Civil Engineering
1.36K subscribers
1.24K photos
20 videos
960 files
660 links
*ለሲቪል ; ለአርክቴክቶች÷ለኮንስትራክሽን ÷ ለሀይድሮሊክ መሀንዲሶች እና ተማሪዎች የተዘጋጀ ትምህርታዊ ቻናል ፡፡

@engineer03


http://www.Indiabix.com በዚህ ደግሞ ማንኛውንም ጥያቄና መልስ ታገኛላችሁ!

╯▅╰╱▔▔▔▔▔▔▔╲╯╯☼
▕▕╱╱╱╱╱╱╱╱┛▂╲╲╭
╱▂▂▂▂▂▂╱╱┏▕╋▏╲╲
▔▏▂┗┓▂▕▔┛▂┏▔▂▕▔
▕▕╋▏▕╋▏▏▕┏▏▕
Download Telegram
Forwarded from Exam for Civil engineer's
Let us continue ....the exam

Share it for all

@exam_room
Forwarded from Exam for Civil engineer's
መልካም ቆይታ! እስከነአሰራሩ መስራት እና ማሳየት ለምትፈልጎ ከመወያያ ግሩፑ ላይ post አድርጎት ! @engineersWorks ከረፍት በኋላ ስንመለስ የእያንዳንዱን መልስ እንመለከታለን!

ጥያቄውም ይቀጥላል.....ለዛሬ እዚህ ላይ ጨርሰናል! በመልሶች እንመለሳለን!
#share_for_all!!

and #join_us on discussion group!! @engineersWorks @engineersWorks
Invitation for Bid (IFB) International Competitive Bidding (ICB)
Bid No. ICB/MOH/GOV/CON/31-2021

# Apartment Building Construction

The Federal Democratic Republic of Ethiopia, Ministry of Health has invite sealed bids from eligible GC1/BC-1 and qualified bidders for the Procurement of Work as mentioned below.
EthiopiaConstruction-Limited-Time-Offer Invitation for eligible GC1/BC-1 and qualified bidders for the Procurement of 2B+G+12 Apartment Building with
Amount of Bid Security ETB 500,000.00

Bidding will be conducted through International Competitive Bidding (ICB) procedures and open all bidders from Eligible source country as defined in the Guidelines.

Interested eligible GC-1/BC-1 Contractors may obtain further information from Ministry of Health, Procurement Case Team and inspect the Bidding Documents at the address given below from 8:30 AM-12:30PM and 1:30 PM-5:30PM from Monday to Friday

A complete set of Bidding Documents in English language may be purchased by interested bidders at the address given below and up on payment of a non-refundable fee of Ethiopian Birr 300.00 (Three Hundred Birr).

Bids must be delivered to the address below on or before 4:00 A.M on July 19, 2021. Electronic bidding will not be permitted. Late bids will be rejected. All bids must be accompanied by a Bid Security amounting as per stated in the table above for each item. Total amount of bid security could be Birr 500,000.00 (Five Hundred Thousand Birr). Bid Security must be in the form of CPO, Bank Guarantee and Irrevocable L/C from recognized Bank of Ethiopia or in Cash or any of permitted in Public Procurement & Property Administration Directive.

Insurance Bond is not acceptable. The bid security shall be attached with or in the original technical envelop.

Bidders shall provide with their bid; Relevant renewed trade license, VAT registration certificate, Copy of registration certificate from Public Procurement and Property Administration Agency (PPPAA) (bidders can print their Registration Certificate from the PPPAA website)Tax Clearance letter from tax authority.

Bidders shall be required to submit bid documents with two envelopes containing the Technical proposal and financial proposal separately.
Technical bid offers will be opened in the presence of the bidders’ representatives who choose to attend in person at the Finance and Procurement Directorate office Block A 2nd floor of the Ministry, Addis Ababa Ethiopia on July 19, 2021, at 4:30 A.M.

The Purchaser reserves the right to reject the bid in partially or fully.
The Federal Ministry of Health

Tel. 251-11-5519196
E-mail: moh@ethionet.et or Web site: www.moh.gov.et
P.O. Box 1234
Addis Ababa Ethiopia

@engineer03
Forwarded from All Book
ወደ መጽሐፍት መደብር ይግቡ
👇👇👇👇👇👇👇👇

https://t.me/joinchat/4CFSWkDJvjljMDlk
የኮንስትራክሽን ብቃት ማረጋገጫ እና ምዝገባ አዲስ መመሪያ ወጣ
*****

የኮስተባ ሕዝብ ግንኑነትና ኮሙኒኬሽን
ሰኔ 7 ቀን 2013 ዓ.ም
*****
የኮንስትራክሽን ባለሙያ፣ አማካሪ፣ የስራ ተቋራጭ ብቃት ማረጋገጫና ምዝገባ እንዲሁም የኮንስትራክሽን ፕሮጀክት ምዝገባ መመሪያ 648/2013 በአዲስ መልክ ፀድቆ መውጣቱ ተመለከተ፡፡

በዚሁ መሰረትም የቀድሞው የኮንስትራክሽን ባለሙያዎችና ስራ ተቋራጮች የምዝገባ መመሪያ ቁጥር 19/2005፤የኮንስትራክሽን ዲዛይን ባለሙያዎችና አማካሪዎች ምዝገባ መመሪያ ቁጥር 22/2005 ፣ እንዲሁም የቀድሞውን መመሪያ ተከትሎ ወጥተው የነበሩ መስፈርቶችም አዲስ በፀደቀው የኮንስትራክሽን ብቃት ማረጋገጫና ምዝገባ መመሪያ ቁጥር 648/2013መሰረት የተሻሩ መሆናቸው ተመልክቷል::

ይህ የተመለከተው የኮንስትራክሽን ስራዎች ተቆጣጣሪ ባለስልጣን የህግ ዝግጅት ኮድና ስታንዳርድ ዳይሬክቶሬት ለተቋሙ የምዝገባና ሰርተፊኬሽን ስራ ክፍል ሀላፊዎችና ሰራተኞች እንዲሁም በዘርፉ የሚመለከታቸውን የተጠሪ ተቋማት ሃላፊዎችና ባለሙያዎችን አዲስ በፀደቀው የኮንስትራክሽን ብቃት ማረጋገጫና ምዝገባ መመሪያ ቁጥር 648/2013 ላይ በቢሾፍቱ ከተማ ሰሞኑን ባተዘጋጀ የስልጠና መርሃግብር ነው፡፡
በስልጠናው ላይ እንደተመለከተው አዲሱ የኮንስትራክሽን ብቃት ማረጋገጫና ምዝገባ መመሪያ ቁጥር 648/2013 ከረቂቅ ዝግጅቱ አንስቶ አስከ ፀደቀበት ድረስ የተከናወኑ ተግባራት፣ መነሻ መርሆዎቹና አስፈላጊነቱ ተብራርቷል፡፡

በዋናነትም ሀገራዊ የኮንስትራክሽን ኢንዱስትሪው ተሳታፊዎችን በጥራት እና በብዛት ለማሳደግ ብሎም ውድድሩን ለማስፋት ዕድል የሚፈጥር መመሪያ ሆኖ መዘጋጀቱ ነው የተመለከተው፡፡

በተያያዘም የኮንስትራክሽን ኢንዱስትሪው ሀገርንና ህዝብን ወደ ብልፅግና የሚያሸጋግር መደላድል እንዲሆን የሚስችለውን የአፈፃፀም ሚና ማሳደግ ፣ የምዝገባ አገልግሎት አሰጣጥንና የመረጃ አያያዝን ምቹና ዘመናዊ ማድረግ፣ በኢንዱስትሪው ውስጥ የተንሰራፋውን ብልሹ አሰራር ማስወገድ፣ ዘርፉ ዕውቀት መር እንዲሆን ማስቻል የመመሪያው አበይት መርሆዎች እንደሆኑም ተገብራርቷል፡፡

ኢንዱስትሪው በፕሮጀክቶች አፈፃፀም ማለትም በጊዜ፣ በዋጋ፣ በጥራት እና በደህንነት ረገድ ያሉበትን አሉታዊ ገፅታው እንዲለወጥ የሚያስችል ምቹ የአሰራር ስርዓትን መዘርጋትም ሌላው መርህ ነው፡፡
እንዲሁም ኢትዮጵያን በቀጣይ አስር ዓመታት ውስጥ አፍሪካዊት የብልፅግና ተምሳሌት ለማድረግ የተያዘውን ራዕይ ለማሳካት በሚደረገው ርብርብ ውስጥ የኮንስትራክሽን ኢንዱስትሪው የላቀ ሚና እንዲጫወት ማስቻልም ትኩረቱ ነው፡፡

አዲሱ የኮንስትራክሽን ብቃት ማረጋገጫና ምዝገባ መመሪያው ከረቂቅ ጀምሮ እስከ ፀደቀበት ድረስ በተለያዩ ባለድርሻ አካላት እየታየ ያለፈባቸውን ሂደቶች፤ በዝግጅት ሂደቱ ውስጥም የተገኙ ግብዓቶች ተካትተው በጠቅላይ አቃቤ ሕግ አማካኝነት ግብዓት ተሰጥቶ የጸደቀ መሆኑም ተብራርቷል፡፡

በመመሪው የሚካተቱ የግንባታ ተዋናዮችና ዘርፎች፣ የመመሪያው ይዘቶች፣ የሚጠበቁ መስፈርቶች፣ የብቃት አረጋጋጭ እና መዝጋቢዎች ኃላፊነቶች የሚሉና ተያያዥ የሆኑ ጉዳዮች ላይ ያጠነጠኑ ሰነዶች ለሰልጣኞች ቀርበዋል፡፡

ተሳታፊዎች በበኩላቸው ለስራ አፈፃፀም ተግዳሮት ናቸው እንዲሁም መሻሻል ይገባቸዋል ያሏቸውን አስተያየቶች ሰጥተዋል፤፡ በዋናነትም ከፍትሃዊ አሰራር፣ ሚዛናዊነት ከመጠበቅ፣ ከመረጃ ነፃነት፣ ከመመሪው አስገዳጅነት እና ከአሻሚነት አንፃር ይሻሻሉ ሏቸውን ሃሳቦች አካፍለዋል፡፡
በአጠቃላም ሀገራዊ የኮንስትራክሽን ኢንዱስትሪውን ከፍ ከማድረግ አኳያ በመመሪው ውስጥ መካተት ያሉባቸው እንዲሁም እርምት ያስፈልጓቸዋል ያሏቸውን አስተያየቶች ሰጥተዋል፡፡

በቀረቡ ጥያቄዎችና አስተያየቶች ላይ የተለያዩ የስራ ኃላፊዎችና ባለሙያዎች ግብረመልስ ሰጥተዋል፡፡ መሰረታዊ በሆኑ ጉዳዮች ላይም መመሪያው እንደገና እርማት የሚወሰድበት አግባብ በቀጣይ የሚታይ መሆኑም ተመልክቷል፡፡

በዋናነት ግን መመሪው በኮንስትራክሽን ኢንዱስትሪው ላይ መሰረታዊ ለውጥ እንዲመጣ፣ ተወዳዳሪነቱ እንዲያድግ፣ ሙያ እና ዕውቀት ተኮር እንዲሆን፣ የተሳለጠና አስተማማኝ መረጃ እንዲፈጠር፣ የአሰራር ስርዓቱ እንዲዘምን፣ ከፍተኛ የሆነ የስራ ዕድልን እንዲፈጥር፣ ሙዊ ስነምግባር እና ሕጋዊነት እንዲሰፍን፣ ጥራትና ደህንነቱ የተረጋገጠ የግንባታ ስርኣት እውን እንዲሆን ለማስቻል ወሳኝነቱ ተሰምሮበታል፡፡

@engineer03 @engineer03
ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን ስራዎች ማሰራት የሚፈልግ ካለ ከበቂ በላይ ልምድ ባላቸው እና ፕሮፌሽናል ባለሙያዎች በጥራት፣ በታማኝነት፣ በሰዓቱ አቀላጥፈን እንሰራለን

በስልክ ቁጥር +251900100765 ይደውሉ

የቤት ቀለም እና አጨራረስ ስራ(finshing)
Setting out (ቅየሳ)
form work ( አናፂ )ስራ
rebar (የብረት ስራ )
concrete pouring(አርማታ መሙላት)
Electric
የሳኒተሪ
Block work , masnory work
Waterproof
የልስን
የቻክ
የአልሙኒየም
የሴራሚክ
የ ስክሪድ
የብረታ ብረት በያጅ
የቀለም ስራዎች
የበር እና መስታወት ስራ
እና ሌሎችም!

ጋማኮን ጠቅላላ ስራ ተቋራጭ
Ethiopia ; Addis Abeba

አጫጭር የምድስና ሶፍት ዌር ኮር ከፈለጉም ይደውሉ! በግል በግሩፕ!!

@engineer03 @engineer03
👉ደረጃ(Stair case) @engineer03
.
🏗ደረጃ አንድ የህንፃ ወሳኝ አካል ነው፡፡
*ሰዎች ከአንድ ፎቅ ወደ ሌላ ፎቅ መሄድ እንዲችሉ በቅደም ተከተል የተቀመጡ ቅደም ተከተሎች ነው።
*ደረጃው በመደበኛ ዲዛይን መርሆዎች መሆን ያለበት እና ሰዎች ደረጃዎቹን በቀላል ሁኔታ ለመደራደር እንዲችሉ በእኩል ደረጃ መሆን አለበት፡፡
.
🚧ደረጃ አንድ የሕንፃ ግንባታ ዋና አካል ነው ፣ መኖሪያ ፣ ቢሮ ወይም የህዝብ መገልገያ።
*የግንባታ ኮዶች መሠረት የተነደፈ እና የተሠራ ነው።
*ደረጃ straight ፣ circular ወይም spiral ሊሆን ይችላል። *ለተጠቃሚዎች ችግር እንዳይፈጥር እና አደጋዎችን ለማስወገድ ታሣቢ መሆን አለበት፡፡
.
⚡️stair design principle
.
ደረጃዎች ከአንድ ፎቅ ወደ ሌላው ወለል ተደራሽነት ለመስጠት ቅደም ተከተል የተደረደሩ way ናቸው፡፡
*እነሱ በህንፃው ምቹ ቦታ መቅረብ አለባቸው፡፡
*ባለብዙ ፎቅ ግንባታ ፣ ምንም እንኳን ከፍ ወዳሉ ፎቆች ለመደበኛ እንቅስቃሴ ከአንድ ፎቅ ወደ ሌላ ቦታ ቢኖሩም፣ እሳት ወይም ሌሎች አደጋዎች ካሉ ደደረጃዎች ለአስቸኳይ መውጣት አስፈላጊ ናቸው ፡፡
.
🙌Technical terms
.
የሚከተሉት ከደረጃ ጋር የተዛመዱ ቴክኒካዊ ቃላት ወይም trminologies ናቸው
.
1. step /እርምጃ-ወደ ላይ ሲወርድ/ ሲወርድ እግሩ የሚቀመጥበት የደረጃ ክፍል ፡፡
.
2. tread - የደረጃው አግድም ክፍል።
.
3. Riser-የደረጃ አንድ ቀጥ ያለ ክፍል ፡፡
.
4. String -ደረጃዎቹን የሚደግፍ ዝንባሌ ያለው አባል ፡፡
.
5. Landing-በእያንዳንዱ በረራ መጨረሻ ላይ የቀረበው አግድም መድረክ ነው ፡፡
.
6. pitch(ማስገቢያ) - የደረጃው ቁመት ነው ፡፡
.
7. Hand railing-እጅን የሚደግፍ ደረጃ ያለው አዝማሚያ አባል ነው ፡፡
.
8 . baluster:- የ hand rail መደገፍያ ቀጥ ያለ መካከለኛ ድጋፍ ነው ፡፡
.
⚡️የሚከተሉት ጥሩ የ ደረጃ ባህሪዎች ናቸው:-

1. ከህንፃው ከሁሉም ጎኖች በቀላሉ መድረስ አለበት

2. አየር መኖር አለበት

3. በእያንዳንዱ flight መጨረሻ ሰፊ landing ሊኖረው ይገባል

4. በመደበኛነት flight ውስጥ ከ 12 ደረጃዎች በላይ መሆን የለበትም።

5. የደረጃዎቹ መነሳት እና መሄዳቸው የተመጣጠነ መሆን ያለበት እና የflight መውጣት እና መውረድ ቀላል ነው ፡፡

6. የእጅ ጣውላ ቢያንስ በደረጃው በአንዱ በኩል መሰጠት አለበት

7. የደረጃው angle ከ 30 እስከ 45 ዲግሪዎች መሆን አለበት ፡፡

🚧(የ ደረጃ ኣይነቶች) Stair types...👇

*Straight stairs
*Quarter-turn stairs
*Dog-legged stairs
*Open-newel stairs
*Circular stairs
*Bifurcated stairs
*Geometrical stairs
*Spiral stairs
.
👉ደረጃዎች ከሚከተሉት ማናቸውም ቁሳቁሶች ይገነባሉ ፡፡
.
*የጡብ ማሳዎች ፣ የድንጋይ ንጣፍ ፣ ጣውላዎች ፣ ብረት ፣ በተጠናከረ የሲሚንቶ ኮንክሪት ሊሰሩ ይችላሉ።
.
#Stair
.
t.me/engineer03
.
🅾በኢትዮጵያ ለመጀመሪያ ጊዜ
🅾አሁኑኑ Join በማረግ እና ለጓደኛዎ እና ለሚያቁት ሁሉ ሼር ያድርጉ።
Forwarded from Job Ethiopian
የስራ ማስታወቂያ ከጋዜጣ ፣ ከቲቪና ራዲዮ ፣ ከማስታወቂያ ቦርድ ፣ ከድህረ-ገፅና ከማህበራዊ ሚዲያና ከመሳሰሉት ቦታዎች የሚወጡ የስራ ማስታወቂያዎችን በአንድ ቦታ ተሰብስበው ያገኛሉ join us here and shere
#share
👇👇👇👇join here
https://telegram.me/JobCome
https://telegram.me/JobCome
https://telegram.me/JobCome

Follow us on Facebook
👇👇👇👇
http://www.facebook.com/job.Ethiopian.online
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
👉Sunday's Tip 🎅🎅🎅
.
አንድ G+22 የሆነ ህንፃ እንዴት ነው ምንም አይነት Column ሳንጠቀም መገንባት የምንችለው??
.
Answer - Shear wall በመጠቀም
.
ከ36 ሚ.ሜ በላይ ለሆኑ ፌሮዎች ለምንድነው Lapping የማይፈቀደው??
.
Answer - ፌሮዎቹ ሳይዛቸው ትልልቅ ስለሆነ Lap ብናደርጋቸው ሎድ ትራንስፈር እንዲኖር ላፕ ሌንግዙ ረጅም መሆን አለበት በተጨማሪም ሁለቱን አንድ ላይ ማሰሪያ ትልቅ ዲያሜትር ያለው ፌሮ/ ሽቦ ያስፈልገናል - አስቸጋሪ ነው::
.
ሊፍቶች ውስጥ ለምንድነው መስታወት የሚገጠመው??
.
Answer - በግድግዳ የተከበበ በጣም ጠባብ ቤት ውስጥ ዝምh ብለን ብንቆም ምን ይሰማናል??
ሊፍቶች ከጥበታቸው በተጨማሪ እንቅስቃሴ ስለሚያደርጉ ሰዎች ይሰጋሉ ምን አልባት አደጋ ከተከሰተ ፤ መብራት ከጠፋ l ምናምን ብለው - እናም ሰዎች ፀጉራቸውን እያስተካከሉ ፤ l ውበታቸውን እያደነቁ ምናምን ፈታ
እንዲሉና ሃሳባቸውን እንዲሰረቅ ነው ሊፍት ውስጥ መስታወት የሚገጠመዉ::

@engineer03
https://t.me/exam_room
https://t.me/exam_room

ሳምታዊ የጥያቄ እና መልስ ፕሮግራማችን ይቀጥላል!!!

የኮንስትራክሽን ጥያቄዎችንና መልሶቻቸውን እርስዎ ከሞከሩ በኋላ የምንለቅ ይሆናል!! የርስዎን አሰራር ከ @engineersworks መወያያ ግሩፑ ላይ ያስቀምጡልን

ከወደዱት 👍 #like. ያድርጉ !! ካልተመቸዎት ደግሞ 👎 #dislike በማድረግ ሀሳብዎትን ያጋሩን!!
📌Basic terms for Mechanics

🚧1. Torque or Turning Force

➡️It is the total amount of force which is required to create acceleration on moving substance.

🚧2. Couple

➡️Two forces those acts on equally, parallely & oppositely on two separate points of same material.

🚧3. Moment

➡️It is the amount of moving effect which is gained for action of turning force.

🚧4. Stress

➡️It is the force that can prevent equal & opposite force.

➡️That means, it is the preventing force.

➡️If one force acts on outside of a material, then a reactive force automatically acts to protest that force.

➡️The amount of reactive force per unit area is called stress.

➡️For instance:- Tensile Stress, Compressive Stress, Thermal Stress.

🚧5. Strain

➡️If a force acts on a substance, then in that case if the substance would deform.

➡️Then the amount of deformation per unit length of that substance is called strain.

🚧6. Spring

➡️It is one type of device which is being distorted under certain amount of load & also can also go to its original face after the removal of that load.
Its function

i. To store energy

ii. To absorb energy

iii. To control motion of two elements

🚧7. Stiffness

➡️Load per unit deflection. The amount of load required to resist the deflection.

🚧8. Specific Weight

➡️Weight per unit volume of the fluid.

🚧9. Specific Volume

➡️Volume per unit mass of the fluid.

🚧10. Specific Gravity

➡️It is the ratio of specific weight of required substance to specific weight of pure water at 4 degree centigrade temperature.

#join_us & #share_it
👇👇👇👇👇👇👇👇
@engineer03 @engineer03
@engineer03 @engineer03
☞በኮንስትራክሽን ስራ ውጤታማ ለመሆን የሚያስፈልጉ COTM/
ሲቪል ኢንጅነር/Hydraulic / Architect /..ሊያውቃቸው የሚገቡ 10 ወሳኝ ነጥቦች...
.
1) የግንባታ እቃዎች ፍተሻ( TESTS OF BUILDING
MATERIALS) አንድ ጥሩ ኢንጅነር በሳይት ላይ የሚሰሩ
የግንባታ እቃዎችን ለመፈተሽ
የሚጠቅሙ የፍተሻ ስራዎችን የግድ ማወቅ ይጠበቅበታል።
ከታች የተለያዩ
አይነት የፍተሻ ቴክኒኮች ተጠቅሰዋል
የኮንክሪት ፍተሻ(Concrete Test):
•Slump test,
•compression test (cubic or cylindrical test),
•split tensile test, soundness etc.
የአፈር ፍተሻ (Soil Test):
•Core cutter test,
•compactiontest,sand replacement test, triaxial test,
consolidation test etc.
Bitumen Test:
•Ductility test, softening point
test, gravity test, penetration test etc.
(በእርግጥ እነዚህን ሁሉ እውቀቶች በየዮንቨርስቲዎች ውስጥ
አንማር ይሆናል
ነገር ግን ዘመኑ የቴክኖሎጂ ነው ተወዳዳሪ ሆኖ ለመቅረብ የግድ
መማር
ማወቅ አለብን ዩ ቲዩብ ገብተን ብንፈልግ በቪድዮ የተደገፉቁም
ነገሮችን እናገኛለን ጥቆማችን ነው ::
:
2) የአፈር ጥናት (INVESTIGATION OF SOIL)
የተለያዩ አይነት የፍተሻ ቴክኒኮችን ተጠቅመን የአፈሩን የመሸከም
አቅም እና
ርጉእነት (settlement and stability ) የምንገነባው አካል
ከመገንባቱ በፊት ልናውቅ እንችላለን።
እንደ ኢንጅነር የአፈር ጥናት ለማድረግ የሚጠቅሙ
በሳይት ላይ የሚከወኑ የፍተሻ ቴክኒኮችን ማወቅ ግዴታችን ነው።
:
3 የተለያዩ የሰርቬይን መሳሪያዎች አጠቃቀም ማወቅ(USES OF
SURVEYING INSTRUMENTS)
በእርግጥ በብዙ የኮንስትራክሽን ስራዎች ላይ ራሱን የቻለ
የሰርቬይ ባለሞያ መቅጠር አሁን አሁን የተለመደ ቢሆንም ነገር
ግን መሰረታዊ የሚባሉ የሰርቬይ
መሳራያዎች ለምሳሌ ቶታል ስቴሽን እና ቴዎዶላይት
አጠቃቀማቸውን አንድ ኢንጅነር የግድ ማወቅ አለበት። የግድ !
:
4). የተለያዩ የግንባታ ስታንዳርድ ኮዶች (STANDARD CODES
USED IN CONSTRUCTION)
ኢትዮጵያን ጨምሮ የተለያዩ ሃገራት ከመልካ ምድራቸው
የአየር፣የንፋስ፣የመሬት መንቀጥቀጥ ከባቢያዊ ፀባያቸው አንፃር
የሚያዘጋጁት የግንባታ መርህ
(Construction codes) አላቸው።
አንድ ኢንጅንየር ግንባታ የሚያደርግበት ሃገርን ስታንዳርድ ኮድ
የማወቅ ግዴታ አለበት ምክንያቱም የሚገነባው ቁስሃገሪቱ ባላት
ተፈጥሯዊ መሰናክል እንዳይሰናከል እና እንዳይወድም። እነዚህን
ኮዶች ወይም መመሪያዎች ሳይከተል የሚገነባ የትኛውም ግንባታ
የመፍረስአቅሙ በእጥፍ የጨመረ ነው።

5) BAR BENDING SCHEDULE
ባር ቤንዲንግ ስኬጁል ለኢንጅነየሮች ጠቃሚ የሆነ ቻርት (በተለይ
ኮንስትራክሽኑ ሬንፎርስመንት ካለው)። ይህ ቻርት ሬንፎርስድ
የሆነው የግንባታ
አካል ማለትም ቢም፣ኮለን፣ስላብ፣ዋል...የሚጠቀማቸውን ቤረቶች
የሚቆረጥበት ርዝመት ፣ በምን ያህል ርዝመት እንደሚታጠፉ እና
ምን ያክል ተመሳሳይ እጥፋትና ርዝመት ያላቸው ባሮች በዛ አካል
ውስጥ እንደሚኖሩ በግልፅ ይነግረናል ።
ይህ ቻርት ብረትን ያለብክነት እንድንጠቀም እና የስትራክቸሩን
ደህንነት (safety) እንድንጠብቅ ይጠቅመናል

6) የንድፍ እና ዲዛይን ንባብ (DRAWING AND DESIGN)
አንድ ሳይት ኢንጅነር ከምንም ከምንም በላይ የግንባታን ንድፍ
የማንበብ በጣም ትልቅ እውቀት ሊኖረው ይገባል።
ዲዛይን እና ንድፎችን በትክክል ማንበብ እናመተርጎም ከቻለ
ለሳይት ኢንጂንየርነት የሚያበቃውን 60% እውቀት አካብቷል
ማለት ነው።
ስለዚህ በተለይ ተማሪዎች ለቴክኒካል ድራዊንግ እና አውቶካድ
እውቀቶች የምትሰጡትን ክሬዲት ከፍ አርጉ የፔጃችን መልእክት
ነው::

7) ግምት እና ክፍያ ( ESTIMATION AND BILLS)
ግንባታው ምን ያህል ገንዘብ እንደሚያወጣ ግምቱን
የሚያስቀምጠው የሳይት ኢንጅንየሩ ነው።
(እንዴት መገመት እንዳለብን ፎርማቱን ወደፊት እንፖስታለን)

8 የጥራት ቁጥጥር (QUALITY CONTROL)
ከኢንጅነሪንግ መርሆች ውስጥ አንዱ ጥራት ነው።
ጥራቱን የጠበቀ ግንባታ
ለተጠቃሚው አካል ገንብቶ ማቅረብ ግዴታችን ነው።
አንዳንዴ ለሆዳቸው ያደሩኢንጂንየሮች ጥራቱን ባልጠበቀ የግንባታ
መሳሪያ ገንብተው ያስረከቡት ህንፃ ምን አይነት ጉዳቶች እንዳደረሰ
የቅርብ ግዜ ትዝታችን ነው።
አንድ ሳይት ኢንጅነር የሚጠቀመውን የግንባታ ቁስ ጥራት
የማወቅ ግዴታ አለበት ኋላ በሃገርም በግለሰብም ላይ የሚደርስን
አደጋ ለመከላከል።

9) የሳይት ላይ አመራሮች (ON FIELD MANAGEMENT)
እንዴት ፎርም ወርክ መታሰር እንዳለበት፣ የኮንክሪት አሰራር፣
ለጥንቃቄ
የምንሰራቸው ስራዎችን ጨምሮ የተለያዩ ነገሮች ማወቅ ግዴታችን
ነው
:
10) ከጉልበት ሰራተኞች ጋር ያለን መናበብ መቀራረብ
(COORDINATION
WITHLABOR) የጉልበት ሰራተኞችን ጨምሮ ሌሎች የተማሩ
እና ያልተማሩ ሰራተኞችን እንዴትማስተዳደር እንዳለብን እውቀቱ
ሊኖረን ይገባል።
ትዛዝ ማስተላለፍ ብቻሳይሆን ወርዶ መስራትም ይጠበቅብናል።
ለስራችን መቀላጠፍ ከሁሉምጋ ተናቦና በፍቅር መስራት ወሳኝ እና
ወሳኝ ነገር ነው።
.
.
#shar
@engineer03 @engineer03
Highway 401, #Canada

ሸጋ ምሽት🙏
@engineer03