Civil Engineering
1.36K subscribers
1.24K photos
21 videos
960 files
661 links
*ለሲቪል ; ለአርክቴክቶች÷ለኮንስትራክሽን ÷ ለሀይድሮሊክ መሀንዲሶች እና ተማሪዎች የተዘጋጀ ትምህርታዊ ቻናል ፡፡

@engineer03


http://www.Indiabix.com በዚህ ደግሞ ማንኛውንም ጥያቄና መልስ ታገኛላችሁ!

╯▅╰╱▔▔▔▔▔▔▔╲╯╯☼
▕▕╱╱╱╱╱╱╱╱┛▂╲╲╭
╱▂▂▂▂▂▂╱╱┏▕╋▏╲╲
▔▏▂┗┓▂▕▔┛▂┏▔▂▕▔
▕▕╋▏▕╋▏▏▕┏▏▕
Download Telegram
በግንባታ ላይ ያለው የቦሌ -ጎሮ መንገድ ግንባታ ፕሮጀክት ከፊል ገጽታ
RAMA CONSTRUCTION PLC

OFFICE ENGINEER
Description
Job Requirement
የትምህርት ደረጃ: ቢ.ኤስ.ሲ ዲግሪ በሲቪል ምንህድስና/በኮንስትራክሽን ቴክኖሎጂ ማኔጅመንት/ የተመረቀ/ች
የሥራ ልምድ: 6 ዓመትና ከዚያ በላይ በመንገድ /በህንጻ ሥራ /ኮንስትራክሽን ኢንዱስትሪ ላይ የሠራ/ች
ብዛት: 04
የሥራ ቦታ: ፕሮጀክት

How to Apply
ከዚህ በላይ የተዘረዘሩትን መሥፈርት የምታሟሉ አመልካቾች ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 10 ተከታታይ የሥራ ቀናት የትምህርትና የሥራ ልምድ ማስረጃችሁን ዋናውን እና የማይመለስ ፎቶ ኮፒ ከማመልከቻ ጋር በማያያዝ ከሰዓሊተ ምሕረት ቤተ ክርስቲያን ወደ የረር በሚወስደው መንገድ ላይ ከሮቤራ ኮፊ ፊት ለፊት 4ዐዐ ሜትር ገባ ብሎ በሚገኘው ዋና መ/ቤት በአካል ቀርባችሁ መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እናስታውቃለን፡፡
Forwarded from አሥራት ሚዲያ Asrat Media ®🇪🇹
የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ ቁጥር 5_ 2014 v2.pdf
267.4 KB
በመላ ሀገሪቱ የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ ታወጀ።

የሚኒስትሮች ምክር ቤት ነው በመላ ሀገሪቱ የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ ያወጀው።

በጉዳዩ ላይ የፍትሕ ሚኒስትሩ ዶክተር ጌዴዎን ጢሞቴዎስ የሰጡት ሙሉ መግለጫ።

ጥቅምት 23 ቀን 2014 ዓ.ም
@Asrat_News
@Asrat_News

#add & #share
@Asrat_news_Group
Types of Different Foundation


https://t.me/engineer03
Commercial Bank of Ethiopia

*OFFICE ENGINEER TRAINEE
JOB OVERVIEW
JOB REQUIREMENT
Required Educational Qualification and Work Experience: B.Sc.
Degree in Civil or Electrical or Mechanical or Construction
Technology and Management or Building Construction or related
Engineering fields with zero years of experience.
Year of Graduation: Only 2019/20/21 graduates for Trainee Civil Engineer, Office Engineer and Trainee Engineers
CGPA: 3.0 and above
Age: 35 and Below
Place of Work: Head Office


*Trainee Civil Engineer
JOB REQUIREMENT
Required Educational Qualification and Work Experience: B.Sc Degree in Civil or Construction Technology and Management or Civil Engineering related Fields with zero year of experience.
Year of Graduation: Only 2019/20/21 graduates for Trainee Civil Engineer, Office Engineer and Trainee Engineers
CGPA: 3.0 and above
Age: 35 and Below
Place of Work: Head Office and Districts (Arada, Bole, Kirkos, Kolfe, Megenagna, Nifas Silk, Yeka, Debre Berehan, Debre Markos, Jijiga, Ambo, Assela, Dilla, Hossana, Mettu, Nekemte & Robe Districts)

HOW TO APPLY
Interested and qualified applicants should apply through CBE career website https://vacancy.cbe.com.et and please attach Degree document, curriculum vitae, 8 grade certificate, cost sharing
document or Student Copy and other credentials within 10 (ten)
consecutive working days from the date of this announcement.
However, the Bank has full right to cancel or take any other alternative in this regard.
Only shortlisted applicants will be communicated for exam and
interview.
All documents should be scanned in pdf or docx formats only and the size of each document should be less than 2MB. A detailed guide on how to apply is available on our Bank public website’s (www.combanketh.et) vacancy section or on our Bank
Official Telegram Channel (Commercial Bank of Ethiopia – Official).


https://t.me/ @engineer03
ከምድር ቤት ጀምሮ የሚሸጥ አዲስ ህንፃ ለሽያጭ ለቀናል!!!

ቀድሞ የመጣ ቀድሞ ይመርጣል! እድሉን ይወስዳል!!

#ባለ2 ምኝታ

#ባለ3 ምኝታ እና
#ባለ4ምኝታ አፓርትመንት

በ10% (15%) ቅድሚያ ክፍያ ቀሪውን ቀስ በቀስ የሚከፍሉት!!

የ60/40 አገልግሎትም እየሰጠን ነው!! ብዙ አማራጭ ከቅናሽ ጋር አለን

ለበለጠ መረጃ :- በ 0965407765 ላይ ይደውሉልን

#telegram  | #IMO | 
.

አያት ዞሮ መግቢያዬ!
.
#Join us here and #share
.
. @ayatrealestatSc
.
@ayatrealestatSc

https://t.me/ayatrealestatSc

📮send your messages here inboxs 📮

@ayat_real_estate_Sc

Facebook :-
https://facebook.com/ayat.share.company
አቢሲንያ ባንክ በኢትዮጵያ እጅግ ረጅሙን ህንጻ ለዋና መ/ቤት ሊገነባ ነው! የባንኩ የወደ ፊት ዋና መ/ቤት ሕንፃ መገንቢያ ቦታ በአዲስ አበባ ከተማ፣ ልደታ ክ/ከተማ፣ ሜክሲኮ አደባባይ፣ ዋቢ ሸበሌ ሆቴል ጎን የሚገኝ ሲሆን፣ አጠቃላይ ስፋቱ 9,763 ካሬ ሜትር ነው፡፡ በዚህ ይዞታ ላይ እስከ 60 ወለል የሚደርስ ሕንፃ ለመገንባት ዓለም ዓቀፍ ተቋራጮች በጨረታ ተወዳድረው አሸናፊው መለየቱ ታውቋል፡፡

Bank of Abyssinia to build the tallest building in Ethiopia, a 60 floor high rise building headquarter on 9,763 square meters of land in Mexico next to Wabishebele Hotel.


@engineer03 @engineer03
🏗ክፍት የሥራ ቦታ ማስታወቂያ
የወጣበት ቀን ታኅሣሥ 20/2014 ዓ.ም

@engineer03
የመንግስት_ቤቶች_አስተዳደር_መመሪያ_2013.pdf
1.7 MB
🏠 በአዲስ አበባ ከተማ የመንግስት ቤቶች አስተዳደር መመሪያ ቁጥር 5/2011

@engineer03 @engineer03