Civil Engineering
1.36K subscribers
1.24K photos
20 videos
960 files
661 links
*ለሲቪል ; ለአርክቴክቶች÷ለኮንስትራክሽን ÷ ለሀይድሮሊክ መሀንዲሶች እና ተማሪዎች የተዘጋጀ ትምህርታዊ ቻናል ፡፡

@engineer03


http://www.Indiabix.com በዚህ ደግሞ ማንኛውንም ጥያቄና መልስ ታገኛላችሁ!

╯▅╰╱▔▔▔▔▔▔▔╲╯╯☼
▕▕╱╱╱╱╱╱╱╱┛▂╲╲╭
╱▂▂▂▂▂▂╱╱┏▕╋▏╲╲
▔▏▂┗┓▂▕▔┛▂┏▔▂▕▔
▕▕╋▏▕╋▏▏▕┏▏▕
Download Telegram
Staircase

@engineer03
Forwarded from Exam for Civil engineer's
5_6082657053963190551.pdf
983.5 KB
GATE Questions & Answers
Part 2
ገራሚ ገራሚ ጥያቄዎችን ከእነ አሰራራቸው👏👏👏👏👏 ለሌሎችም ሼር ያድርጉላቸው

Join us
👇👇👇
@exam_room
@exam_room
Super Elevation

👉🏿 Objective

To counteract the centrifugal force acting on the vehicle at circular curves.

👉🏿 Concept

Raise the road at the edge so the weight component vehicle balance the centrifugal acceleration and avoid the slipping and overturning or vehicle.

👉🏿 Equations


Rv =
g(fs + e)

Where : e= rate of super elevation
fs = coefficient of friction
R = radius of horizontal curve in meter
V = design speed in m/s
g= 9.81 m/s

#highway #superelevation

ስለዚህ super elevation ምን ትላላችሁ?

What do you say about this super elevation?

@engineer03
group one HOLISTIC PROJECT SEC...1.xlsx
315.8 KB
👉👉👉 Holistic project as a sample....share share share

@engineer03
🚧Construction Tender ❗️
.
🔖ውድ የ ቻናላችን ቤተሰቦች በአሁን ሰአት ብዙ ኮንትራክተሮች ከ technical ግምገማ ውጪ እየሆኑ እናያለን የ ቻናላችን ቤተሰቦች በሰበሰቡት መረጃ መሰረት አንዱ ምክንያት የግዢ አዋጁ ከደነገገው መመሪያ በላይ requirement ስለሚቀመጥ ነው።
.
💰ለምሣሌ የግንባታ የተሻሻለው መመሪያ ላይ ስለ turnover እንዲህ ያስቀምጣል...
.
➡️ለሀገር ውስጥ ተጫራቾች peak annual turn over እንዲያዝ ሲያዝ ለውጪ ተቋራጮች ደግሞ average turnover እንዲያዝ ያዛል ነገር ግን የሀገር ውስጥ ተቋራጭ average ባለሟሟላቱ ውድቅ ይደረጋል።
.
➡️turnover amount የሚሰላው የሚገነባው ፕሮጀክት ዋጋ ለሚፈጀው ወራት በማካፈልና በ12 በማብዛት ሲሆን አንድ ፕሮጀክት engineering estimation 100 million ሆና duration 3 አመት ቢሆን መጠየቅ ያለበት peak 33.3 million birr ለሀገር ውስጥ ተቋራጭ እና 100 million ለውጪ ተቋራጭ እንደ ማለት ነው።
.
👌ስለዚህ ውድ የ ቻናላችን ቤተሰቦች ጨረታ ሲገዙ ይህንን አዋጅ በመጥቀስ clarification እየጠየቁ ቢሞሉ ጨረታውን የማለፍ እድልዎ እንደሚጨምር እየገለፅን ተመሳሳይ አስተማሪ የሆኑ መልእክቶችን ለወደፊቱ እናሳውቃለን። እናመሰግናለን።

@engineer03
ለአዳዲስ የምህንድስና ሙያ ተመራቂዎች እና ለሚመለከታችሁ በሙሉ
የኮንስትራክሽን ሙያ ፈቃድ (አዲስ፣ እድሳት እና እድገት) አገልግሎት ለምትፈልጉ 👇👇👇