayatrealestatSc
📮send your messages here inboxs 📮
@ayat_real_estate_Sc
Facebook :-
https://facebook.com/ayat.share.company

አቢሲንያ ባንክ በኢትዮጵያ እጅግ ረጅሙን ህንጻ ለዋና መ/ቤት ሊገነባ ነው! የባንኩ የወደ ፊት ዋና መ/ቤት ሕንፃ መገንቢያ ቦታ በአዲስ አበባ ከተማ፣ ልደታ ክ/ከተማ፣ ሜክሲኮ አደባባይ፣ ዋቢ ሸበሌ ሆቴል ጎን የሚገኝ ሲሆን፣ አጠቃላይ ስፋቱ 9,763 ካሬ ሜትር ነው፡፡ በዚህ ይዞታ ላይ እስከ 60 ወለል የሚደርስ ሕንፃ ለመገንባት ዓለም ዓቀፍ ተቋራጮች በጨረታ ተወዳድረው አሸናፊው መለየቱ ታውቋል፡፡
Bank of Abyssinia to build the tallest building in Ethiopia, a 60 floor high rise building headquarter on 9,763 square meters of land in Mexico next to Wabishebele Hotel.
@engineer03 @engineer03

ZAMZAM BANK
CIVIL ENGINEERING
FULL TIME
Job Requirement
Minimum qualification and work experience MSc or BSC Degree in Civil, Construction technology and Management, Building, Architectural, and related Engineering fields of study with 4/6 year of experience of which 2 years as expert in property valuation area.
Place of work: Addis Ababa
Salary: As per the Bank’s salary scale and attractive benefit packages.
How to Apply
Interested applicants who fulfill the minimum qualifications and work experience shall send their updated CV along with application letter, educational credentials and experience letter within 10 days from the date of announcement.
The applicant shall send documents through hr3.zamzambank@gmail.com in pdf format. On the subject line of the email, the applicant shall clearly write the “position and place of work”. Your application will be automatically disqualified, if you fail to do so. Only shortlisted applicants will be communicated.
@engineer03

#ኮንስትራክሽን ወቅታዊ
* **
#በኮቪድ 19፣በሀገር ውስጥ ጦርነት፣በሲሚንቶ መጥፋት(ቀደም ባሉት ወራት) እና በኮንስትራክሽን እቃዎች የዋጋ መናር ምክንያት የኮንስትራክሽን ኢንዱስትሪው ተንገዳግዷል።
#አንዳንድ ፕሮጀክቶች ቆመዋል፣ብዙ ውል ተቋርጧል፣አዳዲስ ፕሮጀክት ብዙም የለም፣የስራ ክፍያ በወቅቱ የማይከፈልበት ሁኔታም ይስተዋላል፣የዋጋ ንረት ማካካሻ በአግባቡ እየተተገበረ አይደለም፣በክልሎች የዋጋ ንረት ማካካሻ ከነጭራሹ የማይስተናገድበት ሁኔታ አለ።
#የመሰረተልማት ፕሮጀክት መጀመር ብቻ ሳይሆን መጠናቀቅም ይገባዋል።የጤና ተቋም፣ትምህርት ቤት፣መንገድ፣የመጠጥ ውሀ እና መስኖ ፕሮጀክት የተጀመረው መጠናቀቅ አለበት።ለመሀንዲሶች የስራ እድል መፍጠርም ግድ ነው።
#ስለዚህ ወቅታዊ ሁኔታውን በብስለት ማለፍ የሚያስችልና ፕሮጀክቶችን አጠናቆ ለማህበረሰቡ አገልግሎት እንዲሰጡ የሚያስችል ስትራቴጅ መንደፍ ይጠበቃል እንላለን።

#የአገር ውስጥ ጦርነት እና የኮንስትራክሽን እቃወች የዋጋ ንረት ከኮንስትራክሽን ውሎች አንጻር ከአቅም በላይ የሆነ ምክንያት ሊባል ይችላል?
👉ሀገር ውሰጥ ጦርነት በባህሪው ግጭት በለባቸው አካባቢወች የኮንስትራክሽን ስራወችን የማስቆም እና የተጀመሩ ግንባታወችን እስከመውደም እና የግንባታ ቁሳቁስ መጥፋትን ሊያስከትል እንደሚችል ይታመናል፡፡የአገር ውስጥ ጦርነት ባለበት አገር ውስጥ ሆኖ በቀጥታ ግጭት የሚካሄድበት ቦታ ባይሆን እንኳ በጦርነቱ ምክንያት በኮንስትራክሽን ስራወች ላይ የተለያ ጫና መፈጠሩ አይቀርም፡፡
#በዚህም ምክንያት የውል ህግ፣የግዥ ህግ፣ፊዲክ እና አገራችን ለኮንስትራክሽን ውሎች የምትጠቀምባቸው ጀኔራል ኮንዲሽኖች የሀገር ወስጥ ጦረነትን በተመለከተ ድንጋጌወችን አካተው ይገኛሉ፡፡ይህን የህግና የውል ሁኔታ በአግባቡ ተገንዝቦ መፍትሄ መስጠት ውልን ከሚያስተዳድሩ አካላት የሚጠበቅ በመሆኑ እና በጉዳዩ ላይ ለበለጠና ለዳበረ ውይይት መነሻ ግንዛቤ መፍጠር ደግሞ ከዘርፉ ባለሙያወች የሚጠበቅ በመሆኑ ይህ ጸሁፍ ተዘጋጅቷል፡፡
****
#በውል ህግ በተለይ በፍትሐብሄር ህግ ስለውሎች በጠቅላላው በሚደነግገው ክፍል በአንቀጽ 1791(1) ላይ ከተዋዋይ ወገኖች አንደኛው እንደውሉ ያልፈጸመ እንደሆነ ጥፋት ባያደርግ እንኳ ለሌላኛው ተዋዋይ ወገን የጉዳት ኪሳራ የመክፈል ሀላፊነት እንዳለበት ይደነግጋል፡፡
#በዚሁ አንቀጽ 1791(2) ላይ ደግሞ እንደውሉ ያልፈጸመው ወገን ግዴታውን ያልፈጸመበትን በቂ ምክንያት ማቅረብ የቻለ እንደሆነ እና ይሄውም ከአቅም በላይ የሆነ ምክንያት መሆኑ የተረጋገጠለት እንደሆነ የውሉ አለመፈጸም ከሚያመጣው ሀላፊነት ሊድን እንደሚችል ያስገነዝባል፡፡
#ስለዚህ ከአቅም በላይ የሆነ ሀይል(Force majeure) ሲባል ምን ማለት ነው?የሀገር ውስጥ ጦርነትስ ከአቅም በላይ የሆነ ምክንያት ተደርጐ ሊወሰድ ይችላል ወይ የሚለውን ማየት አስፈላጊ ነው፡፡
****
#ከአቅም በላይ የሆነ ሀይል ተከስቷል የሚባለው ተቋራጩ ሊያስበው የማይችል እና ግዴታውን ከመወጣት ፍጹም በሆነ ሁኔታ የሚከለክለው ነገረ ሲከሰት ስለመሆኑ የፌዴራል ፕሮክዩርመንት ዳይሬክቲቭ አንቀጽ 49 ያስቀምጣል፡፡
#በዚሁ በፌዴራል ፕሮክዩርመንት ዳይሬክቲቭ ላይ አለማቀፍ ወይም የሀገር ውስጥ ጦርነት ከአቅም በላይ የሆነ ምክንያት ተደርገው እንደሚቆጠሩ በግልጽ ያስቀምጣል፡፡
#ፊዲክ ሬድ ቡክ 1999 ቨርሽን ከአቅም በላይ የሆነ ምክንያት ለሚለው በክሎስ 19 ላይ ትርጉም አስቀምጦለታል፡፡በዚህም ከአቅም በላይ የሆነ ምክንያት ልዩ ሁኔታ ሲሆን ከተዋዋዮች ቁጥጥር ውጭ የሆነ፣ተዋዋዮች ውል ውል ከመግባታቸው በፊት ሊያውቁትና ሊያስቡት የማይችሉት፣ከተከሰተ ተዋዋዮች ሊያስወግዱት የማይችሉት እና ክስተቱ በአንደኛው ወገን ችግር ያልመጣ መሆን ይገባዋል፡፡
#ይሄው ፊዲክ ሬድ ቡክ ጦርነት፣የሀገር ውስጥ ጦርነት እና ሽብር ከአቅም በላይ የሆነ ምክንያት ተደርገው እንደሚወሰዱ ዘርዝሮ አስቀምጧል፡፡
#በተጨማሪም ፒፒኤ 2011 ክሎስ 18 ላይ ከአቅም በላይ የሆነ ምክንያትን በሚመለከት አስቀምጧል፡፡በዚህም ከአቅም በላይ የሆነ ምክንያት ማለት ከተቋራጩ ቁጥጥር ውጭ የሆነ እና የውል ግዴታውን ለመወጣት የማያስችለው ፍጹማዊ ሁኔታ ነው፡፡
#ፒፒኤ 2011 የሀገር ውስጥ ጦርነትን ከአቅም በላይ የሆነ ምክንያት አድርጐ ያስቀምጠዋል፡፡
****
#ስለዚህ የሀገር ውስጥ ጦርነት ከኮንስትረክሸን ውሎች ጋር በተየያያዘ ከአቅም በላይ የሆነ ምክንያት ተደርጐ ይወሰዳል ከተባለ ሂደቱና ውጤቱ ምን ይመስላል የሚለውን ማየት አስፈላጊ ነው፡፡
#ሂደቱን በተመለከተ ጀኔራል ኮንዲሽኖችም ሆነ የህትሀብሄር ህጉ በተለይ የውል ግዴታየን ለመፈጸም የማያስችል ከአቅም በላይ የሆነ ሀይል ገጥሞኛል የሚለው ተዋዋይ ወገን
ሁኔታውን ለሌላኛው ተዋዋይ ወገን ማሳወቅ ወይም ጥረት ማድረግ ይኖርበታል፣
ሁኔታውን ተቋቁሞ የውል ግዴታውን ለመወጣት ጥረት ማድረግ ይኖርበታል
ከአቅም በላይ የሆነው ሁኔታ የሚያስከትለውን ጉዳት መጠን በሚችለው መቀነስ ይጠበቅበታል፡፡
#ከአቅም በላይ የሆነ ምክንያት መከሰቱ ከተረጋገጠ ተዋዋዩ ወገን ግዴታውን አልፈጸመም በሚል ለሌላኛው ተዋዋይ ወገን ኪሳራ ለመክፈል የሚገደድበት አግባብ አይኖርም፡፡እንደውም ተቋራጩ እንደውሉ ሁነኔታ በገጠመው ከአቅም በላይ የሆነ መክንያት የደረሰበትን ተጨማሪ ወጭ እንደ ሰራተኛ ዲሞቢላይዜሽን ያሉ ወጭወችን ከአሰሪው ላይ ለመጠየቅ የሚችልበት ሁኔታ ይኖራል፡፡በተጨማሪም ለተቋራጩ የጊዜ ማራዘሚያ ለመስጠት በቂ ምክንያት ይሆናል፡፡እንደውሉ ልዩ ሁኔታ ውል ለማቋረጥም ምክንያት ተደርጐ ሊወሰድ ይችላል፡፡
****
#ሌላው የኮንስትራክሽን እቃወች የዋጋ ጭማሪ/መናር በተለይ ተዋዋዮች በውላቸው ላይ ከአቅም በላይ የሆነ ምክንያት ተደርጐ እንደሚቆጠር በግልጽ ካልጠቀሱ በስተቀር ከአቅም በላይ የሆነ ምክንያት ተደርጐ እንደማይቆጠር የፌዴራል ፕሮክዩርመንት ዳይሬክቲቭ አንቀጽ 49 ይደነግጋል፡፡ፒፒኤ 2011 ደግሞ የዋጋ መናር ከአቅም በላይ የሆነ ምክንያት ተደርጐ አይወሰድም በሚል ያስቀምጣል፡፡
#በመሰረቱ የግንባታ እቃወች ዋጋ ንረት ከአቅም በላይ የሆነ ምክንያት ተደርጐ የማይወሰድበት መነሻው በኮንስትራክሽን ውሎች የዋጋ ንረት ማካካሻ መኖሩን ታሳቢ ያደረገ እንደሆነ ምክንያታዊ ግምት አለ፡፡ነገር ግን በአንዳንድ ክልሎች የኮንስትራክሽን እቃወች ዋጋ ንረት ማካካሻ የማይተገበርበት ሁኔታ በመኖሩ ተቋራጮችን ለከፍተኛ ኪሳራ ይዳርጋል፡፡
#ስለዚህ ተቋራጮችም ሆነ አሰሪዎች በሀገራችን በቅርብ ጊዜያት የተከሰቱት የሀገር ውስጥ ጦርነትና የኮንስትራክሽን እቃወች የዋጋ ንረት የሚኖራቸውን የውልና የህግ ውጤት በመረዳት የተጀመሩ የመሰረተልማት ግንባታወች እንዲጠናቀቁ ለማስቻል በሚያመች መንገድ ህጋዊና ሚዛናዊ የውል አስተዳደር ስራወችን በብስለት መፈጸም አስፈላጊ መሆኑን ለመጠቆም እወዳለሁ፡፡
አመሰግናለሁ!!

🏗When is Diaphragm walls used in construction?
👉A diaphragm wall is basically a deep trench excavated in soil in to which reinforced concrete is placed.Diaphragm walls are used in permanent and temporary foundation walls for deep basements in earth retention schemes for highway and tunnel projects,as permanent walls for deep shafts for tunnel access,and as permanent cut-off walls through the care of earth dams!